uk
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

Відкрити в Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
230
Підписники
+524 години
+117 днів
+530 день
Архів дописів
አላህ ከሰው አይን ይጠብቃቸው ያረብ

ከወንድሙ ናሙስ ጋር የጥያቄና መልስ

👌_ የህፃናቶች ፕሮግራም ስላለ ተመለሱና የህፃናቶችን የሚጣፍጥ አንደበታቸዉን ተጋበዙልን::

ሰበር ዜና፦ የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ (የጁምዓ ዕለት) መሆኑ ተረጋገጠ! መካ — ሳዑዲ ዓረቢያ በዛሬው ዕለት ረቡዕ ምሽት በመላው ሳዑዲ ዓረቢያ ሲከናወን የቆየው የሸዋል ጨረቃ ፍለጋ ውጤት ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሠረት የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ ምክንያት፣ ነገ ሐሙስ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኖ የሚጾም ሲሆን፣ ታላቁ የዒድ አል-ፊጥር በዓል ከነገ በስቲያ አርብ (ጁምዓ) መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም (March 20, 2026) እንደሚውል የሳዑዲ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ አሳውቋል። በዓሉ ከአርብ የጁምዓ ዕለት ጋር በመገጣጠሙ ልዩ ድምቀት ይኖረዋል። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ረመዳንን በሰላም እንዳጠናቀቅን ሁሉ፣ በዓሉንም ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመድ ጋር በጋራና በመረዳዳት እንድታሳልፉ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። ዒድ ሙባረክ! መልካም በዓል! https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

አይኔ ነው ወላ ወላሂ አጃኢብ ነው ሱብሀን አላህ እንደው ያላህ ስራ ጥራት ይገባህ ጌታየዋ
አይኔ ነው ወላ ወላሂ አጃኢብ ነው ሱብሀን አላህ እንደው ያላህ ስራ ጥራት ይገባህ ጌታየዋ

"አጫጭር ቲላዋ" 👇👇👇👇👇👇 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 10:55  ✓✓✓✓

" ቲላዋ " "ተጋበዙልኝ ውዶቼ " "የአላህ ቃል አይጠገብም" "እንደ ግልኮስ ያክማል ከዛም በላይ ኧረ" "ልዩ ስጦታየ ናት" " "አጫጭር ቲላዋ" 👇👇👇👇👇👇 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 10:55  ✓✓✓✓

الصلاة الابراهيمية مكررة لمدة ساعتين

018.mp329.07 MB

+5
4_5825496797648264370 (1).mp37.97 MB

013.mp36.48 MB

012.mp313.37 MB