ru
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Открыть в Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Больше
1 073
Подписчики
+124 часа
-37 дней
+430 день
Архив постов
photo content
+1

photo content

photo content

Start now ✅live stream https://meet.google.com/ofj-niwe-mzp

🎁Give away 🎁 ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ከዚህ በመቀጠል ፖድካስት ከጀመርን ሰዓት ጀምሮ የምትከታተሉን ተማሪዎች ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ live እየተከታተላችሁ መሆኑን photo or short video በማንሳት በ telegram support በኩል ላኩልን እኛም አወዳድረን ነፃ ሁለት ኮርሶችን እንዲሁም ሌላ ተጨማሪ ሽልማቶችን የምንሰጥ ይሆናል። Telegram- @elevateskillsupport

ዛሬ ከምሽቱ 3:00 LT (night ) @elevateskill ላይ ይጠብቁት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ሊደርስ ❗️❗️❗️ ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት ለሁሉም ሰው share በማድረግ ማንኛውም የዩኒቨ
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 LT (night ) @elevateskill ላይ ይጠብቁት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ሊደርስ ❗️❗️❗️ ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት ለሁሉም ሰው share በማድረግ ማንኛውም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንዲከታተሉት ጋብዙ። የማይደገም ፕሮግራም 🤝 @elevateskill join now የማይደገም ፕሮግራም

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ሊደርስ ❗️❗️❗️ ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት ለሁሉም ሰው share በማድረግ ማንኛውም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንዲከታተሉት ጋብዙ። የማይደገም ፕሮግራም 🤝 @elevateskill join now

❗️❗️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ❗️❗️❗️❗️❗️ ➡️ከወጣት ሚሊዮነር አቤነዘር ጋር ። Elevate Podacast 🎙 ዛሬ ማለትም አርብ ከምሽቱ 3:00 LT ላይ በ @elevateskill ይጠ
❗️❗️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ❗️❗️❗️❗️❗️ ➡️ከወጣት ሚሊዮነር አቤነዘር  ጋር Elevate Podacast 🎙 ዛሬ ማለትም አርብ ከምሽቱ 3:00 LT ላይ በ @elevateskill ይጠብቁን። 🤝ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ  ጨምሮ ከተለያዩ ኢንተርናሽናል ድርጀቶች ሽልማቶችን እና እውቅና ያገኘ። 🤝ከ48+ በላይ የፈጠራ ባለቤት...     ➡️ በዚህ podcast ✅የምማረው ትምህርት ከህይወቴ ጋር ምንም አይገናኝም ; ለቤተሰቦቼ ስል ነው የምማረው አሁን ምን ማድረግ አለብኝ? ✅ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ✅ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችንን እንዴት ውጤታማ እናደርጋለን ✅በጤና እንዲሁም ማህበራዊ ግንኙነታችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን ✅ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆነን ምን አይነት ቢዝነሶችን መስራት እንችላለን ✅የሰአት አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት ✅5 አመታትን ትርፋማ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን? ➡️ live ማንም እንዳይቀር አዘጋጅ :- @elevateskill join now ✅ ለተጨማሪ መረጃ           telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1  📞 Phone: +251981807055

🌟 Breaking News: A Powerful Partnership for the Future! 🌟 Alpha Technology Solution PLC and Elevate Skill have officially j
🌟 Breaking News: A Powerful Partnership for the Future! 🌟 Alpha Technology Solution PLC and Elevate Skill have officially joined forces in a groundbreaking strategic partnership! 🤝🔥 This collaboration isn’t just an agreement — it’s a bold step toward empowering the next generation with real job opportunities, skill advancement, and innovative tech experiences. 🚀 Together, we will: 💼 Create career pathways for young professionals. 🌍 Exchange knowledge and expertise across industries. 💡 Launch joint projects that drive digital innovation and growth. With this partnership, a new era of learning, innovation, and opportunity begins! ✨ #AlphaTechnology #ElevateSkill #StrategicPartnership #TechCollaboration #DigitalWorldForEveryone #FutureOfWork #Innovation #EthiopiaTech #EmpoweringYouth

Elevate Podacast 🎙 የዚህ የስልጠና Podcast🎙 ዋና አላማ:- ለሁሉም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ ✅ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ✅ የዩኒቨርሲቲ
Elevate Podacast 🎙 የዚህ የስልጠና Podcast🎙 ዋና አላማ:-      ለሁሉም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ ✅ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ✅ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችንን እንዴት ውጤታማ እናደርጋለን ✅በጤና እንዲሁም ማህበራዊ ግንኙነታችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን ✅ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆነን ምን አይነት ቢዝነሶችን መስራት እንችላለን ✅የሰአት አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት ✅5 አመታትን ትርፋማ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን? ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች መካከል ለእናንተ አቅርበናል 🤝 ➡️አርብ ምሽት 3:00 LT ➡️እሁድ ምሽት 3:00 LT ➡️ live ማንም እንዳይቀር አዘጋጅ :- Elevate Skill ለተጨማሪ መረጃ           telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055

ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ ! ምዝገባው ሊጠናቀቅ ክላስ ሊጀመር ነው🤝 🚀ምንም skill የለኝም የሚል ሰው በ Elevate Skill በኩል 🎨Graphics Design 🎞 Video Editing �
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ ! ምዝገባው ሊጠናቀቅ ክላስ ሊጀመር ነው🤝 🚀ምንም skill የለኝም የሚል ሰው በ Elevate Skill በኩል 🎨Graphics Design 🎞 Video Editing 📉 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱Application Development መማር ይችላል ። መማር ብቻ አይደለም 1. የተማረበትን certificate ይወስዳል። 2. በድርጅታችን ውስጥ የ 1 ወር internship ይሰጠዋል። በ 950 ብር ብቻ ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች አስተምረን ከዚህም በተጨማሪ ከኛ ጋር ከሚሰሩ ከ20+ ድርጅቶች 🏢 ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን። ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ጊዜ ሳያልፍቦት ፈጥነው ይመዝገቡ። በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ 👉አዳማ ዩኒቨርስቲ  Block-302 , Office-6 መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ። 👉📞:+251901599149 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS) student Union office 👉📞:+251900644844 , +251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS) student Union office Register Now https://elevate-skill-hazel.vercel.app/ telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055

NEWS Update Alpha Technology Solution PLC and Elevate Skill have signed a joint agreement. It is an agreement that provides f
NEWS Update Alpha Technology Solution PLC and Elevate Skill have signed a joint agreement. It is an agreement that provides for various job opportunities and exchange of experiences. It is planned to work together in various projects under this agreement. elevate course for university student 🎨 Graphic Design 🌐 Web Development 📱 App Development ✂️ Video Editing 📢 Digital Marketing 950 birr Register Now https://elevate-skill-hazel.vercel.app/ telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055

message from elevate skill CEO✍️ ውድ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች🎓 የምትገኙ የ Elevate Skill ተማሪዎቻችን የ Elevate Skill course ከመውሰዳችሁ በፊት ለ እናንተ
message from elevate skill CEO✍️ ውድ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች🎓 የምትገኙ የ Elevate Skill ተማሪዎቻችን የ Elevate Skill course ከመውሰዳችሁ በፊት ለ እናንተ የተዘጋጀ ልዩ የሆነ ሁሉንም አሳታፊ ፕሮግራም ስላዘጋጀንላቹ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። በመሆኑም ገበሬው ዘር ከመዝራቱ በፊት መሬቱን ማለስለስ እንዳለበት ሁሉ course ከመውሰዳቹ በፊት ለእናንተ ታስቦ የተዘጋጀ ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች የ Mindset ፕሮግራም ይሰጣል። የዚህ የስልጠና Podcast🎙 ዋና አላማ:- ✅ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ✅ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችንን እንዴት ውጤታማ እናደርጋለን ✅በጤና እንዲሁም ማህበራዊ ግንኙነታችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን ✅ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆነን ምን አይነት ቢዝነሶችን መስራት እንችላለን ✅የሰአት አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት ✅5 አመታትን ትርፋማ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን እንዲሁም ሌሎችንም የ Mindset ስልጠናዎችን ያካተተ ነው። ↗️Innovator-Entrepreneur-Business-man University Student ! 📆Week 1 Mindset program ለተጨማሪ መረጃ contact us:- Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📧-elevateskill369@gmail.com 📞-+251981807055 Registration link:-https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

❗️Urgent የተመዘገባችሁ ተማሪዎች Block-302 , office 6 በመምጣት ፎርም ሞልታችሁ ID card ውሰዱ። ስትመጡ 2 ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ ኑ። ለተጨማሪ መረጃ contact us:- Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📧-elevateskill369@gmail.com 📞-+251981807055 Registration link:-https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

Breaking news Elevate Skill and the Hachalu protocol have signed an agreement to collaborate. ✍️ This agreement aligns with E
+1
Breaking news Elevate Skill and the Hachalu protocol have signed an agreement to collaborate. ✍️ This agreement aligns with Elevate Skill's mission and vision to support students and professionals through quality education, technology, and digital strategy. Additionally, it helps Elevate Skill enhance and diversify the services it offers, creating new opportunities. "This collaboration paves the way for success for Ethiopian students and the next generation." – Elevate Skill Register Now https://elevate-skill-hazel.vercel.app/ telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055 #ElevateSkill #HachaluProtocol #Partnership #YouthEmpowerment #DigitalLearning #Innovation #Ethiopia #Shashamane #EducationForAll

🔥Breaking News🎉🔥 እጅግ አስደሳች ዜና ይዘንላቹ መተናል ፣ Elevate skill በሃገራችን የ ቢዝነስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ታላቅ ሚና ከሚያበረክት ድርጅት ጋር ተፈራር መስራት ጀምሯል🎉
🔥Breaking News🎉🔥 እጅግ አስደሳች ዜና ይዘንላቹ መተናል ፣ Elevate skill በሃገራችን የ ቢዝነስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ታላቅ ሚና ከሚያበረክት ድርጅት ጋር ተፈራር መስራት ጀምሯል🎉 ይህ ትልቅ እርምጃ ነው። የምናከናውነውን እያንዳንዱን እርምጃችንን ከእናንተ ጋር መካፈል ደስታችን ነው. እንኳን ደስ አለን!!!ዝግጁ ይሁኑ — ብዙ አስደናቂ ነገሮች በጀርባ በክንውን ላይ ናቸው 👀🔥 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055  Registration link https://elevate-skill-hazel.vercel.app 🎉Stay tuned 🎉

❗️ተረጋግተህ አንብበው እመነኝ ይጠቅምሀል ✅ 👉የምማረው እናት እና አባቶቼ ተመርቄ ደስ እንዲላቸው ነው። 👉ከተመረኩ በኃላ ስራ እንደማጣ እኮ አውቃለው ግን ምን ላድርግ ? 👉እየተማርኩ እኮ መስራት እፈልጋለሁ ግን ምን ልስራ? 👉አዪዪዪ…..😣! ቀኑን ሙሉ online ሆኜ ምንም አልሰራውም🤯 እያልን ስንት ቀኖችን አሳልፈናል ? 👉አሁን ላይ ምን አይነት እስኪል ነው መያዝ ያለብኝ? 💫ስንቶቻችን ነን በአጭር ጊዜ course ይሄንን ውሎ ትርፋማ ማድረግ እንደምንችል የምናውቀው ? ➡️የትኛውም ካምፓኒ የሚቀጥረው ስኪል ያለውን ሰው ብቻ ነው::የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እስኪሎችን ለመማር ከ10k birr ❌በላይ መክፈል የማይታሰብ ነው 🤷‍♂️ elevate skill ለሁሉም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እነዚህን ዲጂታል እስኪሎች በዩኒቨርስቲዎች እየሰጠ ይገኛል። ለኢንተርኔት ከሚያወጡት ወጪ ብዙም ባልበለጠ 950ብር ብቻ (only university student ) 🎨 Graphic Design 🌐 Web Development 📱 App Development ✂️ Video Editing 📢 Digital Marketing ከእኛ ያገኛሉ ✅ከተማሩ በኃላ ምን ያገኛሉ? 👉 certificate ጨምሮ 👉 ከኛ ጋር ከሚሰሩ ጥቂቶቹ ድርጅቶች  ጋር የስራ አጋርነትን ያገኛሉ። 👉 የኢንተርንሽፕ አገልግሎት እንዲሁም ሌሎች የውድድሮች መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ ያደርጋል። ከትምህቴ ጋር ሰዓቱ አይጋጭብኝም? 👉ምሽት3:00 ላይ ስለሚሰጥ 👉በየትኛውም ቦታ ሆነው ስለሚማሩ እንዳያሳስብዎት። 👉የብዙዎች ጥያቄ የሆነው መገኛዎት የት ነው የሚለው ጥያቄ ነው ? በሁሉም ዩኒቨርስቲ ላይ መሰጠት የሚጀምር ሲሆን አሁን ላይ :- ➡️በአዳማ ዩኒቨርስቲ በአካል  መመዝገብ ለሚፈልጉ Block-302 , Office-6 መተው መመዝገብ ይችላሉ። እንዲሁም ❗️ ➡️በጅማ ዩኒቨርስቲ በአካል  መመዝገብ ለሚፈልጉ student union office ስልክ -+251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS) ➡️በአጋሮ ዩኒቨርስቲ student union office   0900644844 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS) ✅coming soon university elevat skill 👉Hawassa university 👉jigijiga university 👉 mizantepi university 👉debrebrehan University ይጠብቁን። ❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ። Registration link:- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/ Ref link coppy this 👉 ELEVATEC73BC490 ጥያቄ ;ግራ ያጋባዎት ሀሳብ ካለዎት ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን እንዲሁም መልዕክት ያስቀምጡልን። 📞:-+251981807055 Telegram-👉 @Elevateskillsupport

News ❗️ Elevate skill class schedule NOTE:- ➡️ተመዝግባቹህ የ ኮርስ ክፍያ የከፈላቹህ ተማሪዎች በ ኢሜይል ስለሚላክላቹህ ሁሌም ኢሜይላቹህን check አድርጉ። ➡️ተመዝግባቹ ነገር ግን ውስን ተማሪዎች ያልከፈላቹህ ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት ጨርሱ። ➡️ ሁለት course ለመማር የተመዘገባቹህ; schedule overlap ካደረገባቹህ class ከመጀመሩ በፊት አሳውቁን። ➡️ አድስ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች በአካል መመዝገብ ከፈለጋቹህ ከዚህ በታች ባሉት አድራሻዎች elevateskill ላይ መመዝገብ ትችላላቹህ።         ✅አዳማ ዩኒቨርስቲ  B-302 office 6      ✅JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS student Union office 📞Phone:+251900644844      ✅JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS ,📞Phone:+251937933396 Coming soon university ....    Mizantepi university    Debrebrehan university    Jigijiga university 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055  Registration link https://elevate-skill-hazel.vercel.app/