🇸🇦➷الدعوة السلفية لجميع الأُمةالسلفية هي دين الله الحق ''🇸🇦
Открыть в Telegram
♨{هل يستوي الذين يعلمون والذين لا يعلمون}♨ 💥{የማያውቁ እና የሚያቁት እኩል ይሆናሉን}💥 💥💥💫ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ :-- 🔊የተለያዩ የኪታብ ደርሶች 🔊 የተለያዩ 🔊የጁምአ ኹጥባዎች እንድሁምፅሁፎችና ግጥሞች 🌕የሚለቀቅበት ቻናልንለማስተላለፍ ነው አላህ ለኸይሩ ይወፍቀን🌕ስህተትካለ እረሙኝ
Больше324
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+3130 день
Архив постов
ና ግባና አዳምጥ ሀቢቢ በየት አትበለኝ
እንካ
👇https://t.me/tewuhid_new222
Repost from ✺⚘️ በሳኡድ በረሃ የሰለፍዮች ቻናል
አድስ.የአጅሩምያደርሳችን ተጀመረ ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 👇👇👇👇https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አ ን ብ ቡ ኝ 🔺እህቶች
🔻=====➤=====➤=====🔻
🔺 السلام عليكن ورحمة الله وبركاته
👈 بسم الله الرحمن الرحيم👉
🔻 👇 🔻 👇 🔻 👇 🔻
🔹በሲድረቱል ሙንተሀ ሳምንታዊ የሴቶች የዳእዋ ፕሮግራም 🔹
""""""""""""""""""""""""""""
🟢 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው።
"" قالتِ النِّسَاءُ للنبيِّ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ : غَلَبَنَا عَلَيْكَ الرِّجَالُ، فَاجْعَلْ لَنَا يَوْمًا مِن نَفْسِكَ، فَوَعَدَهُنَّ يَوْمًا لَقِيَهُنَّ فِيهِ، فَوَعَظَهُنَّ وأَمَرَهُنَّ، فَكانَ فِيما قَالَ لهنَّ: ما مِنْكُنَّ امْرَأَةٌ تُقَدِّمُ ثَلَاثَةً مِن ولَدِهَا، إلَّا كانَ لَهَا حِجَابًا مِنَ النَّارِ فَقالتِ امْرَأَةٌ: واثْنَتَيْنِ؟ فَقَالَ: واثْنَتَيْنِ.
خلاصة حكم المحدث : [صحيح]
الراوي : أبو سعيد الخدري |
المحدث : البخاري | المصدر : صحيح البخاري | الصفحة أو الرقم : 101
| التخريج : أخرجه مسلم (2634)،
وابن حبان (2944) باختلاف يسير.
👌 እህቶች እድናቸው ላይ እንድጠነክሩ እንዳይሰላቹ በቂርአትና በዳዕዋ አደራ ማለት አለብን።ሴቶች ይህን የአላህ ድን ለመርዳት የጀርባ አጥንት ዋና ክፍል ናቸው።ስለድናቸው መመካከር አለባቸው።ቂርአትና ዳዕዋ ላይ በጥቅሉ እድናቸው ላይ የሚጠነክሩ እህቶች ከተለያዬ ፈተና አላህ ይጠብቃቸዋል።
-----
👌 እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ። የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ እያዩ ከሞባይላቸው ጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ ። ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር ... ።
🔻ለማንንኛውም ልክ እንደሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ የሴቶች ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች።እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል።በሰአቱ በሯን ማንኳኳት አለባችሁ።
👌ፕሮግራሙ 🔻የሚጀምረው👌
🔻በሳኡድ 1:30🔻
🔺በኢትዩ 7:30🔺
🔻በዱባይ 2:30🔻
👌🔻ከዳዒዎቻችን መካከል..............🔻
👇
1️⃣ ታላቁ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል...ደሴ...
2️⃣ ታላቁ ኡስታዛችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ ወደመጨረሻ ይገባልናል ..
👉 እነዚህ ውድ ኡስታዞች በጣፋጭ አንደበታቸው እህቶቻቸውን ነገ ከጁምዓ በኋላ ያዘንቡታልና .... እናቶች እህቶች ታደሙ ተብላችኋል....
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እህቶች ሲበዙ ሱና ላይ ጠንክረው
ጊዜን በአግባቡ ለዲናቸው ሰተው
ከተመካከሩ አላህ ለሚወደው
ወላሂ ወቢላህ በኸይር ላይ ናቸው።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➤=========🔻=======➤
ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ
ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ
ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ
አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ
ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ መጥሪያ።
➤=========🔻=========➤
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11311
Repost from 👌👉 𝙖𝙗𝙪 𝑦𝑎𝑠𝑖𝑟 𝙨𝙪𝙡𝙚𝙮𝙞𝙢𝙖𝙣 𝑎𝑙 𝑎𝑠𝑒𝑟𝑖𝑦
👆 👆 👆 ለተውሒድ ያለው ቅናቻ
ይለይብኛ الله ይጠብቀው
ርዝመት ⌚️40:19⌚️
𝙨𝙞𝙯𝙚 5.3MB
🎙በ Tele gram 〰 Channel
ድምፁን አነስተኛ በሆነ ሜጋባይት
ለማገኘት 👇👇👇👇👇
👌👉 http://t.me/abu_yasir_suleyiman/826
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👉 ተፍሲር ቂርአት ይቀጥላል👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ሱረቱል_ቀለም
ለቀጥታ ስርጭት
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16240
Repost from ✺⚘️ በሳኡድ በረሃ የሰለፍዮች ቻናል
አድስ.የአጅሩምያደርሳችን ተጀመረ ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 👇👇👇👇https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
Repost from 👌👉 𝙖𝙗𝙪 𝑦𝑎𝑠𝑖𝑟 𝙨𝙪𝙡𝙚𝙮𝙞𝙢𝙖𝙣 𝑎𝑙 𝑎𝑠𝑒𝑟𝑖𝑦
👌👉 የሠዒድ ኢብን አሚረል ጁመሂይ አጠር ያለ ታሪክ
⭕️➣ አስገራሚ ገሳጭ እና ማራኪ የሆነ ታሪክ ይደመጥ
👌 ታሪክ ሲነገር
➣ አንድ የታሪኩ ባልተቤት ጥሩ ከሆነ እንድንከተው ሞደል እንድናደርገው ነው ።
➣ ሁለት ደሞ የታሪኩ ባልተቤት መጥፎ ከሆነ የሱን ተግባር እንድንርቅ ነው ።
አቤት የኛ እና የነብዩ ሶሀቦች ልዩነት በድናቸው ላይ ያላቸው ጥንካሬ ይለያል
እኛ ግን ከስራ አንፃር ስንታይ አይ ሰራ ሚነ ሱረያ አለ ነስረድ الله ይጠበቀውና
፡الله የተግባር ሰዎች ያድረግን
🎙በ Tele gram 〰 Channel
ድምፁን አነስተኛ በሆነ ሜጋባይት
ለማገኘት 👇👇👇👇👇
👌👉 http://t.me/abu_yasir_suleyiman/825
👌👉 𝙢𝙞𝙨𝙗𝙖𝙝 𝙨𝙖𝙣𝙞 𝙛𝙪𝙡𝙡 𝙦𝙪𝙧𝙖𝙣 👆👆👆
➣ ከላይ ፎቶው ላይ እንደምታዩት
⭕️ የላይኛው 160.4MB ነው ሜጋባይቱ #ያልተቀነሰው
⭕️ የታችኛው ደሞ 21.9MB ነው ሜጋባይቱ #የተቀነሰው
ስለዚህ እንደዚህ #ሜጋባይቱ የተቀነሰውን
#ሙሉውን ማገኘት የሚፈልግ 👇👇👇
http://t.me/abu_yasir_suleyiman/349
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👇 👉 የእሁድ ሙሀዶራ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👈 قال تعالى(وَأَنفِقُوا مِمَّا رَزَقْنَاكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ الْمَوْتُ فَيَقُولَ رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ) {المنافقون: 10
⭕️ሰለ ኢንፋቅ የተደረገ
መካሪና ገሳጭ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ ሙሀደራ ነው ።
🟣ኢፋቅ በተመለከተ የተደረገ ሙሀዶራ🟣
------------------👌---------------
👈 بأستاذنا الفاضل الداعي إلى الله أبي أمة الله نصر الدين حفظه الله تعالى.
------
🎙 በዉዱ ኡስታዛችን አቡ አመቲالله
ነስረዲን الله ይጠብቀው።
🕌 በመስጂዴል አቅሷ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔴
📆 ,በቀን28/10/2018 EC
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
----------------------------------
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
🔗 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from ✺⚘️ በሳኡድ በረሃ የሰለፍዮች ቻናል
አድስ.የአጅሩምያደርሳችን ተጀመረ ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 👇👇👇👇https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
"" የኦን ላይን ጥያቄና መልስ""
⭕️====5⃣4⃣===
🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ
1-ከሱጁደል ሰህው በኋላ ሌላ ተሰሊማት አለን ቢብራራልኝ❓
2-የምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ምንግዜም ሰወች በደሉኝ እያለች እኔ እጣላነበር በኋለግን ብዙነገር ስትዋሽ አየኋት ከዛ ተጣላን እኔም ዳግመኛ አላናግራትም አልኩ ግን እሷ የሰጠችኝ ስጦታ ነበር ብጥለውስ ❓
3-ሰፈርላይ ዶሮ ጠፍቶ ክተቱ ተባለ እዳልቀር የሚቀረው ለባነው ይባላል ምላድርግ❓
4-ስህር አለብ ሶላት አያሰግደኝም ይጥለኛልግን እሞክራለሁ ቂርአትም አያስቀራኝ እድገላለጥ ያረገኛል ምላድርግ? ወድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ❓
5-አዚሮች የቅጣት አቀፅ እያመጡ ይሔእኮ የቅጣት ነው ሲባሉ ይህን የምትፈበርኩት እናተናችሁ ይላሉ አተምን ትላለህ❓
👌🔺የእሁዱ ማታ የኦን ላይን ጥያቄና መልስ....
⭕️⭕️ ኦላይን
🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና !
🔺እሁድ እሁድ በየሳምንቱ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ከወንድም እህቶችጋ ስለድናችን እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.
ለቀጥታ ስርጭት
ድምፁን ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
📲https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/4589
Repost from N/a
🌷ِبسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷
👌 በالله ፍቃድ በዚህ ቻናል ሀቅን ለሚፈልግ መንሀጅ ነክ የሆኑ ዳዕዋዎችን ረዶችን ጥያቄና መልሶችን
#ከላይ_ፎቶው_ላይ_እንደምታዩት
#አነስተኛ_በሆነ_ሜጋባይት
የሚተላለፍበት #ቻናል ነው
#ሊንኩን_ለሁሉም_ሰለፍይ
#ወንድም_እህቶች ሸር እያደረጋችሁ
#ተደራሽነት_እንድርጉልኝ ባረከላሁ ፊኩም
ሜጋባይቱ የተቀነሰውን አውዶ ለማገኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Mushrik_Mushrik_01
اللَّهُمَّ أَحْيِنَا عَلَى التَّوْحِيدِ، وَأَمِتْنَا عَلَى التَّوْحِيدِ، وَاحْشُرْنَا مَعَ أَهْلِ التَّوْحِيدِآمِينَ
آمِينَ يَا رَبَّ العَالَمِينَ......
ሸር ሸር ሸር ይደረግ
#ክፉ_ነህ
🔺ክፉ ነህ መለየት እወቅ ክፉነትክን
🔺ሰወችን በታታኝ የተዋደዱትን
🔺መለየት መለየት መለየት ጅብ ይብላህ
🔺ወንድም ከእህቱ ትለያየዋለህ
🔺በሳቅ በጨዋታ በፍቅር ተሳስሮ
🔺ስንቱን አሳልፎ የኖረውን አብሮ
🔺ተዋደው በፍቅር ሚስጥር ተከፋፍሎ
🔺ተጠያይቆ አውርቶ ይሁን ተባብሎ
🔺መለየት መጣና ጓዙን ጠቀላሎ
🔺መበታተን ያዘ እኔ ልባስ ብሎ
የደረሰባችሁ ገጣሚዎች ጨምሩባት
🔺https://t.me/first_tewuhid1
🔺Https://t.me/mekdelamash
بِسْمِ اللهَِّ الرَّحْمَٰنِ الرَّحَيمِ
🌴ሳምንታዊ የዕለተ እሁድ ነሲሃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
قال تعالى: "وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ذَلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ" [التوبة : 100
📞ሰለፎቺን መውደድና መከተል
ከነሱ መመሳሰል ያለው ታላቅ ልቅና
👌ሰለፎቺን የወደደ ከነሱጋር ነገ ይቀሰቀሳል
እንሁን የሰለፎች ናፋቂ
ለንናቺን ተጨናቂ
የተውሂድ አድማቂ
የሺርክ አስጨናቂ
የሙብተዲዕ ጠላት
የመንሃጅ ታጣቂ
🕌 ልጓማ በታላቁ ተቅዋ መስጂድ
፡الله ይጠብቀው
👌👉 http://t.me/abu_yasir_suleyiman/822
⭕️ግጥም
⭕️ ግጥም
⭕️ ግጥም
⭕️ርዕሱ ተውሂድ ማለት ይህ ነው
#ከስንኞቹ
ምድር ተዘርግቶ ሠማይ የቆመለት፣
የሰው ልጅ አጋንንት የተፈጠሩለት፣
ሩሱሎች ሁሉ ዋናው የመጡበት፣
መጅኑን በሚለው ቃል የተወሰፉበት፣
ኩቱብና ሩሡል ዋናው የመጡበት፣
ተውሂድን ይዘው ነው ተውችላ አትበልበት፤
እነዚህንና መሠል ስንኞችን ያካተተ ግጥም ነው ሊንካችንን መቁረጥ አንፈቅድም መጨመር ግን ይቻላል
👉 የተለያዩ የሆኑ ግጥሞችን ለማገኘት ሊንካችንን ጠቅ አድርገው ይግቡ
👌👉 https://t.me/ebrahim_abu_biniymini
Repost from ✺⚘️ የአቡ ናሙስ ፍሬወች ቻናል ከወሎ መቅደላ ማሻ ⚘️✺
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
እንደት ናችሁ ውድ ፋሚሊዎቻችን
ኢንሻአላህ ከነገ ጀምረን
ከጧት በኢትዩ ሰአት አቆጣጠር ከ 3 ሰአት
እስከ 5 ሰአት ድረስ ተንቢሀትን ከመጀምሪያው
ጀምረን ሙራጀአ የምናደርግ
ይሆናል
Repost from 🇸🇦ዳዕዋ ሰለፍያ ከወሎ መቅደላ ማሻ🇸🇦
دَاوِمُوا عَلَى تِلَاوَةِ القُرْآنِ.
العلّامة صالح الفوزان حفظه الله ..
https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha
