uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

Відкрити в Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
854
Підписники
+1624 години
+347 днів
+16130 днів
Архів дописів
👌ይቺ አጠር ያለች ግን የሙርጂኣን ወገብ ዛላ የምትቆርጥ ፈትዋ ነች‼️‼️ 🔺👌 እንደት ሙስሊምን"" ላኢላሐ ኢለሏህ"" ያለን ታከፍራላችሁ ...❓ እያሉ ፍዳ የሚያሳዩ ጠምጣሚዎች ተነቃቃንኮ አለቀ በደንብ ተግባባ ን ። የኢርጃእ ወስፋት ያለባቸው ገና ይጮኻሉ ። ------- 👌➤ሽርክ ከሰራ ሙሽሪክ ነው ። ባይሆን ጃሒል ሊሆን ስለሚችል አስተምረው አስረዳው 👌ኩሁጃ በፊት ሙሽሪክ ነው لا إله إلا الله ቢልም። ❌የሚሰግድ ሐጅ የሚያደርግ ከሆነ ባንድት ሽርክ በመስራቱ እንደት እናከፍረዋለን ...❌ ☝️-----------☝️-------------☝️ 👌የመዳኺላዎችና የሐጁሪዮችን አናት ትሰብራለች🔨 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺سورة الكهف 👌ሚስባህ ሳኒ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ 🌹🌹🌹 🌹ተ🌹 🌹ጋ🌹 🌹በ🌹 🌹ዙ🌹 🌹ል🌹 🌹ኝ🌹 🌹🌹🌹 🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️سنن يوم الجمعة 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺الغسل 🔺الطيب 🔺السواك 🔺لبس الجميل 🔺قراءة سورة الكهف 🔺التبكير لصلاة الجمعة 🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ገላን መታጠብ 🔺ሸቶ መቀባት 🔺ሲዋክ መጠቀም 🔺ጥሩ ልብስ መልበስ 🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት 🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ 🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት ⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔺-------------🔻-------------🔺 ➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤          السلام عليكن ورحمةالله وبركاته             🔻.................➢...............🔻 🔺እንደተለመደው ነገ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ  ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ  የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::    🔺...............🔺...............🔺     👉================👈 🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ነገ ጁሙዓ ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله 🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺 ➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢ 🔻;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;🔻...............🔻 🔺ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ገራዶ...  እና 🔺ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ሀያት ሰፈር ...የደእዋችን ተጋባዥ ይሆናሉ ..... 🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል:: 🔻...............➢.............🔻    ➢---------------------------➢ 🔺ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ     ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ     አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ    እንዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ 🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ፣     ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ፣               ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ፣     ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ፣     በዒልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ‼️ 🔺=========👉=========🔺 👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....👉 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817

   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺 🔺 መሳጭ ምክር🔺 👈 ﴿ وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ﴾ [آل عمران: 133].   🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ                      🔺 መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ ⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى 👌.. 👈بأخينا أبي أسامة أبوبكر  حفظه الله تعالى.❗️ ------ 📲 በወንድማችን አቡ ኡሳማ አቡበከር ከገራዶ حفظه الله تعالى 👌 ርዝመት 🕰45:07🕰 📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ----- 🎙በ  Tele gram 〰 Channel ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌ይደመጥማ ለልፍስፍሶች ምርጥ ድጅኖ ነው‼️ ⭕️👉ሙርጂአው ስማማ ሙሂድ ነኝ ካልክ ቀብር አምላኪን ወደ እስልምና ቢጠጋም لا إله إلا الله ቢልም ማክፈር ግድ ይልሃል ካልሆነ ባጣኦት እንዳልካድ ልትገነዘብ ይገባሃል⁉️ كيف نحقق الكفر بالطاغوت وهل تكفير عباد القبور يعد من تحقيق الكفر بالطاغوت 👉ቀብርን እያመለከ በጣኦት ያልካደን እያሰለመክ ወንድሜ ነው እያልክ በዛው ላይ ከሙሽሪኮች የጠራውን ሰለፍይን ተክፊሪ እያልክ አዛ እያደረክ ወንጀልን በወንጀል ላይ እየደረብክ ምንተውህ ከመሰለህ ተሸውደሃል⁉️⁉️⁉️ ⭕️👉ሀቢቢ በደምብ አድርገህ ልትጠላው የግድ ነው ሙርጂአን ‼️ምክንያቱም እስልምናን የሚያፈራርስ አዲስ  ሸሪአ የሚገነባ ስለሆነ ከእስልምና የለለን ሁራፋትን እየረጨ ስለሆነ👉ሙርጂእን ራቅ ከአውሬ በበለጠ ሀቢቢ‼️‼️‼️ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

⭕️👉 በእስልምና ቢሰየምም ሽርከል አክበር የሰራን ካላከፈርክ እራስህ ትከፍራለህ‼️‼️‼️‼️ 👉ማንኛውም ሽርከል አክበርን የሰራን ማክፈር ግድ ይልሃል ወደእስልምና የተጠጋም لا إله إلا الله محمد رسول الله ብሎ የመሰከረም ቢሆን ምክንያቱም ሽርክል አክበር ተውሂድን ( لا إله إلا الله ን) የባላሻልና ‼️ تفاصيل العقيدة في تكفير المشرك المنتسب للإسلام يُقرر الشيخ صالح الفوزان في شرحه لكتاب "نواقض الإسلام" أن تكفير من أشرك بالله حتى ولو انتسب إلى الإسلام وادّعى الشهادتين هو أصل من أصول العقيدة الإسلامية الثابتة التي لا تقبل المساومة أو التردد. [1] 👌--እኔ  ሽርክ  አልሰራሁ  እያልክ  ከቀብር  አምላኪ  ሙሽሪክ  መጥራት  ያቃተህ  ዝርክርክ  በተለይ  የምትከራከርላቸው   የፌደራል  ሽርክ  የብን  ዓረቢ  ዓዚር   የአህባሽ  ጠበቃ  ራስህን  ፈትሽ   ኩፍር  ላይ  ነህ  ....والله وبالله وتالله ኩፍር  ውስጥ  ነህ  ውጣ  ቶብት  ....❗️ ------ 👌ዑለሞችን  ስማና  በራስህ  ፍረድ  በኛ  አትበሳጭ   ሰማይ   ብትዘል  ምድር  ብትገባ   ከህሌናህ  አተመልጥም ።  ስትዋሽ  ስትቀባጥር   አትኑር  ተስተካከል  ። ------- 📮ቀብር  አምላኪን  አክፍር ማክፈር ግድ ይልሃል👉ግለሰቡ ትልቁን ሽርክ መስራቱን እስካረጋግጥክ ድረስ ማክፈር ግዴታህ ነው አለበለዚያ  ግን  ራስህ  ትንከፈረራለህ… --- 👉ጀግኖችን ያዝ ተብሎ እምቢ ብሎ ከተልፈሰፈሰ የራሱ ግዳይ🔨 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

👌👌👌👌👌👌👌👌 ⭕️ምንድነዉ ወንድም እህቶች ቻናሏ ቀዝቅዛለች እናሳድጋት ሸርርርርርርር ሸርርርርርርርር ሸርርርርርርርርር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ ✅ጉዞ ወደ 500መቶ ይቀጥላል__ እንጨማምርባት በኸይርነገር ላይ እንሳተፍ 🔴ጠቅ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇 👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123

👌ተፍሲር ቂርአት ይኖራል 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ለቀጥታ ስርጭት https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16711
👌ተፍሲር ቂርአት ይኖራል 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ለቀጥታ ስርጭት https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16711

🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣6⃣ ⭕️👉 አብራኝ የምሰራ ጓደኛ አለችኝ ሰለድን በጣም እነጨቃጨቃለን እናተ ታጠብቃላች ኒቃብ ዋጂብ ነው ትላላችሁ ሱና ሁኖ እያለ አታጥብቁ ነብዩ አያጠብቁም ትላለች እደትነው❓ ⭕️👉ሽንትቤት ውስጥ  ልብስ እያጠብኩ በኤርፍንደእዋ አዳምጣለሁ ወንጀል ይሆንብኛልን❓ 🔴👉ፈርድ ሶላት ተሰግዶ ለሱና ሶላት ቦታ መቀየር እደት ይታያል❓ 🔴👉የጥቢ እህቴ  ካፊር ናት ሁልግዜ አስባለሁ ካፊር በመሆኗ አጂነብይ ትሆንብኝ ይሆንዴ እያልኩ ኡስታዝ ምትለኛለህ❓ 🔴👉 ስቲንጃ እረስቼ ሶላቴን ሰግጀ እደቀየሁ ትዝ አለኝ አለማድረጌ  ሶላቴን መድገም አለብኝን❓ 🔴👉 የፈጂር ሶላት ያመለጠው ሰው በነቃሰአት መስገድ አለበትን❓ 🔴👉 አንድ ኒቃብ የምለብስ ሴት ስራቦታ ኒቃብ ይከለከላል ማክስ መልበስ ትችላለችን❓ 🔴👉ሁለት(2)አመት አልጋ የለዩ ባልናሚስትን በተመለከተ❓ ⭕️👉አረብ ሀገር ነው ያለሁት ባሌ የሰራሺውን ካላመጣሽ ይለኛል ግን ሌላ አግብቶብኛል እቢ ማለቴ ወጀልነውን❓ ⭕️👉አንዳንድ ወንድሞች አገኙበት ቂርአት ይቀራሉ እነሱን  ማኩረፍ እደት ይታያል ❓ ⭕️👉መስጂደሰላም ሲሰራ የሠጠሁት ሀብሌ ሁልጊዜ ትዝይለኛል ከዛም አምጡልበላቸውን እላለሁ  ከሰሩን ደባ አፃር ምላድርግ ኡስታዝ ❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣6⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤

🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉የጦሳ ብርቅየወች አላህ ይጠብቃችሁ እንደት ታምራላችሁ ጀግኖችየ ዉበት በሠለፍዮች ይብቃ!!

ያአላህ ውበት እንደት ያምራሉ ሁለቱ ጦሳወች
ያአላህ ውበት እንደት ያምራሉ ሁለቱ ጦሳወች

ሸይኻችን ወደ ጥያቄና መልስ ተሸጋግሯል
ሸይኻችን ወደ ጥያቄና መልስ ተሸጋግሯል

🩲_ በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ተጀምሯል

👇 👇 የእሁድ ማታው ፕሮግማችን ዛሬም ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉 በቴሌግራም ጦሳና 👉 በኢሞዋ ጦሳ ይሳተፉ .... ✔️ ሒዝብዮች ሆይ ወደዳችሁም ጠላችሁ ጦሳ
👇 👇 የእሁድ ማታው ፕሮግማችን ዛሬም ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉 በቴሌግራም ጦሳና 👉 በኢሞዋ ጦሳ ይሳተፉ .... ✔️ ሒዝብዮች ሆይ ወደዳችሁም ጠላችሁ ጦሳ በየቤቱ ገብታለች ። ጦሳ የሌለችህ መማሪያ እንዳው ምን አለህ .....❓ 🔻ጦሳን አሟሙቋት ን ቦ ቹ🔺 🌿አንተ ደሞ ሰለፍይ የሆንከው ወንድሜ ሆይ 3:00 ላይ ግሩፕህን ቆላልፈህ ፈጠን ብለህ ወደ ጦሳ ገባ በል እህትነትም እንደዛው ..... 👌አንተ ደሞ በኢርጃእ የነቀዝከው ሆይ ሰለፍዮችን በእውቀት ብለጥ ወንድ ከሆንክ ምቀኝነቱን ትተህ እስኪ ጠጋ ብለህ ተማር ጠይቅ ከኡለማኦች ጋራ ተዋወቅ ጎመንን ተወው በቃ ተወው አልኩህ እኮ በቃ ከዋርካዎቹ ጋራ ሁን ከነ ኢብኑ ባዝ ከነ ራጅሂ..... 👌አንተም ሲጠሉ አይተህ የጠላሃን ናማ ጠጋ ብለህ እየን በሩቅ አትፍራ ጠጋ ብለህ ቀመስ አርግማ ከማሩ ወንድማለምየ ከዛ ቡሀላ ለአንተ ትቸዋለሁ ምርጫው የአንተ ነው.... 👌አንችም እህትነት ወደ ሰለፍዮች ነይና በቃ የሱመያ ወራሽ ከሆኑት እህቶችሽ ጋራ ሁነሽ የአቂዳ ምንጭ የሆነውን ቁርአን ተፍሲር ከእህቶችሽ ጋራ ተሟጠይ ትጠቀሚያለሽ ... 🔺በጥቅሉ ዛሬ ፈተዋ አለለለለለለ➣ 👇👇 መድረሳችን ጦሳ ወደፊት 👇👇 ልበሱት ማስታወቂያን በተለይ imo ዎይ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse