Green በጎ
Відкрити в Telegram
Green Bego (Green በጎ) is a growing community and student-led initiative founded by Green New Generation School students. We focus on charity, youth empowerment, and promoting positive actions within society.
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
207
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
207
+7
#አዲስአመትአዲስልብስ
We delivered the clothes we collected to those in need and visited Yewedekuten Ansu, where we wished them a Merry Christmas. We learned many valuable lessons and shared a truly great and meaningful time together. Thank you to everyone who helped make this possible. 🤍🎄
የሰበሰብነውን ልብስ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች በፍቅር አቅርበን ሰጥተናል፣ እንዲሁም የወደቁትን አንሱን በመጎብኘት የገና በዓል ሰላምታችንን አቀርበናል። ከዚህ ጉብኝት ብዙ ትምህርቶችን ተቀብለን በደስታና ተስፋ የተሞላ ጊዜ አሳልፈናል። ይህ ተግባር እንዲሳካ ለረዱን ሁሉ ከልባችን እጅግ እናመሰግናለን። 🤍🎄
Giving is not about how much we have, but how much we care.@Greennewgenerationschool @Greenbego #Addisametaddislebeseenalebese
207
የክፍል ጓደኛችን ከአጥንት ካንሰር አንድ አመት ጀምሮ ትታገላለች። ከስር ባለዉ link በመግባት ከጎንሽ ነን በሏት በፀሎት በሞራል ከጎና እንቁም።
Our classmate has fought bone cancer for a year.This journey is hard, but she stays strong.
Please pray for her and support with any donation you can.
🔗 link 👇
https://chapa.link/donation/view/DN-Mt8MfCv2bp8x
we are with you ከጎንሽ ነንJoin telegram channel @greenbego Leave us a message Below the comment #Greennewgenerationschool #greenbego #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ #ይቀላቀሉ
207
Update🚨
Our clothes are being washed. During the first week, we washed all the kids’ clothes — 159 in total. I want to thank our school Green new generation for helping us with the washing.
ልብሳችን እየታጠበ ነው። በመጀመሪያው ሳምንት የልጆቹን ልብሶች በሙሉ - በአጠቃላይ 159 ታጥበን ጨርሰናል ትምህርት ቤታችን ግሪን አዲስ ትውልድ በማጠብ ስለረዱን ማመስገን እንፈልጋለን።
@Greenbego
Soon we will distribute it#አዲስአመትአዲስልብስእናልብስ #Greenbego #gree@Greenbego
207
እናመሰግናለን 🙏
“አዲስ አመት አዲስ ልብስ” በሚል መርህ ከጥቅምት 3 ጀምሮ በእናንተ ድጋፍ ልብሶችን ስናሰባስብ እንደቆየን ይታወቃል
በዚህ የተሰበሰቡት እቃዎች ዝርዝር ይህንን ያመለክታል 👇
👶 የልጆች ልብስ – 159
👕 ቲ-ሸርት – 112
👖 ሱሪ – 58
👗 የሴቶች ልብስ – 16
👟 ጫማ – 40
🛏️ የአልጋ ልብስ – 12
👉 ድምር 389 ልብሶች መሰብሰብ ችለናል።
ይህም ከዕቅዳችን በላይ በ 111.14% የተሳካ ትልቅ ስኬት ነው። 🎉
እናመሰግናለን ስለ ልባዊ መስጠታችሁ፣ ፈጣሪ የሰጣቹትን እጥፉን ይስጣቹ።💚
እናመሰግናለን – የምንግዜው ድጋፋችሁ አይቋረጥም።Join our telegram channel https://t.me/Greenbego #Greenbego #አዲስአመትአዲስልብስእናልብስ #Greennewgenerationschool
207
እነሆ የሳምንታችን ሪፖርት 👕👗
በአንድ ሳምንት ውስጥ እንደዚህ ያሉ ልብሶችን ሰብስበናል 👇
👶 የልጆች ልብስ – 57
👕 ቲ-ሸርትና ጀኬት – 73
👖 ሱሪ – 40
👟 ጫማ – 22
👗 የሴቶች ልብስ – 7
🛏️ የአልጋ ልብስ – 5
👉 ድምር 209 ልብሶች በአንድ ሳምንት! ይህም የዕቅዳችን 69% ደርሰናል።
እናመሰግናለን ለሰጣታችሁ፣ አሁንም መስጠቶን ይቀጥሉ
207
እናመሰግናለን 🙏
ለበጎ ዓላማ ልብስ ያበረከቱት ሁሉ። በአንድ ሳምንት ውስጥ 209 የተለያዩ ልብሶችን ሰብስበናል።
ለሰጣቹ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙌
እንግዲህም አሁንም መስጠታቹን ይቀጥሉ#አዲስአመትአዲስልብስእናልብስ
207
ለዉድ የግሪን አዲስ ትውልድ ት/ቤት ተማሪ ወላጆች
በአዲስ አመት አዲስ ልብስ እናልብስ በሚል መርህ ለአንድ ወር የሚቈይ የበጎ-አድራጎት ስራ ለመስራት ተነሳስተናል. ይሄን ስንሰራ ለተቸገሩ አረጋዉይን,ህፃናትንና ወታቶች ለማገዝ የተነሳሳን ስለሆነ አላማችን ይሄን በ1 ወር ውስጥ ከ 350 በላይ ልብሶችን ለማሰባሰብ እና ከ 150 በላይ የተቸገሩ ሰዎችን ለምርዳት ያቀድን በመሆኑ ይሄን አላማ ለማሳካት ደሞ የእናንተ እርዳታ ስለሚያስፈልገን ለእርዳታ የሚሆን ልብስ ጫማ በሙሉ ከጥቅምት 3 ጀምሮ በልጆቻችሁ በኩል እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃችሁአልን።
በጠየቃችሁት መሰረት ይሄን ቻናል የከፈትን ሲሆን በግልፀ ያለንበትን ፕሮግርስ እና መን ያህል እንዳሰባሰብን በየቀኑ በዚህ ቻናል እንልካለን ።
👇
https://t.me/Greenbego
ስለምታደርጉን ትብብር ከአሁኑ እናመሰናለን።
207
We had a great time announcing and discussing our project with parents. We gained valuable ideas and inspiration, and we’re truly honored to have such supportive parents.
#አዲስአመትአዲስልብስእናልብስ
