ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Відкрити в Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
5 536
Підписники
Немає даних24 години
+507 днів
+36330 днів
Архів дописів
➼ሰው ሁሉ ስሸሸን
አሏህ ባይኖረን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር?...
አሏህዬ መቼም ብቻችንን የማትተወን ጌታ ምስጋና ላንተ ይገባህ!...
➻በህይወታችን ብዙ የሚያስፈልጉን ነገራቶች አሉ!....
ነገር ግን ከሁሉም በላይ አሏህ ያስፈልገናል።
~አሏህ ካለን ሁሉም ነገር ከራሳችን ጋር ነው!
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ?
ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?
ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
◉የምንለቀውን ባነበባቹና ባዳመጣችሁ ቁጥር አሏህ ኢኽላስን እንዲሰጠን ዱዓ አድርጉልን👌
አሏህ ኢኽላስን ይወፍቀን🤲
አዲስ አፕ ተለቀቀ!
↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
رسالة لطالبة العلم
((ሪሳላቱን ሊጧሊበቲል ዒልም))
✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:-
🔹 የኪታቡ PDF
🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ
🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ
🔹 ማስታወሻ መያዣ
🔹 Repeat (Replay) ባህሪ
🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው!
📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ።
🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት
👉 @JJ_selfy_app_developer
📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
💬 ሺዓዎች አነማን ናቸው?!
- ሰሀቦችን የሚጠሉ!
- አህለል በይቶችን ጌቶች የሚያደርጉ!
- ቁርአን ጎደሎ ነው የሚሉ!
- በሀዲስ የማያምኑ!
- ነብይነት በልፋት ይገኛል የሚሉ!
👆 ነውረኛ ከሀዲዎች ናቸው።
🎁 ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላል «ራፊዷዎች የተዋረዱ ህዝቦች ናቸው። ግልፅ የአእምሮ (ፍርድም)፣ ትክክለኛ ዘገባም፣ ተቀባይነት ያለው ሀይማኖትም፣ የበላይ የሆነ የዱንያ ስልጣንም የላቸው።» አል'ኢቅቲዳእ 2/ 815
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
صباح الخير
ቲላወቱል ቁርዐን🤌🏻
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ?
ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?
ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
እናቴ ማለት…
የወለደችኝ ሴት ብቻ አይደለችም፤ በልጅነቴ እጄን ይዛ የመራችኝ፣ ስወድቅ ያነሳችኝ፣ ስደክም ያጽናናችኝ፣ ስሳሳት በፍቅር ያስተማረችኝ የልቤ መጠጊያ ናት።
እናቴ ማለት ለእኔ ማንም ሳያውቅ የምታደርግልኝ ዱዓ፣ ሳልጠይቃት የምትሰጠኝ ፍቅር፣ በደስታዬ የምትደሰት፣ በሀዘኔ ልቧ የሚያዝን የእኔ ታማኝ ሰው ናት።
ብዙ ሰዎች ሊወዱኝ ይችላሉ፤ ግን እንደ እናቴ የምትወደኝ ልብ ማግኘት አስቸጋሪ ነው። ዓለም ሁሉ ቢለወጥብኝም፣ እናቴ በአጠገቤ እስካለች ድረስ ራሴን እንደ ድሀ አልቆጥርም።
እናቴ ማለት የሕይወቴ ድምቀት፣ የልቤ ሰላም እና ከአላህ የተሰጠኝ ውድ ስጦታ ናት። አላህ ዕድሜዋን ያርዝምልኝ፣ ጤናና ሰላም ይስጣት፣ እኔም ደግሞ ልቧን የማስደስት ልጅ ያድርገኝ። 🤲❤️እውቀትን ስንፈልግ መንገዱ ቢረዝምም አንድከም ። ዛሬ የምንማረው እያንዳንዱ ነገር ነገ ለሕይወታችን ብርሃን ይሆናል። ለእውቀት የምናገርገው ጥረት በከንቱ አይጠፋም፤ አንድ ቀን ፍሬውን እናያለን።
በመማር ጊዜ ትዕግሥትን እንላበስ ያልገባንን ለመጠየቅ አንፍራ የተማርነውንም በተግባር ለማዋል እንሞክር። እውቀት በቃላት ብቻ አይገለጥም፤ በአላህ ፍራቻ፣ በመልካም ሥነ-ምግባርና በትሕትና ይታያል።
ሰዎች ምን ይሉኛል ብለን የእውቀት ጉዞአችንን አናቋርጥ። ዓላማችንን አናስታውስ ከአላህ እርዳታን እንጠይቅ በትንሽ ትንሽም ቢሆን በየቀኑ እንቀጥል። "የእውቀት ፈላጊ ሴት የምትሸከመው መጽሐፍ ብቻ ሳይሆን፣ እውቀቷን በሕይወቷ የምታሳይ ብርሃን ናት"
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ?
ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?
ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
አዲስ አፕ ተለቀቀ!
↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
عشر نصائحه للمرأة المسلمة
((አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች))
✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:-
🔹 የኪታቡ PDF
🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ
🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ
🔹 ማስታወሻ መያዣ
🔹 Repeat (Replay) ባህሪ
🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው!
📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ።
🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት
👉 @JJ_selfy_app_developer
📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
