Ab Trades
Відкрити в Telegram
Trading community
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
314
Підписники
+124 години
+17 днів
-330 день
Архів дописів
314
Part 1
Lot Size በፎሬክስ ማለት በMarket ውስጥ የምንገባበት የትሬድ መጠን ነው።
ለምሳሌ፦
👉0.01 → ትንሽ መጠን
👉0.10 → መካከለኛ መጠን
👉1.00→ ትልቅ መጠን
Lot Size ከፍ ሲል:
👉 ትርፍ ይጨምራል
👉 ኪሳራም ይጨምራል
Lot Size ዝቅ ሲል:
👉 ሪስክ ይቀንሳል
👉 ትርፍም ትንሽ ይሆናል።
314
ሰላም የ Ab trades family ከዚ በዉሀላ የ forex እና crypto signal በየቀኑ ይለቀቃል A+ setup market analysis challenges stay active and make money 💰
https://t.me/+25FDYZb1wuA2OTM0
React ግድ ነው Active መሆናችሁን ለማወቅ ።
