uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

Відкрити в Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال https://t.me/abuhuzeyfa123

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
910
Підписники
+4124 години
+747 днів
+21130 днів
Архів дописів
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉መስጅደል አቅሷ እንደዚህ ተዉባ አምራ አሸብርቃ ትሠራለች ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ ዱአ እናድርግ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉መስጅደል አቅሷ እንደዚህ ተዉባ አምራ አሸብርቃ ትሠራለች ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ ዱአ እናድርግ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺🔺አቅሷየ🔺🔺 🔺የድናችን ጮራ መስጅደል አቅሷችን 🔺እንደዚህ ባማረ ፏ ፍክት በይልን 🔺ወደላይ ትመሚ ቀጥለሽ ጉዞሽን 🔺ከፍ አርገሽ አዉለብልቢ የተዉሂድ ባንድራን 🔺መስጅደል አቅሷየ አቅስየ አቅሷችን 🔺አላህ ይጠብቅሽ የአይን ማረፊያችን 🔴👉ጠቅ አርጓት 👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

👌አ ዳ ም ጧ ት👌 🌿አጠር መጠን ያለች ነሲሃ ናት ስለ 10ቶቹ ዙል ሂጃ ቀናቶች 🔴➣እነዚህ አስር ቀናቶች በአላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ዘንድ እጅግ የተወደዱና ታላቅ ክብር ያላቸው የባረኩ ቀናቶች ናቸው። ጌታችን አላህ በቁርኣኑ ላይ እንዲህ ሲል በእነዚህ ቀናት ምሏል 🔴👈​وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ ​👌በጎህ እምላለሁ በአስርቱም ሌሊቶች እምላለሁ አል-ፈጅር፡ 1-2 🔴➣ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስለነዚህ ቀናት ታላቅነት በሐዲስ እንዲህ ብለዋል.. ​🔴👈مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ» يعني أيام العشر. قالوا: يا رسول الله! ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال: «وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ» (رواه البخاري) 🔴➣በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ እንደሚሰራው መልካም ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሆነ መልካም ስራ የለም። 🔴👇​ሰሃባዎችም የአላህ መልዕክተኛ ሆይ በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጥምን❓ብለው ጠየቁ.. 🌿​እሳቸውም በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጥም አንድ ሰው በነፍሱም በገንዘቡም ወጥቶ ከዚያም ከወጣበት ነገር ምንም ሳይመለስ እዚያው የቀረ የተሰዋ ቢሆን እንጂ አሉ። ➣ ቡኻሪ ዘግበውታል https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሁሴን መርሳ ገብቷል
ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሁሴን መርሳ ገብቷል

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺👉ጉዞ ወደ 300መቶ ጀግኖች بارك الله فيكم 👉ሸርርር በማድረግ እንተባበር ዉድ ሠለፍዮች የኸይር ነገር ተካፋይ እንሁን ⭕️👉ጠቅ አርጓት 👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123

👇 👇 👌ንደት ጎጠኝነት ይቅርብህ በደንብ አዳምጥ የተውሒድ ጀግኖች መረጃቸው የአገላለፅ ብቃት የአነጋገር ወዝ የቋንቋ ቃና ጥፍጥ ቅምም አድርጎ አድሏቸዋል .. 👌ከማስረጃቸው የቋንቋቸው ለዛ የነህው አጠባበቃቸው ጥንቅሽ ቅመምኮ ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ.... 👉ይሔንን ሰምተህ የህያል ሐጁሪን ስትሰማ ከመረጃው የቋንቋው መወላገድ የድምፁ መጎርበጥ የማማ ዘሙ ድምፅ ሲቆጡ . 🔺#ቁጥር  169===#አልዑሶይሚ_2 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌 የዘመናችን ሙሽሪኮች ከድሮዎቹ  ሙሽሪኮች  በ12  ምክኒያቶች የከፉ እና የባሱ መሆናቸውን የሚያስረዳ ድምፅ ነው ። በደንብ ስሙት አዳምጡት ቀዋዒዱል አርበዕን ይዘህ የምትንቀዋለል ቁሞቀር ጀምዒይና ሐጁሪይ ። 🔺በዚህ መልኩ የአሁኖቹ  ከድሮዎቹ  የባሱ  እና  የከፉ ናቸው ብለህ እንደት መልሰህ ሙስሊም ትላቸዋለህ.❓ በክፍረት በሽርክ ከቁረይሾች አብልጠካቸው እንደገና ሙስሊሞች ናቸው ማለት ሶስትም አንድ ነው አንድም ሶስት ነው ከሚለው የስላሴ ትምህር ቢጠና እንጂ ይቀላልን..❓ -- 👉እርግጥ ነው ዑዝር በቅጣት አለ ። ጌታችን ሳያስተምር አይቀጣም ። መላክተኛ እስከምንልክ ቀጭዎች አይደለንም ብሏልና "" وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا "" 15 الإسراء 👉ነገር ግን ሙሽሪክን ሙሽሪክ ማለት ነብይ ተልኮ እንቢ ሲሉ ላለመሆኑ ነብዮች ሁሉ ሲመጡ ሲላኩ ጣኦት ሲያመልክ የነበሩትን ሳያስተምሩ ሙሽሪኮች ጠማሞች መሆናቸው ተነግሯል ።   ይደመጥ  ይደመጥ من شرح قواعد الأربع الشيخ العلامة صالح العصيمي = 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/675 = 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/675

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ዳዕዋ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግ አይርሱ ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿                 •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿    ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★ 🌿° :.   * • ○ °         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🎙🎙🎙ይደመጥ🎙🎙🎙 🔴خطبة الجمعة 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺👉የጁሙአ ኹጥባ በምንወደዉ ወንድም አቡል አባስ አህመድ አላህ ይጠብቀዉና 🔺حول حسن الخاتمة 🎙🎙من أخي الفاضل أبو العباس أحمد الحربو حفظه الله تعالى وراعاه ♦️👉የተለያዩ የሠለፍይ ኡስታዞችን ኹጥባ ደዕዋ ፈተዋወችን ለማግኘት ጠቅ አርጓት 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔷👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔷👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔷👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔷👉https://t.me/abuhuzeyfa123 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔷👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔷👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ✅ነብዩ እንድህ አሉ:በእዉነት ላይ አደራ እዉነት ማለት ወደ መልካምነገር ይመራል መልካምነገር ደሞ ወደጀነት ይመራል ብለዋል ስለዚህ እዉነትን እንናገር 🔻🔻🔻🔻�
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ✅ነብዩ እንድህ አሉ:በእዉነት ላይ አደራ እዉነት ማለት ወደ መልካምነገር ይመራል መልካምነገር ደሞ ወደጀነት ይመራል ብለዋል ስለዚህ እዉነትን እንናገር 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123

ጥያቄ:- የሱብሂ (ፈጅር) አዛን ላይ #አሶላቱ_ኸይሩን_ሚነ_ነውም የሚለው እሁለተኛው አዛን ላይ ወይስ እመጀመርያው ከፈጅር በፊት እሚባለው አዛን ላይ ነው❓ 🎙በታላቁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሐበሺይ አላህ ይጠብቀው። """"""""ጆይን ሸር """""""👇 🔺- t.me/Question_and_ansewers/195

👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴العلامة الشيخ صالح بن الفوزان بن عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى 👉እኒህን የተዉሂድ ሊቅ የሆኑትን ሸይኽ ስማቸዉ እማ አቦ በተዉሂዳቸዉ ድርድር የላቸዉም እንደ የመን ሀጃዊራ ቡድን ልፍስፍስ አይደሉም ሸሁ የነጅዱ እንቁ ናቸዉ። ❌❌ሙርጅአወች ናቸዉ አሉህ ምን ትላቸዉ ይሆን ነዉ ሸይኹም ተክፊሪ ትሏቸዉ ይሆን ጉድ እኮነዉ። ❌❌እነዚህን የየመን ሀጁሪ ሙርጅአወች የሙሽሪክ ጠበቃ የሆኑትን አዚሮች ወገብ ዛላቸዉን ነዉ የበጠሷቸዉ በጀህል ሙሽሪክን አሠልማለሁ የምትሏት ማጭበርበሪያ ላ አይሆንምምም❌❌ 👉በጀህል ሽርክ የሠራ አይከፍርም እያልክ የምትጃጃል የመረጃ እጥረት ያለብህ ሙቀሊድ በደንብ አድምጠዉ ወደድክም ጠላህም ሙሽሪክነዉ ሸኪቻ ። ❌❌❌በተለይ በጊምባ የኢርጃዕ በሽታ የተጠናወታችሁ ሙርጅአወች መድሀኒት ነዉ በቀዝቃዛ ዉሀ ዉሠዱት ተጎንጩት እንድትፈወሡ ከተበላሸዉ አቂዳችሁ ዉልዉል ወዳለችዉ ሠለፍያ እንድትመለሡ ዘንድ ሠበብ ይሆናችኋል። ጠቅ ያርጉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

📖 سورة الكهف ሚስባህ ሳኒ ማራኪ ቲላዋ 🍃🍃🍃🍃 👉የጁምዓ ሱናዎች🌸 ✅اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🔤የጁመዓ ቀን ሱናዎች ‏💐سنن يوم الجمعة 1⃣ ✨ الغسل 2⃣  ⭐️    الطيب 3⃣ ✨ السواك 4⃣⭐️ لبس الجميل 5⃣✨ قراءة سورة الكهف 6⃣⭐️التبكير لصلاة الجمعة 7⃣ ✨الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 1⃣🎤ገላን መታጠብ 2⃣🎤 ሽቶ መቀባት 3⃣🎤ሲዋክ መጠቀም 4⃣🎤 ጥሩ ልብስ መልበስ 5⃣🎤 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 6⃣🎤ለጁመዓ ሶላት በጧት መሄድ 7⃣🎤 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛ ﷺ 🌹 ..........................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ https://t.me/abu_sualih_genete 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 https://t.me/abu_sualih_genete 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuhuzeyfa2244 https://t.me/abuhuzeyfa2244

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉በዚህ እሳ ያምራል አያምርም ጀግኖች ዱአ አርጉ አላህ እንደዚህ መስጅደል አቅሷን እንዳሳምራት 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 �
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉በዚህ እሳ ያምራል አያምርም ጀግኖች ዱአ አርጉ አላህ እንደዚህ መስጅደል አቅሷን እንዳሳምራት 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123

👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔴👉መስጅደል አቅሷ በእንደዚህ አይነት ኢንሻ አላህ ትሠራለች በአላህ እገዛ ይህ ተስፋችንነዉ። 🔺ያአላህ ያረብ ህልማችንን አሳካዉ 🤲🤲🤲 ይቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻�
👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔴👉መስጅደል አቅሷ በእንደዚህ አይነት ኢንሻ አላህ ትሠራለች በአላህ እገዛ ይህ ተስፋችንነዉ። 🔺ያአላህ ያረብ ህልማችንን አሳካዉ 🤲🤲🤲 ይቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺                         በኦላይን 🔺  አስሩን የዙል ሂጂ ቀናቶችን በተመለከተ🔺 🔺  አስሩን የሀጂ ቀናቶች በተመለከተ የተሰጠ ገሳጭና መካራ የሆነ ሙሀዶራ በሸይኻችን አالله ይጠብቀውና  ገባብለህ ኮምኩም በማይጠገብ አድበቱ እያፈሰሰልህ ነው 🔶 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🎤🎤 للشيخ الفاضل الدعي إلى الله أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه    🎙ረዝመቱ 🕰 28:20🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ... 🔴➣የሌሊት ወፍን ትፈራለህ 🔴➣በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ 🔴➣በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ 🔴➣በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ 🔴➣በ
👌ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ... 🔴➣የሌሊት ወፍን ትፈራለህ 🔴➣በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ 🔴➣በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ 🔴➣በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ 🔴➣በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ.. 🔴➣በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ        🔴➣አይጥ ልብስህን ሲበላው የሞት መልዕክተኛ ነው ብለህ ትሳቀቃለህ.. 🔺በጥቅሉ🔺 👌ተውሒድ ያለው ሰው በብቸኛውና በአሸናፊው አላህ ስለሚተማመን አለም በሙሉ ቢነሳበት እንኳን አላህ ይበቃኛል👇 👈حَسْبِيَ اللَّه ➤ብሎ እንደ ተራራ ይቆማል። 👌​ተውሒድ የሌለው ሰው ፈጣሪውን ስለዘነጋ ደካማ በሆኑ ፍጥረታትና በከንቱ ወሬዎች ሁሉ እንደ ቅጠል ይረገፋል።   🔺➤ አላህ ተውሂድ ካረጋገጡ ባሮች ያድርገን..... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉አየህ አየህ የተዉሂድ ሀቂቃ ገለፃ ይህነዉ ይግባህ ሸሁ ከዚች ዉጭ ከሆነ ድኑ የተበላሸ ይሆናል 🔴ስለዚህ ሽርከል አክበር የፈ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉አየህ አየህ የተዉሂድ ሀቂቃ ገለፃ ይህነዉ ይግባህ ሸሁ ከዚች ዉጭ ከሆነ ድኑ የተበላሸ ይሆናል 🔴ስለዚህ ሽርከል አክበር የፈፀመ የሆነ አካል ተዉሂድን አፍርሷል እና ከእስልምና ይወጣል በጀህልም አጋራዉ አዉቆም አጋራዉ ሙርጅአወች መረጃን እያምታቱ እየዋሹ ቢንጫጩም አያድኑትም የእስልምናችን ዋናዉ ወጋግራ አላህን በብቸኝነት መገዛትነዉና 🔴👉በጣም የሚገርሙት እነዚህ የኢርጃዕ በሽታ ያጠናገራቸዉ አካላቶች ሶላት የማይሠግድን ሠዉ ጃሂልም ቢሆን ያከፍሩታል የመጀመሪያዉ ጥሪ እኮ ተዉሂድነዉ አልገባቸዉም እንበል እኛ እንላቸዋለን አንድ አካል ሙስሊም ሊሆን ዘንዳ መጀመሪያ ከሶላቱ በፊት አቂዳዉ ተዉሂዱ ሲስተካከልነዉ ካልተስተካከለ ቢሠግድም ተቀባይነት የለዉ ስለዚህ ሽርክ የሠራን አካል ለማክፈር ምን ከበዳቸዉ አጅብብብ አላህ ይጠብቀን ⭕️👉ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123

👆👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉እዉነትነዉ የተቃጠለም ቢቃጠል የጮኸም ቢጮህ የዋሸም ቢዋሽ አንሠማም ሸይኹና አቡ ኒብራስ ሀቅ ላይ እስካለ ድረስ ብትቀጥፉበትም ቦታ የለንም
👆👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉እዉነትነዉ የተቃጠለም ቢቃጠል የጮኸም ቢጮህ የዋሸም ቢዋሽ አንሠማም ሸይኹና አቡ ኒብራስ ሀቅ ላይ እስካለ ድረስ ብትቀጥፉበትም ቦታ የለንም እሡም ቦታ የለዉም ተዉሂድን በማስተማር ወደፊት ቀጥሏል አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቀዉና። 🔴ዝም ብለህ ናና ከሚጣፍጠዉ አንደበቱ ዉልዉል ፍንትዉ ያለች አቂዳህን መተህ ጠጣ ብየሀለሁ ወሬዉን ተወዉና ሸህነት ፈትፍቶ ያጎርስሀል ሸይኻችን 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌አ ን ብ ቡ ኝ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌መስጅድ_አል አቅሷ ሪል_ስቴት በሴቶች ለሴቶች ደዕዋ የፊታችን እሁድ  الأحد، ٣٠ ذو القعدة ١٤٤٧ هـ በኢትዮጲያ ደሞ ማለትም ግንቦት 9/2018 ልትፈካ  ነውና የሰማህ የሰማሽ ላልሰሙት አሰሙሙሙሙ.. ❗️ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🔴➣ መላው  በደሴና በዙሪያዋ  ያላችሁ  ሙስሊማ  የሱና እናቶች እህቶች ሆይ የአቅሷዎቹ  የተውሒድና  የሱና እህቶቻችሁ በመስጅድ_አል አቅሷ ደሴ  የደዕዋ ፕሮግራም  ደግሰው  ኑ ድናችንን  እንማማር  እንተዋወስ  ብለዋችኋል የነ ዓኢሻ ወራሾች ከዓቂዳ እስከ ትዳር ከአሰጋገድ እስከ ልጅ አስተዳደግ... ህይወታችንን በቁርአንና በሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ለመቅረጽ እንመካከራለን እና ኑኑኑኑ እያሏችሁ ነው ።  🔺ቀን የሚመጣው እሁድ🔺 🔺​ሰዓት➤ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ 🔺​ቦታ➤በመስጅደል አቅሷ (ደሴ) 🔺​ለማን➤በሴቶች ለሴቶች ብቻ! 🔺​ ለራቃችሁ እህቶች በኦንላይን፦ 🔺➣​በአካል ለማትገኙ እጅግ ሰኪዩርድ በሆነችው በሲድራ ቻናል የቀጥታ ስርጭቱን መከታተል ትችላላችሁ... ➣​እህቴ ሆይ ቀጠሮሽ ከእውቀት ጋር ይሁን። 👌➣ወንድሜ ሆይ እህትህን ልጅህን እናትህንና ሚስትህን ወደዚህ ወደ ውዷ አቅሷችን አሳፍር። ይህ መድረክ የእውቀት ድግስ የኢማን መታደሻ እና የእህትማማችነት ማጠናከሪያ ነው። የደሴና የአካባቢዋ ሰልፍይ እህቶቻችን በዚህ ታላቅ የደእዋ ፕሮግራም ላይ በመገኘት ከህቶቻችሁ ጋራ እንዲትታደሙ ጥሪ ተላልፏል። ጥቁሮቹ ጎርፎች ሰፈሩን ሲያውዱት የእስልምና ክብር እና ውበት በግልጽ ይነበባል አቦ ጀሊሉ ይጠብቃችሁ.. 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉እስልምና ማለት ምንድነዉ? ✅እስልምና ማለት ለአላሁ ሡበሀነሁ ወተአላ እጅ እግር መስጠትነዉ ብቸኛ አርጎ በመገዛት እንድሁም ወደእሡ መጎተትነዉ ለ
👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉እስልምና ማለት ምንድነዉ? ✅እስልምና ማለት ለአላሁ ሡበሀነሁ ወተአላ እጅ እግር መስጠትነዉ ብቸኛ አርጎ በመገዛት እንድሁም ወደእሡ መጎተትነዉ ለሡ ማጎብደድ እሡን በመታዘዝ እንድሁም ከሽርክና ሽርክን ከሚሠሩ ሠወች ጥርት ማለትነዉ። 👉ከዚህ ዉጭ ከሆነ እስልምናዉ አልተረጋገጠም ማለትነዉ ገባህ ሸህነት የሙሽሪክ ጠበቆችን የሙርጅአወችን ወገብ ነዉ የምትቆርጠዉ ይህ አገላለፅ 📲ጠቅ ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123