✨የረሱል (ሶ.ዐ.ወ) መንገድ✨
Відкрити в Telegram
ይህ ቻናል የእለት ተእለት ህይወትህን ሊያግዙ የሚችሉ ➊አጫጭር ዱዓዎችና ➋ሀዲሶች ይለቀቁበታል። ❸ታማኝ ምንጮችን በመጠቀም እውቀትህን ለማዳበር ❹ከዲኑ ጋር ያለህን ግንኙነት ለማጠናከር አስብ። ለሌሎችም በማጋራት የዚህ መልካም ስራ ተካፋይ ሁን አስተያየት👇 @Mishkate_Islamic_bot
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
1 106
Підписники
+2924 години
+487 днів
+4830 день
Кількість дописів
Триває завантаження даних...
Реакції
Коментарі
Telegram Stars
ТОП дописів по
Триває завантаження даних...
Аналітика дописів
Дописи | Динаміка переглядів | |||||
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595 | 20 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
እነሆ አስተማሪ አዝናኝ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል ።
ቁርአንን በተለያዪ ቃሪኦች
Profile picture
Islamic meme 🤪
Islamic jokes 🥰
አሪፍ አሪፍ ኢስላማዋ መልዕክቶችን
እንዲሁም አሸላሚ ጥያቄ እና መልስ
የያዙ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል ::
ሁሉንም ይዘናል ገብታችሁ ጎብኙን 🥰
For free wave 👉 @ezedinm1 | 22 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
❓ከሚከተሉት መካከል የአላህ ቃል (ንግግር) የሆነዉ የቱ ነዉ ⁉️
📌ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🔗 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave | 21 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
Free promoter👉 @selluhi
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 11 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أمرني جبريلُ أن أُقدِّمَ الأكابرَ﴾
“ጂብሪል ታላላቆችን እንዳስቀድም አዞኛል።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 1555 | 162 | 3 | 0 | 9 | Loading... | |
🫀 ልብህን አታድክም...🤌
ባለፈው ነገር በመጸጸት ልብህን አታድክም፤ ገና ስላልደረሰውም ነገር በመፍራት አትጨነቅ። ሁሉም ነገር አላህ በወሰነለት ጊዜ ይደርሳል።
መልካም ሥራን ትንሽ ቢሆን አትናቀው፤ መንገዱም ቢረዝም ታገሥ። አላህ በቅን ልብ የተሠራን ሥራ፣ ወደ እርሱ የፈሰሰችን እንባ፣ ከያቂን ልብ የወጣችን ዱዓ ፈጽሞ አያባክንም።
የተጻፈልህ ነገር በተሻለው ጊዜ ይመጣል፤ ያልተጻፈልህ ደግሞ ከአንተ መራቁ አሁን የማታየው የአላህ ረህማ ሊሆን ይችላል።
ስለዚህ በአላህ ተመካ፣ ስለ እርሱም መልካም ግምት ይኑርህ። በተረጋጋ ልብ መንገድህን ቀጥል፤ ከችግር ጋር እፎይታ አለ፣ ከእያንዳንዱም ጭንቀት በኋላ ፈረጅ አለ። | 252 | 2 | 0 | 8 | Loading... | |
✈️ 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 🔤🔤🔤🔤 መግዛት የምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ💙
✅𝟏 𝐌𝐎𝐍𝐓𝐇𝐒 ➡️BUY
✅𝟑 𝐌𝐎𝐍𝐓𝐇𝐒 ➡️BUY
✅𝟔 𝐌𝐎𝐍𝐓𝐇𝐒 ➡️BUY
✅𝟏𝟐 𝐌𝐎𝐍𝐓𝐇𝐒➡️BUY
⚡️𝟏 𝐌𝐎𝐍𝐓𝐇𝐋𝐘 𝐋𝐎𝐆𝐈𝐍 𝐑𝐄𝐐𝐔𝐈𝐑𝐄𝐃⚡️
🔹 𝐀𝐍𝐎𝐓𝐇𝐄𝐑 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄𝐒 📈
🌟𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐬𝐭𝐚𝐫 𝐬𝐞𝐥𝐥𝐞𝐫
🤖 𝐆𝐞𝐦𝐢𝐧𝐢 𝐀𝐢 𝐏𝐫𝐨 𝟏𝟖𝐌
🌟 𝐔𝐧𝐥𝐢𝐦𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐃𝐚𝐭𝐚 𝐚𝐧𝐝 𝐕𝐨𝐢𝐜𝐞 𝐏𝐚𝐜𝐤𝐚𝐠𝐞
🔔PAYMENT METHOD💰
🏦TELEBIRR
🏦 CBE
🏦 CBE Birr
🏦 M-Pesa
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🛍ለመግዛት➡️ @x_abduex ✅ | 10 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
🖤 «የጨለማ ብርሃን» ⚪️
(እውነተኛ ህይወትን መሰረት ያደረገ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ)
ከቤተሰቦቼ ፍቅርና ሰላም ተከብቤ አድጌአለሁ...አሚሬ ላይ ትልቅ ተስፋ አለኝ... ግን ዘመኑ ያስፈራኛል! ነገር ግን የካምፓስ ህይወት ደግሞ የራሱ የሆነ የጨለማ መንገድ አለው..."
አንብበው የማይጨርሱት፣ በደስታና በሀዘን የተሞላ ውብ ታሪክ! | 1 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿تنزهوا مِنَ البولِ ، فإِنَّ عامَّةَ عذابِ القبرِ منْهُ﴾
“#ከሽንት በደንብ ተፀዳዱ። ከህዝቦቼ ውስጥ በሱ ምክንያት #በቀብር ውስጥ #የሚቀጡ አሉና።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3002 | 502 | 2 | 0 | 9 | Loading... | |
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
Free promoter👉 @selluhi
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 13 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
🖥 ቀላል Online ስራ፤በእረፍት ቀን ስሩ💼
📌ለስራው የሚያስፈልገው⬇️
✅ስልክ
✅የናንተ ፍላጎት
💢አስታውሱ🫣ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌በተጨማሪ ከቤታችሁ መስራት ትችላላችሁ ❗️
#𝐉𝐎𝐈𝐍 ብለው ይጀምሩ👇
🔗 t.me/NexoraTechEt
🔗 t.me/NexoraTechEt | 29 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
🦋ይህ ሰው በርሲሳ ይባላል። አላህን ተገዢ ነበረ። ከእለታት አንድ ቀን ግን ነገራቶች መቀያየር ይጀምራሉ። ሸይጧን በሰው ተመስሎ መጥቶ ሊያጠመው ይሞክራል። ብዙ ሰዎችን ልክፍት ያሳምምና መልሶ መጥቶ ወደ ልክት ሚያክም ሰው ልውሰዳቹ እያለ ወደሱ ይወስዳቸዋል። ከዛም መጨረሻ ላይ ከንጉስ ቤተሰብ የሆነችን ሴት ያሳምምና ወደሱ ያመጣታል። እሱም ያክማታል ነገርግን ሲያማማት በጣም ትገላለጥ ነበረ።
በርሲሳም በተደጋጋሚ ባየው ነገር
ይማረክና ከሷ ጋር.......Read More
🦋ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ ከታች
ያለውን 𝐑𝐄𝐀𝐃 𝐌𝐎𝐑𝐄 ይጫኑ🕹
▽▾▾▾▾▾▾▾▾▾▿▾▿▿▿▿▿▿▿▾▿▾▾▿▿▾▾▿▾▾▿▾▿▿▼
🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
👇👇👇👇
🛰WAVE :-@ezedinm1 | 17 | 0 | 0 | 1 | Loading... | |
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-
ጸጉሮቻቸውን እንደ (ግመል ሻኛ) የሚከምሩ (ሴቶች)፤ 'ጀነት አይገቡም'፤ እንኳን መግባትና (ሽታዋንም አያገኙም)።"
☘ሶሂህ ሙስሊም (2128) | 455 | 1 | 0 | 9 | Loading... | |
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
Free promoter👉 @selluhi
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 9 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
ከአነስ ቢን ማሊክ (رضيﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا مَرَرْتُم برِياضِ الجنةِ فارْتَعُوا قالوا وما رياضُ الجنةِ قال حِلَقُ الذِّكْرِ﴾
“በጀነት ጨፌ በኩል ባለፋችሁ ግዜ ረክታችሁ ጠጡ (እዛው ረግታችሁ እውቀትን ውሰዱ) የጀነት ጨፌ ምንድነው ሲባሉ፦ ‘የእውቀት መማማሪያ መድረኮች’ ናቸው አሉ።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3510 | 273 | 2 | 0 | 13 | Loading... | |
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀
𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐𝒇𝒊𝒊 𝑩𝒂𝒔𝒉𝒂𝒏𝒏𝒂𝒏𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒅𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂.
𝐇𝐮𝐛𝐚𝐜𝐡𝐢𝐢𝐬𝐚: 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒊𝒊 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 3𝑲 𝒇𝒊 𝑰𝒔𝒂𝒂 𝑾𝒐𝒍𝒊𝒊𝒏 𝑲𝒂𝒏 𝑯𝒐𝒋𝒋𝒂𝒏𝒏𝒖 𝑻𝒂'𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑵𝒂𝒎𝒏𝒊 𝑵𝒖𝒕𝒕𝒊 𝑫𝒂𝒃𝒂𝒍𝒂𝒎𝒖𝒖 𝑭𝒆𝒆𝒕𝒂𝒏 𝑨𝒔𝒊𝒊𝒏 𝑵𝒖 𝑸𝒖𝒏𝒏𝒂𝒎𝒂𝒂
𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨𝐨 𝐐𝐨𝐟𝐚 3𝐊+
𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞:☑️ @Rafiiqul_Islaam2 ✅
🌐 @Rafiiqul_Islaam 🌐
Ads: 👇👇👇👇
@Rafiiqul_Islaam
@Rafiqul_Islam_Promotion | 34 | 1 | 0 | 0 | Loading... |

