uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

MMKC Youth

MMKC Youth

Відкрити в Telegram

“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
609
Підписники
+124 години
+47 днів
+1230 днів
Архів дописів
ለክርስቶስ ተሰቃየሁ የወጣቶች ወረሀዊ የህብረት ጊዜ እሁድ ጥቅምት 08 ከአምልኮ በኃላ >18
ለክርስቶስ ተሰቃየሁ የወጣቶች ወረሀዊ የህብረት ጊዜ እሁድ ጥቅምት 08 ከአምልኮ በኃላ >18

ሰላም ቤተሰብ, በየወሩ የሚኖረን የአንድነት ጊዜ ነገ እንደ እግዚአበ‍እሔር ፈቃድ ስለሚኖረን ከእሁድ ፕሮግራም በኃላ ካፌ እንገናኝ። መልካም ምሽት 😊

መዝሙረ ዳዊት 65:11 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። መልካም አዲስ አመት😇 MMKCY

ሠላም ቤተሰብ, ዛሬ አርብ, እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። በሰዓታችን 11:30 ጀምሮ እንገኝ። ተባረኩ MMKCY

ሰላም ቤተሰብ ‼️የነገው ወርሃዊ ፕሮግራማችን በክረምት የፕሮግራም መደራረብ ምክንያት አይኖረንም። በቀጣይ ወር የሚኖር ይሆናል። መልካም ምሽት

ሠላም ቤተሰብ😊 ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሠዓታችን 11:30 የወጣቶች ፕሮግራማችንን እንቀጥላለን። የፀሎትና ህብረት ጊዜ ይኖረናል። መልካም ቀን😊 MMKCY

ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ

photo content

ሠላም ቤተሰብ😊 ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሠዓታችን 11:30 ሳምንታዊ የወጣቶች ፕሮግራማችንን እንቀጥላለን፤ አዲስ ትምህርት የምንጀምርበት ስለሆነ በሠዓቱ በመገኘት ከሕብረት የሚገኘውን በረከት እንካፈል። ተባረኩ መልካም ቀን😊 MMKCY

photo content

photo content

ሠላም ቤተሰብ😊 ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሠዓታችን 11:30 ሳምንታዊ የወጣቶች ፕሮግራማችንን እንቀጥላለን ፤ በሰዓቱ በመገኘት ከሕብረት የሚገኘውን በረከት እንካፈል። በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ሃምሌ 5 የጋራ የህብረት ጊዜያችን ከአምልኮ በኃላ ስለሚሆን ጊዜያችንን ከወዲሁ አመቻችተን እንገኝ። ተባረኩ መልካም ቀን😊 MMKCY

ሠላም፦ ቤተሰብ 😊 "የላዩን እሹ" ብለን እንደጀመርን ዓመቱን አጠናቀናል። ዛሬ በጋራ ጌታን እናመሠግናለን 11:30 እንገናኝ። አይቀርም🙏☺️ MMKCY

photo content

photo content

ሠላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም የጸሎትና የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። በሠዓታችን 11:30 ተገኝተን ከሕብረት የሚገኘውን በረከት እንካፈል። ተባረኩ መልካም ቀን😊 MMKCY

ዛሬ ከአምልኮ በኋላ ...
ዛሬ ከአምልኮ በኋላ ...

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ክርስቶስ እና ቤተክርስቲያን" በሚል ርዕስ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር ባለፈው ሳምንት የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሰዓታችን 11:30 ተገኝተን ከሕብረት የሚገኝን በረከት እንካፈል። በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ወርሃዊ የሕብረት ጊዜዎችን ስለሆነ ከአምልኮ በኋላ ሁላችንም ግራውንድ እንገኝ። ተባረኩ መልካም ቀን😊 MMKCY

photo content

ሰላም ቤተሰብ, እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሁድ ሰኔ 7 ከአምልኮ በኋላ ከ18 ዓመት በላይ ለሆናችሁ ... በህይወት በአገልግሎት በትምህርት በስራ እንዲሁም በትዳር ምስክርነት ካላቸው ግለሰብ ጋር የህይወት ተሞክሮ ጊዜ ይኖረናል፤ ስለዚህ ሁላችንም ጊዜያችንን ከወዲሁ አመቻችተን በዕለቱ እንገኝ! ተባረኩ😊 MMKCY