Alpha Technology Solution PLC
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
494
Підписники
Немає даних24 години
+127 днів
+2030 день
Архів дописів
⏳ ጊዜው እየነጎደ ነው! የቀረው 5 ቀን ብቻ!አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን (Alpha Technology Solution) ያዘጋጀላችሁ ዕድል ለመጠቀም የቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው። ይህ የቆጠራ ሰዓት ሲያበቃ ምዝገባውም አብሮ ያበቃል።
⏰ የቀረው ጊዜ፡5 ቀን ከ 9 ሰዓት ከ 32 ደቂቃ ብቻ! ይህንን አጭር ጊዜ ተጠቅመው ዛሬውኑ ይመዝገቡ። የነገ ሰው አይሁኑ፤ ዕድሉ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ እርምጃ ይውሰዱ! 🔗 ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ 🌐 ድረ-ገጽ: alphatechnologysolution.com
ለተጨማሪ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፡ 📞 +251 916 409 240 📞 +251 992 242 522
🚀 ONLIIINAAN barsiisuu JALQABNE JIRRA! 🚀Ogummaa keessan bakka jirtanii guddisuuf carraa gaarii! Alpha Technology Solution koottaatii baradhaa.
📚 kan kenninuu: ✅ Graphic Design: ✅ Video editing: ✅ Basic computer: ✅ website development:Dafaa galma'aa!
📍 Teessoon Keenya:🏢 ALPHA TECHNOLOGY SOLUTION Mobili.gamoo utaa waayu darbii tokkoffa irratti argamna
📞 Nu Quunnamaa: 📱 +251 992 242 522 📱 +251 916 409 240
የአድዋ ድል – የክብር ታሪካችን 🇪🇹ዛሬ የምናከብረው የታላቁ የአድዋ ድል 130 ዓመታት በፊት የተጻፈ የነፃነት ታሪክ ነው። ይህ ድል ኢትዮጵያ የብርታት፣ የአንድነት እና የጀግንነት ምልክት መሆኗን ለዓለም አሳየ። ጀግኖቻችን በአንድነት ተነስተው አገራችንን ከውጭ ግዛት ተከላክለው ክብራችንን ጠብቀዋል። ይህ ታሪክ ለእኛ የሚያስታውሰን – አንድ ሆነን ስንሰራ ማንኛውንም ችግኝ መሻገር እንችላለን የሚለውን ነው።
እኛም በAlpha Technology Solution PLC “Digital World for Everyone!” በማለት የአድዋን መንፈስ – አንድነት፣ ፈጠራና እድገት – በቴክኖሎጂ ዓለም ላይ ለማበረታታት እንቀጥላለን።🇪🇹 ክብር ለጀግኖቻችን 🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ክብር ለአድዋ ድል!
7 ቀናት ብቻ ቀሩት! ⏳የአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የኦንላይን ኮርሶች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የቴክኖሎጂ እውቀትዎን ለማሳደግ እና አዳዲስ ክህሎቶችን ለማግኘት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🎨 የምናሰለጥንባቸው ዘርፎች፦ግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design) ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing) ዌብሳይት ዲዛይን (Website Design) ቤዚክ ኮምፒውተር (Basic Computer) 🔗 ለመመዝገብ፦ alphatechnologysolution.com
በስልክዎ ብቻ የቴክ ባለሙያ መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ? 📱💻አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የዘመኑን ቴክኖሎጂ ተረድተው ራሳቸውን ማብቃት ለሚፈልጉ ተማሪዎች ምርጥ የሆኑ ኮርሶችን ይዞላችሁ ቀርቧል። ወደ ስኬት የሚወስደው መንገድ አሁን በእጅዎ ስልክ ላይ ይገኛል!
✅ ለምን አልፋን ይመርጣሉ?🎯 ጥራት ያላቸው ዘመናዊ ኮርሶች 🎯 በምቹ ሁኔታ የሚሰጡ ስልጠናዎች 🎯ለተማሪዎች ተብለው የተዘጋጁ ልዩ ፕሮግራሞች
📍 አድራሻችን፦ ሞቢል የውሃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ አታዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ።📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦ +251916409240 +251992242522 🌐 ድረ-ገጻችን፦ alphatechnologysolution.com
👉 “አሁን ይመዝገቡ እና በ Alpha Technology Solution ያሉ ኮርሶችን ያግኙ! https://alphatechnologysolution.com/index.php”
🎼 የአልፋ የሙዚቃ ትምህርት ታላቅ የኦሬንቴሽን ፕሮግራም! 🎹የሙዚቃ ጥበብን በጥልቀት ለመማር ለምትፈልጉ ሁሉ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አዲስ የሙዚቃ ስልጠና መጀመሩን በደስታ ያበስራል! ትምህርቱ ከመጀመሩ በፊት ለሁሉም ክፍት የሆነ ታላቅ የማስተዋወቂያ (Orientation) ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
🌟 በፕሮግራሙ ላይ፦ስለ ሙዚቃ ትምህርቱ ዝርዝር መረጃ ይሰጣል። የሙዚቃ መሳሪያዎች አጠቃቀም ማብራሪያ። በሙያተኞች የታጀበ የሙዚቃ ድባብ።
📅 ቀን፦ ነገ አርብ (20/06/2018 ዓ.ም) 🎟 መግቢያ፦ ለሁሉም በነፃ የቀረበ!📍 አድራሻችን (Location) ሻሸመኔ፦ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ።
📞 ለበለጠ መረጃ (Contact)አሁኑኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ፦ 📱 +251 916 40 92 40 📱 +251 992 24 25 22 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን - ለተሻለ የጥበብ እና የቴክኖሎጂ እውቀት!
🎬 የኤዲቲንግ ጥበብን ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ! 🚀በአሁኑ ሰዓት የቪዲዮ ይዘት (Content) ንጉሥ በሆነበት ዓለም፣ ጥራት ያለው ቪዲዮ የመስራት ችሎታ ትልቅ የገቢ ምንጭ እና የፈጠራ መድረክ ነው። አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ዘመኑን የዋጀ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል!
🌟 ስልጠናው ምን ምን ያካትታል?ሪዲንግ እና ሹቲንግ፦ ጥራት ያለው ምስል አቀራረጽ ጥበብ። ሲኒማቲክ ከለር ግሬዲንግ፦ ለቪዲዮዎችዎ የፊልም አይነት ውበት መስጠት። ሳውንድ ዲዛይን እና ሚክሲንግ፦ ድምጽን የማቀናበር እና የማጥራት ዘዴዎች። ሞሽን ግራፊክስ እና ታይፖግራፊ፦ ተንቀሳቃሽ ምስሎችንና ጽሁፎችን የመፍጠር ጥበብ። ⚠️ ማሳሰቢያ፦ የምንቀበለው የተማሪ ቁጥር ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
📍 አድራሻችን (Location) ሻሸመኔ፦ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ።
📞 ለበለጠ መረጃ (Contact) አሁኑኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ፦ 📱 +251 916 40 92 40 📱 +251 992 24 25 22አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን - ለተሻለ የቴክኖሎጂ እውቀት!
🚀 የነገውን ዓለም ዛሬ ይቅረጹ! 💻በቴክኖሎጂ በረቀቀው በዚህ ዘመን፣ የዌብሳይት ዲዛይን እውቀት መኖር ማለት የዲጂታሉን ዓለም ቁልፍ መያዝ ማለት ነው። Alpha Technology Solution በዘመናዊ መልኩ የተቃኘ የዌብሳይት ዲዛይን ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል! ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው፣ እድሜም ሆነ ሁኔታ ሳይገድባችሁ የፈጠራ ስራችሁን ወደ ዌብሳይት መቀየር ትችላላችሁ። 🌟 ስልጠናችን ምን ምን ያካትታል?
HTML5 & CSS3: የዌብሳይት መሰረት እና ውበት ግንባታ። Responsive Design: በሁሉም ስልኮች እና ኮምፒውተሮች ላይ የሚሰሩ ገጾችን መፍጠር። UI/UX Concepts: ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ ዲዛይኖችን መንደፍ።🎁 ልዩ ስጦታ አሁን ለሚመዘገቡ 20% ቅናሽ (Discount) አዘጋጅተናል! የጥራት ማረጋገጫችን የተማሪዎቻችን ብቃት በመሆኑ፣ የምንቀበለው የተማሪ ቁጥር ውስን ነው። 📍 የት እንገኛለን? (Location) ሻሸመኔ፦ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ።
📞 ለበለጠ መረጃ (Contact) አሁኑኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ፦ 📱 +251 916 40 92 40 📱 +251 992 24 25 22አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን - ለተሻለ የቴክኖሎጂ እውቀት!
💻 የዲጂታሉን ዓለም ለመቀላቀል ዝግጁ ነዎት? 🖱በአሁኑ ዘመን የኮምፒውተር እውቀት ምርጫ ሳይሆን የግድ አስፈላጊነት ነው! አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠናዎችን (Basic Computer Skills) በላቀ ጥራት ይዞላችሁ ቀርቧል። ✨ ምን ምን እንሰጣለን?
✅ Word Processing: ማንኛውንም አይነት ጽሁፍ የማቀናበር ጥበብ። ✅ Microsoft Excel: የሂሳብ ስሌቶችን እና የመረጃ ሠንጠረዦችን በቀላሉ መስራት። ✅ PowerPoint: ማራኪ የሆኑ የዝግጅት ማቅረቢያዎችን (Presentations) መፍጠር።🌟 ለምን እኛን ይመርጣሉ?
〽️ ለስራው ምቹ የሆኑ የኮምፒውተር ላቦች። 〽️ በዘርፉ በቂ እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ። 〽️ ለተማሪዎች፣ ለሰራተኞች እና ለማንኛውም ፍላጎት ላለው ሰው የሚሆን አመቺ ፕሮግራም።⚠️ ማሳሰቢያ፦ ጥራት ያለው ስልጠና ለመስጠት ስንል የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር ውስን ነው፤ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ 📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦ 📱 +251 916 40 92 40 📱 +251 992 24 25 22
🎹 ሙዚቃን በአጭር ጊዜ መጫወት ይፈልጋሉ? 🥁የከበረ ህልምዎን እውን ለማድረግ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው! አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የሙዚቃ መሳሪያዎችን በአጭር ጊዜ ተክነው እንዲጫወቱ የሚያስችል ልዩ ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል። ✨ ለምን እኛን ይመርጣሉ?
〽️ በዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች የተደገፈ ትምህርት። 〽️ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና። 〽️ ለጀማሪዎችም ሆነ ለነባሮች የሚሆን አመቺ ፕሮግራም።⚠️ ማሳሰቢያ፦ ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ 📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦ 📱 +251 916 40 92 40 📱 +251 992 24 25 22 አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ
+5
በስተ መጨረሻም ሁሉንም የሙዚቃ መሳሪያዎች አስገብተናል።🎹 ኪቦርድ 🥁 ድራም 🎸 ቤዝ ጊታር 🎸 ሊድ ጊታር 🎸 ቦክስ ጊታር እኛም ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል፤ በተሟላ መሳሪያ እና በጥሩ በተዘጋጀ አካባቢ ተማሪዎቻችንን ለመቀበል ዝግጁ ነን። ⚠️ ያለን የምዝገባ ቦታ ውስን ስለሆነ ሳይሞላ ቀድሞው ይመዝገቡ!
+251916409240 +251992242522 ይደውሉ ይመዝገቡ!እድሉን አትዘግዩ — ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
🎨 Leenjii Graphic Design: Marroo 3ffaa (Batch 3)
Yeroo ammaa kana baayy’ee barbaadamaa fi madda galii namoota hedduu kan ta’e GRAPHIC DESIGN barachuun madda galii keenya guddisaa! 🚀
Alpha Technology Solution leenjii kana yeroo 3ffaf kennuuf qophii xumuree, gara galmeetti seenaa jira. 📝
📚 Leenjii kana keessatti kanneen barattan:
✅ Branding: Maqaa fi bifa daldalaa ijaaruu.
✅ Logo Design: Mallattoo daldalaa kalaquu.
✅ Social Media Design: Miidiyaa hawaasaaf qophii fakkiiwwanii.
✅ Banner: Beeksisa bifa kanaan qophaa'an fi kanneen biroo.
📍 Teessoon Keenya:
Alpha Technology Solution
🏢 Moobilee: Gamoo Utaa Waayyuu, Darbii 1ffaa irratti argamna.
📞 Lakk. Bilbilaa:
📱 +251 916 409 240
📱 +251 992 242 522
+5
🌟 We Are Proud!We are proud to officially announce that Dagim Tesfaye has been appointed as the Brand Ambassador of Alpha Technology Solution! This is a powerful step forward for our organization as we continue our mission of building a Digital World for Everyone!
🛍 ከቅጣት እራሳችሁን አድኑ!
የፕላስቲክ ከረጢት አጠቃቀም ለቅጣት ሊዳርግዎ ይችላል። ይልቁንም የወረቀት ፓኬጅንግ (Paper Bag) ስልጠናን በመውሰድ ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ የቢዝነስ አማራጭ ይፍጠሩ!
📍 አድራሻችን፦
አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን
(ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ)
📞 አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ፦
+251916409240
+251992242522
"ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!"
🎨 የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና - ዙር 3 (Batch 3) በዘመኑ ተፈላጊ የሆነውን የግራፊክስ ዲዛይን ሙያ ተምረው የገቢ ምንጭዎን ያሳድጉ! አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ለ3ኛው ዙር ሰልጣኞች ምዝገባ ጀምሯል።በስልጠናው የሚካተቱ፦
ብራንዲንግ (Branding) ሎጎ ዲዛይን (Logo Design) ሶሻል ሚዲያ ዲዛይን (Social Media Design) ባነር (Banner) እና ሌሎችም📍 አድራሻችን፦ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን (ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ) 📞 አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ፦
+251916409240 +251992242522"ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!"
🛍 የራስዎን ቢዝነስ ለመጀመር ይፈልጋሉ?አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የንግድ ስራዎን ውጤታማ የሚያደርጉ ልዩ ልዩ የጥቅል (Packaging) ማሸጊያ ስልጠናዎችን ይዞላችሁ ቀርቧል! የማሸጊያ ጥራት ለቢዝነስዎ ግማሽ ስኬት ነው። ይማሩ፣ ይለወጡ፣ ወደ ቢዝነሱ ዓለም ይቀላቀሉ! 🎓 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፡
🍕 ፒዛ ቦክስ (Pizza Box) አሰራር 🍔 በርገር ቦክስ (Burger Box) አሰራር 🍰 ኬክ ቦክስ (Cake Box) አሰራር 🛍 የወረቀት ፓስትሪ ቦርሳዎች (Paper Bags)📍 አድራሻችን፡ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን (ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፍሎር ላይ)
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፡ +251916409240 +251992242522ጥራት ያለው ማሸጊያ ለተሻለ ሽያጭ!
🎵 ALPHA TECHNOLOGY SOLUTION 🎶 Music Training ProgramበElova Band ጋር በመተባበር 🎹 Keyboard – 8 Students 🥁 Drum – 2 Students 🎸 Box Guitar – 3 Students 🎸 Lead Guitar – 3 Students 🎸 Bass Guitar – 3 Students
⚠️ በአንድ Batch 19 Students ብቻ! Limited Practical Seats Available📅 3 Days Per Week ⏰ Flexible Time Schedule 🎓 Practical + Theory + Live Band Practice 📍 📍 አድራሻ፦ (ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፍሎር ላይ)] 📞 ለመመዝገብ +251916409240 / +251992242522 📞 አሁን ይመዝገቡ! Registration Closing Soon ⏳ 🚨 ያለን ቦታ በጣም ውስን ነው!
📦 ፔፐር ባግ ስልጠና - አሁኑኑ ይመዝገቡ!የራስዎን ስራ ለመጀመር አልያም የያዙትን ቢዝነስ በማሸጊያ ጥራት ከፍ ለማድረግ አስበዋል? አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በዘርፉ በቂ እውቀትና ክህሎት የሚያስጨብጥ አጭርና ተግባራዊ ስልጠና ይዞላችሁ መጥቷል። ምን ምን ያካትታል? ✅ የበርገር ቦክስ አሰራር ✅ የፒዛ ቦክስ አሰራር ✅ የኬክ ቦክስ እና የተለያዩ የወረቀት ማሸጊያዎች አሰራር
ልዩ ቅናሽ፦ ቀድመው ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች የ 1,000 ብር ቅናሽ አድርገናል። እድሉን ተጠቀሙና የሙያው ባለቤት ይሁኑ!
