The 5% Club
Відкрити в Telegram
Your Ultimate , Urgent and Accurate Guide | Work until it's Done!
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
884
Підписники
-224 години
+287 днів
+60430 днів
Архів дописів
884
Self Sponsored Non Adiss Ababa Residents የዶርም ምደባ በዚህ ሊንክ
View Dormitory Placement - Addis Ababa Universityእየገባችሁ Check አድርጉት።
884
#Notice
ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ስልወጣ በተመደባችሁበት ዶርም ግቢ እና ዶርም ህንጻ በመሄድ ፕሮክተር ቢሮ ፎርም ሞልታችሁ ዶርም መረከብ ትችላላችሁ። ተማሪዎች እየገቡ ነው ፥ ዶርማቸውን እየተረከቡ ነው። የዶርም ምደባችሁን ለመመልከት በዚህ ሊንክ
View Dormitory Placement - Addis Ababa Universityየ AAU Application Number አስገብታችሁ መመልከት ትችለላችሁ! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

ስለ ምዝገባ Online እና In person ስለሚኖረው ለself and Government Students Step by Step ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ እንለቅላችዋለን። እስከዛ Section and Dormitory Placement ተመልከቱ!!!
884
Repost from The 5% Club
#Notice from 5%club
ከሁሉም በፊት ቀድመን የAdmission Schedule Share እንዳደረግናችሁ ነው ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው። የተማሪዎች መግባት አለመግባት የሚታወቀው መስከረም 4 እና 5 ነው። ቅበላ ያገኙ ተማሪዎች በ self እና በGovernment already ተለይተዋል። Regarding the complain የራሱ የሆነ የcomplain period አለው እሱም ከ September 15- September 17 (መስከረም 5-7) ባለው ጊዜ ነው። የአዲስ ገቢ ተማሪዎች orientation ደግሞ መስከረም 8 ነው የሚሆነው።
6 kilo Main registrar በመሄድ አዲስ አበባ እና ዙሪያው የምትኖሩ ቅሬታ ካላችሁ ቅረታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ከአዲስ አበባ ውጪ ላላችሁት ደግሞ online ያላችሁን ቅሬታ የሚገልጽ በዚህ ሊንክ ( Help Desk ) ገብታችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ።
የትም ቦታ በቀላሉ የማታገኙት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
#Clarification_Update
Section (Campus ) ስትመለከቱ program የሚል ነገር ከመጣ እናነት ይህ ፕሮግራም የሚሰጥበት ኮሌጅ ፍሬሽ ማን ለመማር ተመድባችዋል ማለት ነው እንጂ እዚህ ዲፓርትመንት ወይም program ተመድባችዋል እሱን እስከመጨረሻው ትማራላችሁ ማለት አይደለም። ዋናው ረጅስትራር አዲስ ገቢ ፍሬሽማን ተማሪዎችን በየካምፓሱቹ እያከፋፈለ ስለሚመድብ ነው። የምትወስዱት ፍሬሽ ማን ብቻ ነው ከዛ በሃላ ነው የትምህርት ክፍል ምደባ በውጤታቸሁ መሰረስ ከሴሚስተር በሓላ የሚሆነው።
ግር ያላቸው ሰዎች ካሉ ይህንን ላኩላቸው እና ግልጽ ይሁንላቸው።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
#Update
Section (Campus) Placement እየሰራ ስለሆነ ገብታችሁ በዚህ ሊንክ ቼክ አድርጉ 👉👉👉View Departemt Placement - Addis Ababa University ያልሰራላችሁ ልጆች ጠብቁ በAlphabet የመጀመሪያዎቹ አከባቢ ያሉት ናቸው እየሰራላቸው ያሉት ደጋግማችሁ ሞክሩ ዛሬ ማታ እና ነገ የተመደባችሁበትን Campus ታውቃላችሁ።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
+1
#Notice by 5%Club
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Acceptance ያገኛችሁ self and Government ተማሪዎች ምዘገባችሁን ለማጠናቀቅ የStudent portal log in አድርጋችሁ Access ማድረግ ይጠበቅባችዋል። ለሱ ደግሞ Username (UGR/****/19) እና One Time Password (OTP 4 digit number ) ያስፈልጋቸዋል። አሱን ለማግኘት Apply ያደረጋችሁበት Admission portal ላይ በዚህ ሊንክ 👉👉
https://admission.aau.edu.et/ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። Congratulations ከሚለው text በታች ነው Student portal login credential ብሎ የሚያመጣላችሁ ደጋግማችሁ ሞክሩ። | አሁን ላይ ስሞክሩት ላይሰራላችሁ ይችላል ግን ይህንን ነገር ሳታገኙ የonline ምዝገባ ማከናወን አትችሉም በዚህ መሰረት ደጋግማችሁ ለማየት ሞክሩ! | የትም ቦታ በቀላሉ የማታገኙት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
#Update
MOE registration number የሚለውን እያሰተካከሉት AAU registration number ብለውታል ። የምደባውን Data System ላይ እያስገቡ ስለሆነ ከዛሬ ማታ ጀምሮ self and government ተማሪዎች እየገባችሁ ቼክ አድርጉ ድጋግማችሁ ሞክሩ ።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
#Notice from 5%club
ከሁሉም በፊት ቀድመን የAdmission Schedule Share እንዳደረግናችሁ ነው ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው። የተማሪዎች መግባት አለመግባት የሚታወቀው መስከረም 4 እና 5 ነው። ቅበላ ያገኙ ተማሪዎች በ self እና በGovernment already ተለይተዋል። Regarding the complain የራሱ የሆነ የcomplain period አለው እሱም ከ September 15- September 17 (መስከረም 5-7) ባለው ጊዜ ነው። የአዲስ ገቢ ተማሪዎች orientation ደግሞ መስከረም 8 ነው የሚሆነው።
6 kilo Main registrar በመሄድ አዲስ አበባ እና ዙሪያው የምትኖሩ ቅሬታ ካላችሁ ቅረታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ከአዲስ አበባ ውጪ ላላችሁት ደግሞ online ያላችሁን ቅሬታ የሚገልጽ በዚህ ሊንክ ( Help Desk ) ገብታችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ።
የትም ቦታ በቀላሉ የማታገኙት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
Repost from The 5% Club
#Update
Self sponsored ተማሪዎች ማለፋችሁን አለማለፋችሁን በዚህ እየገባችሁ ተመልከቱ! 👉
https://admission.aau.edu.et/በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
#Update
ዘንድሮ የSelf-sponsor cut off point ባልተጠበቀ ሁኔታ ነው የጨመረው። እናም እንዳያችሁል self ሆነው በ freshman እንዲገቡ የተደረጉ የሉም አምና እንደነበረው። ዘንድሮ 10 የዲፓርትምንት ምርጫ ያስመረጡት ይህንን ለማስቀረት ነው። ሁሉም self ተማሪ ዲፓርትመንቱን አውቆ እንዲገባ እና only Government sponsor ተማሪዎች ብቻ በ GPA ተወደዳድረው ዲፓርትመንት እንዲመርጡ ነው።
ከSocial Some departments
Bachelor of Arts in Accounting and Finance (CoBE) 2024 ---------68 Bachelor of Arts in Business Administration and Information Systems 2024 ---------72.33 Bachelor of Arts in Logistics and Supply Chain Management 2024---------------69.83 Bachelor of Arts in Economics (CoBE) 2024 ------------------------------68.42 Bachelor of Arts in Political Science and International Relations 2024------------------71.5 Bachelor of Law --------------------------------71.92ከNatural some department cut off point
Doctor of Medicine 2024 --------------------------81 Doctor of Dental Medicine (DMD) 2024--------------- 79.08 Bachelor of Science in Information Systems 2024---------------71.42 Bachelor of Science in Computer Science 2024--------------------76.92 Bachelor of Sconce in Software Engineering 2024 ----------------- 77.67በአጠቃላይ የsocial Departments መቁረጫ ነጥብ ላይ ብዙም ለውጥ የለም የቀነሰም አለ ከአምናው ጋር ተቀራራቢ የሆነም አለ አንዳንድ የጨመሩም አሉ እነ public Administration , Public Relation , social work , Journalism Natural ላይ ግን በዙ ለውጦች አሉ በጣም የተሰቀሉ departments አሉ Natural overall በጣም ከፍ ነው ያለው። በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
884
#Update
Self sponsored ተማሪዎች ማለፋችሁን አለማለፋችሁን በዚህ እየገባችሁ ተመልከቱ! 👉
https://admission.aau.edu.et/አጠቃላይ የሁሉም Department Cut off Point list Attach አድርገናል። በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website