uk
Feedback
The 5% Club

The 5% Club

Відкрити в Telegram

Your Ultimate , Urgent and Accurate Guide | Work until it's Done!

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
882
Підписники
-224 години
+137 днів
+60230 днів
Архів дописів
photo content

Notice to all applicants who wish to enroll in the Regular Undergraduate program of Addis Ababa University for the 2026/27 (2019 E.C.) academic year (Extension)  
  🌐 ለበለጠ መረጃ ይፋዊውን የAAU ድረ-ገጽ ይጎብኙ: 👉 official AAU WebPage ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔵 ለጓደኞችዎ ያጋሩ (Share): 👉 The 5% Club Telegram Channel 🔴 የUAT ሞዴል ፈተና ለመውሰድ (UAT MOCK EXAM): 👉 Take UAT Mock Exam 👉 www.The5%Club.com ⚪️ የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ (Join Group): 👉 The 5% Club Discussion Group ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

Notice to all applicants who wish to enroll in the Regular Undergraduate program of Addis Ababa University for the 2026/27 (2019 E.C.) academic year (Regular)  
  🌐 ለበለጠ መረጃ ይፋዊውን የAAU ድረ-ገጽ ይጎብኙ: 👉 official AAU WebPage ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔵 ለጓደኞችዎ ያጋሩ (Share): 👉 The 5% Club Telegram Channel 🔴 የUAT ሞዴል ፈተና ለመውሰድ (UAT MOCK EXAM): 👉 Take UAT Mock Exam 👉 www.The5%Club.com ⚪️ የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ (Join Group): 👉 The 5% Club Discussion Group ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019  ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች
  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ  ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡   በዚህም መሠረት  በዩኒቨርሲቲዉ  ድረ ገጾች  (https://www.aau.edu.et  ወይም https://admission.aau.edu.et)    ላይ  የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ   መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
  የመመዝገቢያ ቀናት ነሐሴ 19  ቀን 2018 ዓ.ም እስከ    ነሐሴ 29  ቀን   2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት  የሚችሉት  የ12ኛ መልቀቂያ  ፈተና  በ2015፣ 2016፣ 2017  እና 2018  ዓ.ም ወስደው  የዩኒቨርሲቲ  የመግቢያ ነጥብ ያላቸው  እንዲሁም ለተከታታይ  መርሀ-ግብር Diploma +COC4 ያላቸዉ
የዩኒቨርሲቲዉ  የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜ 2 -4 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን:: ተጨማሪ መረጃ   በዪኒቨርሲቱዉ    ድረ-ገፅ   https://www.aau.edu.et   t.me/aauGAT እንዲሁም በተለያየ t.me/AAU_Official የቴሌግራም ቻናሎች እንድትከተሉ እናሳዉቃለን::
 ✨ የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ስኬታማ ለማድረግ ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎት! ✨                                                  🌐 ለበለጠ መረጃ ይፋዊውን የAAU ድረ-ገጽ ይጎብኙ: 👉 official AAU WebPage 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

photo content

✨ የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ስኬታማ ለማድረግ ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎት! ✨                                                  🌐 ለበለጠ መረጃ ይፋዊውን የAAU ድረ-ገጽ ይጎብኙ: 👉 official AAU WebPage ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔵 ለጓደኞችዎ ያጋሩ (Share): 👉 The 5% Club Telegram Channel 🔴 የUAT ሞዴል ፈተና ለመውሰድ (UAT MOCK EXAM): 👉 Take UAT Mock Exam 👉 www.The5%Club.com ⚪️ የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ (Join Group): 👉 The 5% Club Discussion Group ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

ማስታወቂያ ለ2019 የትምህርት ዓመት በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመደበኛ የቅድመ ምረቃ መርኃ ግብር ላይ ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች
ማስታወቂያ
ለ2019 የትምህርት ዓመት በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመደበኛ የቅድመ ምረቃ መርኃ ግብር ላይ ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከነሀሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት እስከሚወጣ ቀን ድረስ በያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት በመደበኛ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 2 በስራ ሰዓት ተገኝታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. በ2016 እና 2017 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ በወቅቱ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላችሁ 2. በ2016 እና 2017 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ከመንግስት እና ከግል ዩንቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ውጤት ያላችሁ 3. ከሙያ ትምህርት ቤቶች(TVET) ተመርቃችሁ የአራተኛ እርከን የተኳሃይነት/ የቻይነት ማረጋገጫ ሰነድ(COC) ኖሯችሁ የአንድ ዓመት የስራ ልምድ ያላችሁ(ማስረጃዎቹ ያላችሁ)
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች
- የ12ኛ ከፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት - የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት - ከ9-12 ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት - ከመንግስት ዩንቨርሲቲ ያቋረጣችሁ የወጪ መጋራት ከፍላችሁ ያጠናቀቃችሁበት የወረቀት ማስረጃ - ከሙያ ትምህርት ቤቶች የጨረሳችሁ ከላይ ከተጠቀሱት የትምህርት ማስረጃዎች በተጨማሪ፤ የሙያ ዲፕሎማ ማስረጃ፣ COC አራተኛ እርከን ያለፋችሁበት ማስረጃ እና አንድ ዓመት የሰራችሁበት የስራ ልምድ ወረቀት 
ማሳሰቢያ
⁃ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በአካዳሚክም ሆነ በዲሲፕሊን ምክንያት ያቋረጠ ተማሪ ተቀባይነት አይኖረውም ⁃ አመልካቾች ለሚኖራችሁ የትምህርት ቆይታ ወጪያችሁን እራሳችሁ የምትሸፍኑ (self sponsored)ይሆናል

| የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በ
| የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
ውጤት መቼ ይታያል ?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

ውጤት ዛሬ ይለቀቃል‼️ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል። በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን ወስደዋል። በ2018 የትምህርት ዘመን አጠቃላይ 563 ሺህ 501 ተማሪዎች በ607 የፈተና ማዕከላት ውስጥ የተፈተኑ ሲሆን ፈተናው በ6 ዙሮች ተሰጥቷል። ከዘንድሮ ጠቅላላ ተፈታኞች መካከል 306 ሺህ 456 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ፣ 257 ሺህ 45 ደግሞ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነበሩ፡፡ ውጤቱን በተመለከትም ትምህርት ሚኒስቴር በ9 ሰዓት መግለጫ ይሰጣል፡         🔵 ለጓደኞችዎ ያጋሩ (Share): 👉 The 5% Club Telegram Channel 🔴 የUAT ሞዴል ፈተና ለመውሰድ (UAT MOCK EXAM): 👉 Take UAT Mock Exam 👉 www.The5%Club.com ⚪️ የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ (Join Group): 👉 The 5% Club Discussion Group ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady

📢 AAU Information Week 2026 ✨ Official Kick‑Off Tomorrow! 🗓 Friday, August 14, 2026 ⏰ 11:00 AM 📍 Addis Ababa University –
📢 AAU Information Week 2026 ✨ Official Kick‑Off Tomorrow! 🗓 Friday, August 14, 2026 ⏰ 11:00 AM 📍 Addis Ababa University – Main Campus, Forum Building Join us as we open Information Week with inspiring sessions and guidance for incoming students. Don’t miss it!

🎓 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ መረጃ! 🎓 📅 የመረጃ ሳምንት አምስት ቀናት ቀርተውታል 🕒 አርብ ነሐሴ 8፤ ከሰዓት ከ 7፡30 ጀምሮ በይፋ ይጀምራል 🏛️ የተለያዩ ኮሌጆችና የትምህርት
🎓 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ መረጃ! 🎓 📅 የመረጃ ሳምንት አምስት ቀናት ቀርተውታል 🕒 አርብ ነሐሴ 8፤ ከሰዓት ከ 7፡30 ጀምሮ በይፋ ይጀምራል 🏛️ የተለያዩ ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀግብር ከነሐሴ 8 - 16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ ይካሄዳል ℹ️ በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃዎች ያገኛሉ፦
📋 የመግቢያ መስፈርቶች 📝 የማመልከቻ ሂደቶች ✍️ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) 🎓 የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) 📌 ስለ ምደባ መረጃ
✨ የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ስኬታማ ለማድረግ ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎት! ✨                                                        🌐 ለበለጠ መረጃ ይፋዊውን የAAU ድረ-ገጽ ይጎብኙ: 👉 official AAU WebPage ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔵 ለጓደኞችዎ ያጋሩ (Share): 👉 The 5% Club Telegram Channel 🔴 የUAT ሞዴል ፈተና ለመውሰድ (UAT MOCK EXAM): 👉 Take UAT Mock Exam 👉 www.The5%Club.com ⚪️ የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ (Join Group): 👉 The 5% Club Discussion Group ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady

🎓 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ መረጃ! 🎓 የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃዎችን የሚያገኙበት ልዩ ፕሮግራም ከነሐሴ 8 - 16 / 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። 📅 📚 በመረጃ ሳምንቱ ውስጥ የሚከተ
🎓 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ መረጃ! 🎓 የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃዎችን የሚያገኙበት ልዩ ፕሮግራም ከነሐሴ 8 - 16 / 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። 📅 📚 በመረጃ ሳምንቱ ውስጥ የሚከተሉትን ወሳኝ መረጃዎች ያገኛሉ፦
📝 የመግቢያ መስፈርቶች — ለመመዝገብ ምን ምን ያስፈልጋል? 💻 የማመልከቻ ሂደቶች — እንዴት ማመልከት ይቻላል? ✍️ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) — ስለ ፈተናው ዝግጅት። 💰 የስኮላርሺፕ አማራጮች — የመንግስት፣ የግል እና የፕሬዝዳንታዊ ዕድሎች። 🏢 ስለ ምደባ መረጃ — የክፍል ወይም የካምፓስ ምደባ ሁኔታ።
✨ የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ስኬታማ ለማድረግ ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎት! ✨ 🌐 ለበለጠ መረጃ ይፋዊውን የAAU ድረ-ገጽ ይጎብኙ: 👉 official AAU WebPage ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔵 ለጓደኞችዎ ያጋሩ (Share): 👉 The 5% Club Telegram Channel 🔴 የUAT ሞዴል ፈተና ለመውሰድ (UAT MOCK EXAM): 👉 Take UAT Mock Exam 👉 www.The5%Club.com ⚪️ የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ (Join Group): 👉 The 5% Club Discussion Group ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady

📌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተናዎች ማብራሪያ! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጣቸው የመግቢያ ፈተናዎች (ለምሳሌ GAT፣ UAT) በተመለከተ የሚከተለውን አጭር ማብራሪያ በቪዲዮው ይመልከቱ፦ 🌐 ለበለጠ መረጃ ይፋዊውን የAAU ድረ-ገጽ ይጎብኙ: 👉 official AAU WebPage ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔵 ለጓደኞችዎ ያጋሩ (Share): 👉 The 5% Club Telegram Channel 🔴 የUAT ሞዴል ፈተና ለመውሰድ (UAT MOCK EXAM): 👉 Take UAT Mock Exam 👉 www.The5%Club.com ⚪️ የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ (Join Group): 👉 The 5% Club Discussion Group ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💪 የUAT ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! 🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልምዎን እውን ያድርጉ! ⚡️ Work until it's Done! #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady

🔴📢 For AAU 2026/27 Acadamic Year UG Applicants! Visit the site via this link 👉 www.The5%Club.Com Take the Mock Test For Ad
+4
🔴📢 For AAU 2026/27 Acadamic Year UG  Applicants! Visit the site via this link 👉 www.The5%Club.Com Take the Mock Test For Adiss Ababa University Undergraduate Admission Test via this link 👉 UAT PRACTICE MOCK EXAM 🚨 በUAT ትልቅ ውጤት ለመስራት ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ምርጫዎን The 5% Club ያድርጉ! 💪 "Register today! Work until it’s done." 🎓 #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady

🔴📢 For AAU 2026/28 Acadamic Year UG Applicants! Visit the site via this link 👉 www.The5%Club.Com Take the Mock Test For Ad
+6
🔴📢 For AAU 2026/28 Acadamic Year UG Applicants! Visit the site via this link 👉 www.The5%Club.Com Take the Mock Test For Adiss Ababa University Undergraduate Admission Test via this link 👉 UAT PRACTICE MOCK EXAM 🚨 በUAT ትልቅ ውጤት ለመስራት ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ምርጫዎን The 5% Club ያድርጉ! 💪 "Register today! Work until it’s done." 🎓 #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady

🎓 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ተፈታኞች በሙሉ! ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተፈትናችሁ የጨረሳችሁ ፥ Remedial ተፈትናችሁ የጨረሳችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ህልማችሁ ለሆነ ተማሪዎቸ በሙሉ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና (UAT) ከእኛ ጋር ይዘጋጁ! ✨ The 5% Club የ UAT ፈተናን በጥሩ ሁኔታ እንድትሰሩ To the point የሚያግዛችሁን ጥያቄዎች ፥ ገለፃዎች ፣ መረጃዎች እንዲሁም የአንድ ለአንድ የማማከር አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው። 🏛 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በነፃነት መማር ከፈለጉ ከአሁኑ ለUAT መዘጋጀት ይኖርብዎታል። እርስዎን ለማገዝ የሚከተሉትን ሶስት የአገልግሎት Package ይዘን ቀርበናል፦ 📦 የአገልግሎት ጥቅሎች (Packages)
📚 Package 1፦ የUAT መለማመጃ ጥያቄዎች እና Resource Materials ብቻ 💰 ዋጋ፦ 300 ETB
🤝 Package 2 ፦ የUAT መለማመጃ ጥያቄዎች፣ Resources Materials + የአንድ ለአንድ የማማከር አገልግሎት ብቻ 💰 ዋጋ፦ 400 ETB
🏢 Package 3፦ Package 1 + Package 2 + የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Application መሙላት + AAU አልፋችሁ መግባት ከቻላችሁ ለቀጣዩ አመት የትምህርት ዘመን Registration Online መጨረስ + በተመደባችሁበት ካምፓስ ፎርም መሙላት ድረስ ያሉትን ሂደቶች person to person Guide እናደርጋለን ያለመንገላታት ሂደቱን እናስጨርሳለን። 💰 ዋጋ ፦ 500 ETB
🏢 Package 4፦package 3 + inperson 2 times question working with AAU students at Abrhot library for Addis Ababa students and online for non-Addis Ababa students 💰 ዋጋ ፦ 700 ETB
💳 የአከፋፈል እና የምዝገባ መረጃ 📲 በቴሌብር (TeleBirr)፦ 0932938452 (Tigist) 🏦 በባንክ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)፦ 1000650064546 (BIRUK ZEWDU) 📤 ማረጋገጫ ለመላክ፦ የከፈሉበትን ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩ 👉 @buraseen11 🚨 በUAT ትልቅ ውጤት ለመስራት ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ምርጫዎን The 5% Club ያድርጉ! 🔵Share ⚡️ : click here 👉 (The 5% Club ) 🔴 Official Webpage Click here to access 👉 www.The5%Club.Com ⚪️ join our telegram Group 👥: Click this link 👉 : The 5% Club Discussion Group 💪 "Register today! Work until it’s done." 🎓 #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady

🔵Share ⚡️ : click here 👉 (The 5% Club ) 🔴 Official Webpage 💻: Click here to access 👉 www.The5%Club.Com ⚪️ join our teleg
🔵Share ⚡️ : click here 👉 (The 5% Club ) 🔴 Official Webpage 💻: Click here to access 👉 www.The5%Club.Com ⚪️ join our telegram Group 👥: Click this link 👉 : The 5% Club Discussion Group

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ Share https://t.me/the5clubs ©The5%Club July 2026G.C

Repost from Tikvah-University
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የትምህርት መስኮች ● Electrical E
#ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለመመልከት 👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   @tikvahuniversity