uk
Feedback
Chemistry group 33

Chemistry group 33

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
207
Підписники
+124 години
-17 днів
+230 день
Архів дописів
On the number line, √35 - 6 is located between ___________.
Anonymous voting

There are between 50 and 60 eggs in a basket. If one counts them out 3 at a time, he has 2 left over, but if he counts them out 5 at a time, he has 4 left over. How many eggs are there in the basket?
Anonymous voting

The box contains 3 red balls and 5 black balls. What's the probability of not black?
Anonymous voting

In which of the following intervals are both the sine and cosine functions are decreasing?
Anonymous voting

Grade 12 Economics Unit 1 Competency based short Note Economics ተመቻቹ? History, Geography ይቀጥል?

#Breaking  #Kutaa_12ffaa Qormaanni Biyyaalessaa Kutaa 12ffaa bara 2018 qabiyyeewwan kam kam of keessatti hammata? Barattoota kutaa 12ffaa bara 2018 hundaaf share taasisaa! Qormaanni Biyyaalessaa Kutaa 12ffaa bara 2018; • Bu'uura sirna barnootaatiin qormaanni biyyaalessaa kutaa 12ffaa kutaa 9ffaa hanga 12ffaa tti kan hammatu yoo ta'u, barattoonni qabiyyeewwan baratan kan qoraman ta'u. • Kutaa 10ffaa hanga 12ffaa qabiyyee sirna barnootaa haaraa bu'uura kan godhate yoo ta'u • Bara 2015 Manneen Barnootaa yaalii kutaa 9ffaa sirna barnoota haaraatiin, kanneen biroo ammoo sirna barnootaa isa duriitiin kan baratan waan ta'eef qormaanni sirna barnootaa lamaan irraayyuu qabiyyeewwan waloo ta'aniin cuunfamee kan ba'uudha . kana beekuudhaan ammumaa kaasaa sirriitti qopha'aa isiniin jenna.

📝ማስታወቂያ🔔 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት
📝ማስታወቂያ🔔 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት፡- 1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪና ፊዝክስ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። 2) ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን ይሆናል። የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ከላይ ያለዉ PDf ገጽ(Page) 24 ላይ የሄን Picture ስላስተካከልን Update ተደረጓል እና የአሁኑን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
ከላይ ያለዉ PDf ገጽ(Page) 24 ላይ የሄን Picture ስላስተካከልን Update ተደረጓል እና የአሁኑን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

እንዴት አገኛችሁት?

Only this enough for grade 12 unit 5 physics

photo content

Manim tamari elecctronics Yekebdal endayil
Manim tamari elecctronics Yekebdal endayil

👉 Who will believe it? Next, it’s your turn, No motivation it is real
👉 Who will believe it? Next, it’s your turn, No motivation it is real

photo content

Dear Students, This idea comes from the immense love we have for you. Even when words fail, know that we are by your side through it all. Keep going, keep striving, we’re with you every step of the way.

"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች
+1
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል። እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል። ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ @Qal_Academy @Qal_Academy

We are cooking something special for our Legend Students.
We are cooking something special for our Legend Students.

Just wait… you deserve this kind of unique and high-quality note.
Just wait… you deserve this kind of unique and high-quality note.

photo content

+3
500 English questions for grade 12 (4).pdf5.53 KB