uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Відкрити в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
5 559
Підписники
+1324 години
+927 днів
+29830 днів
Архів дописів
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

ሴት ልጅ ምላሷ አጥር ልብሷ እረዘም ሲል ጥሩ ነው ። አይደልምዴ???

📊ጥያቄ: ⁉️ የዲን ምሰሶ ተብሎ የሚጠራው ኢባዳ ምንድን ነው?

🛑ከ500 ተከታይ በላይ 🛑ከ1000 ተከታይ በላይ 🛑ከ3000 ተከታይ በላይ ያላቹ የቻናል ባለቤቶች ኑ ቻናላቹን በነፃ ላሳድግላቹህ @Mujahid_Selefi አናግሩኝ

🌹"የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው "🌹 የምትስማሙ OK የምትለዋን በመንካት የሰለፊይ ቻናል ተጋበዙልኝ

🖊ጥያቄ⁉️ 📊ቁርአን ስንት ምዕራፎች አሉት!?

🌺ጥሩ ሚስት ከአሏህ የምትቸር ስጦታ አንጂ በምርጫ እንዳልሆነች ሁሉ ጥሩ ባልም እንደዛው ነው ። ምርጫዬ ጥሩ ስለ ነበር ነው ወዘታ ብለሽ እንዳትኩራሪ ! ይልቁንስ ጠበቅ አድርገሽ በብልህነት ይህን
🌺ጥሩ  ሚስት ከአሏህ የምትቸር  ስጦታ አንጂ በምርጫ እንዳልሆነች ሁሉ ጥሩ ባልም እንደዛው ነው ። ምርጫዬ ጥሩ ስለ ነበር ነው ወዘታ ብለሽ እንዳትኩራሪ ! ይልቁንስ ጠበቅ አድርገሽ በብልህነት ይህን ውድ ባልሽን ያዢ!!© ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

የመዳም ቅመሞች አንብቡት ◈የመጣን ሰው ሁሉ አትመኑ ጠንቀቅ በሉ ዘመኑ የፊትና ነው። ➤አገባሻለሁ ያለ ሁሉ የሚያገባሽ እንዳይመስልሽ! ▶በተለይ ውጭ ያሉ ወንዶችን ተጠንቀቁ እሱ ነው ክብራችሁን አበላ
የመዳም ቅመሞች አንብቡት ◈የመጣን ሰው ሁሉ አትመኑ ጠንቀቅ በሉ ዘመኑ የፊትና ነው። ➤አገባሻለሁ ያለ ሁሉ የሚያገባሽ እንዳይመስልሽ! ▶በተለይ ውጭ ያሉ ወንዶችን ተጠንቀቁ እሱ ነው ክብራችሁን አበላሽቶ የምለቃችሁ። በተረፈ አሏህ ይጠብቃቹህ ሼር አድርጉ እህቶች ከዚህ አይተው ምናልባት ልጠነቀቁ ይችላሉ። ~ከኢኽላስ ጋር ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

ኒቃብ ልበሱ አትገላለጡ🙌
ኒቃብ ልበሱ አትገላለጡ🙌

🔴ዛሬ በሜካፕ ተለቅልቀሽ በጠባብ ልብስ ተወጥረሽ ሚዲያ ላይ አደባባይ እየወጣሽ ለወንድሞች ፊትና የሆንሽ እህቴ ሆይ ነገ አሏህ ፊት ስትቀርቢ መልስሽን አዘጋጂ ⁉️ 💐ሂጃብ እና ኒቃብ የኢማን ጌጥ ነው።

🌺የአንዳንድ ምስቶች ሁነታ بعض الزوجات لا تهتم بزوجها ولا تلبي طلباته وأغلب وقتها إما في مواقع التواصل أو تكلم أمها في الهاتف أو إحدى
🌺የአንዳንድ ምስቶች ሁነታ بعض الزوجات لا تهتم بزوجها ولا تلبي طلباته وأغلب وقتها إما في مواقع التواصل أو تكلم أمها في الهاتف أو إحدى صديقاتها إتقي الله في زوجك وحافظي عليه واعرفي قيمته قبل أن يذهب لغيرك   ◈አንዳንድ ሚስቶች ለባሎቻቸው ግድ የላቸውም፣ ፍላጎቶቻቸውንም አያሟሉም።   ◈አብዛኛውን ጊዜያቸውን ወይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያሳልፋሉ፣ ወይም በስልክ ከእናታቸው ወይም ከአንዷ ጓደኛቸው ጋር ያወራሉ፡፡    ◈ስለ ባልሽ አላህን ፍሪ ፣ ጠብቂውም፤ ወደ ሌላ ሴት ሳይሄድ በፊትም ዋጋውን እወቂ። ➤ኡኽቲ ባልሽ ወደ ሌላ ሴት ከመሄዱ በፊት ብትጠብቅው ይሻላል በኃላ ከሄደ በኃላ እንዳትቆጭ። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

➤ኢንሻ አሏህ እህቶች በቅርቡ በዚህ ቻናል መልካም ዜና አለላችሁ! 🌺በቅርብ ርቀት ሆናችሁ ተጠባበቁ ◈እስከዛ ምን እንደሆነ ገምቱ

╔══🌙✨══╗ 🕋 عِيدُ مُبَارَك 🕌 ╚══✨🌙══╝ 🌷 تَقَبَّلَ اللَّهُ مِنَّا وَمِنْكُمْ 🌷 ◈አሏህ ﷻ መልካም ሥራችንን ከተቀበለልን፣ ወንጀላችንን ከማረልን፣
╔══🌙✨══╗                        🕋 عِيدُ مُبَارَك 🕌 ╚══✨🌙══╝ 🌷 تَقَبَّلَ اللَّهُ مِنَّا وَمِنْكُمْ 🌷 ◈አሏህ ﷻ መልካም ሥራችንን ከተቀበለልን፣ ወንጀላችንን ከማረልን፣ ለእኛ ከዘነልን፣ ከእሳትም ነፃ ካደረገን እውነተኛ ሙእሚኖች ያድርገን! 🤲🌷 🕋🕌⭐️ ዒድ ሙባረክ ⭐️🕌🕋 🌷 آمِين يا رب العالمين 🌷 |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት  👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 ➤ t.me/Abu_sufiyan1      

💐ለፈገግታ ያህል ፈገግታ ሱና ነው🙌 ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የዒድ ጉዞ፣ የሌለው ብቻውን ያለው ሚስቱን ይዞ

Відеоповідомлення00:30

👉በሰው ሀገር ዒድ የምታሳልፉ አብሽሩ ያልፋል። ➤ አብሽሩ በዚህ ዒድ በሰራተኛነት ኢያገለገላችሁ፣ ምግብ ኢያቀረባችሁ፣ እጅ ኢያሳጠባችሁ፣ ቦታ ኢያፀዳችሁ፣ እቃ ኢያጠባችሁ፣ በስራ ተጎሳቅላችሁ ብታሳልፉትም እናንተም የሆነ ቀን ሰው እናንተን ኢየኻደመ ከቤተሰባችሁ ጋር በመሆን ዒዱን በደስታ የምታሳልፉትበትና የዛሬውን ሀዘን የምትረሱበት ቀን ይመጣል! ኢንሻአሏህ   ◈አትዘኑ አ'ሏህ ቀናቶችን በሰዎች መሃከል ያገለባብጣታልና ተራው እስኪደርሰን በሶብር እንጠባበቅ።   ◈ሌላ ደሞ ቀኑ የደስታ ቀን ስለሆነ እንደምንም ሐዘናችንን ለመዋጥ እንሞክር አጅር አለውና! ◈ يقول ابن حجر العسقلاني رحمه الله تعالى: إظهار السرور في الأعياد من شعار الدين. 📖 فتح الباري [٢/٤٤٣]   ◈ኢብኑ ሐጀር (ረሒመሁሏሁ ተዓላ) እንዲህ ይላሉ፦ "በዒድ ቀን ደስታን ማንፀባረቅ ከዲኑ መገለጫ ነው።" 📖 ፈትሑል ባሪ: 2/443 🌹እናም አብሽሩ አትዘኑ ሐዘኑ አለፎ የደስታው ቀን ይተካልና ኢንሻአሏህ። ►ሼር በማድረግ የወንድም እህቶቻችንን የሐዘን ስሜት እንካፈላቸው።© ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

Dear Sis🌺 ኢድሽን የተገላለጠ እና የተወጣጠረ ልብስ ለብሰሽ በማሳለፍ አታበልሺው። በኒቃብ ላይ አደራሽን🙌

🌙💫🇸🇦الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد🇸🇦💫🌙

◈عيد الأضحى  ~  ሴቶችን በተመለከተ ምክር ! ➤ሴት ልጂ በኢድ ላይ እንደት መውጣት አለባት 🎙በሸይኽ አቡዘር ሀሰን  ሐፊዘሁሏህ, ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1