uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Відкрити в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
5 563
Підписники
+824 години
+797 днів
+32030 днів
Архів дописів
የምድር ዳይመዶች ሰለፍያወች የትም ሂዳችሁ ውበታችሁ ይለያል🫶🏻

AnimatedSticker.tgs0.30 KB

صلوا على سيدنا محمدﷺ صلوا على حبيبنا محمدﷺ صلوا على شفيعنا محمدﷺ ዛሬ ጁምአ ነው ሰለዋት አብዙ
صلوا على سيدنا محمدﷺ صلوا على حبيبنا محمدﷺ صلوا على شفيعنا محمدﷺ ዛሬ ጁምአ ነው ሰለዋት አብዙ

🌹"የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው "🌹 የምትስማሙ OK የምትለዋን በመንካት የሰለፊይ ቻናል ተጋበዙልኝ

➤ምርጫው ያንቺ ነው ኡኽቲ
➤ምርጫው ያንቺ ነው ኡኽቲ

<<በእስልምና ሴት ልጅ ማለት የአላህ ልዩ እዝነትና ጸጋ ናት። እርሷን በጥሩ ስነ-ምግባር አሳድጎ፣ በፍቅርና በእንክብካቤ ለቁምነገር ማብቃት ለአባትና ለናት የጀነት በር መክፈቻ ነው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሴት ልጆችን በጥሩ ሁኔታ ያሳደገ ሰው በቂያማ ቀን ከእሳቸው ጋር አብሮ እንደሚሆን ተናግረዋል። ሴት ልጅ የቤት በረከት ናት።>> ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

💎ሀቅ ነው። ◈እህቶች አትስማሙበትም?
💎ሀቅ ነው። ◈እህቶች አትስማሙበትም?

🚨ማስጠንቀቂያ ◈በምስሉ እንደምትመለከቱት በውስጥ እየመጡ ተቸግራለሁ እያሉ ብር መስረቅ ጀምረዋል! እኔን በዚህ ቅርብ ግዜ ውስጥ ከ5 በላይ ገጥመውኛል! ◈እኔን አሁን ከደቂቃዎች በፊት ጠይቆኛል አጂ
+1
🚨ማስጠንቀቂያ ◈በምስሉ እንደምትመለከቱት በውስጥ እየመጡ ተቸግራለሁ እያሉ ብር መስረቅ ጀምረዋል! እኔን በዚህ ቅርብ ግዜ ውስጥ ከ5 በላይ ገጥመውኛል! ◈እኔን አሁን ከደቂቃዎች በፊት ጠይቆኛል አጂብ! አሁን የመጣው trend ተቸግራለሁ ከ2 ቀን በኃላ እመልሳለሁ 350 ብር አበድረኝ የምል ነው! እና በሌላ ዘዴም ልመጡ ይችላሉ ብቻ ጠንቀቅ በሉ ያለንበት ዘመን በጣም ከባድ ነው። ♦️ምክረ ይሄንን ስራ ለምሰሩት ባጠቃላይ ፈጣሪ ለእናንተ እጂ እና እግር ጤና ሰቷችኃል ታድያ ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋችኋል ለምን አትሰሩም ሰውን ከምታስቸግሩ እንዲሁም ወላጆቻችሁ ከናንተ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ ግን እናንተ በዚህ ነገር ተጠምዳቹኃል በጣም ያሳዝናል። ➤ለብዙ ሰው እንድዳረስ ሼር አድርጉ ከኢኽላስ ጋር። ▶አሏህ ከእንዲህ አይነት ፈተና ይጠብቀን ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

💎ሴት ልጂ በእስልምና &lt;&lt;ሴት ልጅ በቤት ውስጥ ስትኖር የአባቷ የክብር ዘውድ ናት፤ ስታገባ የባሏን ዲን (እምነት) የምታስተካክል ግማሽ አካሉ ናት፤ እናት ስትሆን ደግሞ ጀነት ከእግሯ ስር
💎ሴት ልጂ በእስልምና <<ሴት ልጅ በቤት ውስጥ ስትኖር የአባቷ የክብር ዘውድ ናት፤ ስታገባ የባሏን ዲን (እምነት) የምታስተካክል ግማሽ አካሉ ናት፤ እናት ስትሆን ደግሞ ጀነት ከእግሯ ስር ትሆናለች። በእስልምና ሴት ልጅ ተደብቃ የምትኖር ሳትሆን፣ ተከብራና ተጠብቃ የምትኖር ውድ ዕንቁ ናት።>> ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

<<ስለ ህመምህ፣ ስለደረሰብህ መከራ ለሰዎች አለማውራትህና ራስህንም ንጹህ አድርገህ አለማወደስህ ከሰብር (ከትዕግስት) ውስጥ ይመደባል።>> ሱፍያን አስ-ሰውርይ

🎲 Get ready for the quiz 'ስለ ዲን እንጠያየቅ' ተውሂድ በስንት ይካፈላል? 🖊 1 question ⏱ 5 minutes per question 📰 Votes are visible to the quiz owner 🏁 Press the button below when you are ready. Send /stop to stop it.

ሳዑዲ ያላችሁ አንዲት እህታችን ስራ አጥታ ኢጃዛ ቤት ከተቀመጠች ቆይታለች ና የሚታውቁት ቦታ ካላችሁ ከታች በማስቀምጥላችሁ ዩዘር አውሩኝ @abdumohammed1993

⭕️ሰለፊይ ነህ/ነሽ❓ከሆንክ/ሽ Ok ምትለዋን በመጫን በወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🛑

​🌹 መልካም ባልን እንዴት ማወቅ ይቻላል? 🌹 ​መልካም ባል ማለት ባል ከመሆኑ በፊት መጠለያ የሚሆን ነው። ​ ◈ አብሮነትን የሚጠብቅ እና የትዳር ህይወትን የሚያከብር፤ ◈ በምስጢርም ሆነ በግልፅ
​🌹 መልካም ባልን እንዴት ማወቅ ይቻላል? 🌹 ​መልካም ባል ማለት ባል ከመሆኑ በፊት መጠለያ የሚሆን ነው። ​ ◈ አብሮነትን የሚጠብቅ እና የትዳር ህይወትን የሚያከብር፤ ◈ በምስጢርም ሆነ በግልፅ በትዳር አጋሩ ላይ አላህን የሚፈራ፤ ◈ የሚያከብራት እና ክብሯን የማይቀንስ፤ ◈ በደስታዋ የሚደሰት፣ በጭንቋ ጊዜም ከጎኗ የሚቆም፤ ◈ ትዳር ማለት መተጋገዝና መጋራት እንጂ መቆጣጠር እንዳልሆነ የሚያውቅ፤ ◈ ስህተት ሲሰራ ይቅርታ የሚጠይቅ እና በመካከላቸው ያለውን የሚያስተካክል፤ ◈ ንግግሩ ያማረ፣ ተግባሩ ደግሞ ይበልጥ ውብ የሆነ፤ ◈ መከባበርና መረጋጋት የሰፈነበትን ቤት የሚገነባ፤ ​እውነተኛ ወንድነቱ የሚገለጠው በባህሪውና በአያያዙ (በተግባሩ) ላይ ነው እንጂ በንግግሩ ብቻ አይደለም። ➤እህቶቼ ምን አይነት ባል መምረጥ እንዳለባችሁ በደንብ አወቁ። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

በዚህ ግጥም ላይ የረሱሉና ﷺ ሚስቶች ስም የልጆቻቸው ስምና ሌሎችንም ነገሮች ይዟል ጋበዝኳቹ👍

የረሱሉና ﷺ ሚስቶች ስንት ናቸው? ዘርዝሩ?

ሴት ልጅ ከቤት ስትወጣ ምን መድረግ አለባት?
Anonymous voting