ru
Feedback
DevVoltz Technology company

DevVoltz Technology company

Открыть в Telegram

DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products. www.devvoltz.com

Больше
510
Подписчики
+224 часа
+67 дней
+26730 дней
Архив постов
✨ ኘሮፌሰሩ እና ገበሬው አንድ አዛውንት ገበሬ እና አንድ ወጣት ፕሮፌሰር በባቡር ጉዞ ላይ ይገናኛሉ። በጉዞው የተሰላቸው ፕሮፌሰር ጊዜ ማሳለፊያ እንዲሆናቸው በማሰብ ከገበሬው ጋር አንድ ጨዋታ ለመጫ
ኘሮፌሰሩ እና ገበሬው አንድ አዛውንት ገበሬ እና አንድ ወጣት ፕሮፌሰር በባቡር ጉዞ ላይ ይገናኛሉ። በጉዞው የተሰላቸው ፕሮፌሰር ጊዜ ማሳለፊያ እንዲሆናቸው በማሰብ ከገበሬው ጋር አንድ ጨዋታ ለመጫወት ይወስናል። ፕሮፌሰሩም የጨዋታውን ህግ ለገበሬው አብራራ "ጥያቄ እጠይቆታለሁ፤ መልሱን ካላወቁ 5 ብር ይሰጡኛል። ከዛ እርሶም ጥያቄ ይጠይቁኛል፤ መልሱን ካላወኩት 500 ብር እሰጦታለሁ።"ገበሬው በእሺታ አንገታቸውን ነቀነቁ። ፕሮፌሰሩ: "በምድር እና በጨረቃ መካከል ያለው ርቀት ምን ያህል ነው?" ገበሬው: በዝምታ ከኪሳቸው 5 ብር አውጥተው ከሰጡት በሗላ ጥያቄያቸውን አስከተሉ "ተራራ ሲወጣ አራት እግር ሲወርድ ደግሞ ሶስት እግር ያለው እንሰሳ ምንድን ነው?" ፕሮፌሰሩ ደነገጠ! ምክንያታዊ የሆነ መልስ አሰበ፤ ስልኩን ጎሩጎረ ግን መልስ ማግኘት አልቻለም። በመሸነፍ ስሜት ቅጣቱን 500 ብር ለገበሬው ሰጣቸው። ገበሬውም ብሩን ተቀብለው ምንም ሳይሉት ጋደም ይላሉ። የሽንፈት ስሜት እና መልሱን የማወቅ ጉጉት ውስጡን የበላው ፕሮፌሰር እንደ መበሳጨት እያደረገው "እና እንሰሳው ምንድን ነው?" ሲል ገበሬውን ይጠይቃል። ገበሬውም ለአፍታ በምጸት ፈገግታ ካስተዋሉት በሗላ...አምስት ብር ሰጥተውት መልሰው ጋደም አሉ።

Guys share for those need this✍👌
Guys share for those need this✍👌

በወረቀት ክምር ውስጥ ሰነድ ፍለጋ የሚባክን እያንዳንዱ ደቂቃ ለድርጅትዎ ተጨማሪ ኪሳራ ነው። በ Devvoltz በሚበለጽገው Smart ERP ሁሉንም የድርጅትዎን ሰነዶች በአንድ ደህንነቱ በተጠበቀ ዲጂ
በወረቀት ክምር ውስጥ ሰነድ ፍለጋ የሚባክን እያንዳንዱ ደቂቃ ለድርጅትዎ ተጨማሪ ኪሳራ ነው። በ Devvoltz በሚበለጽገው Smart ERP ሁሉንም የድርጅትዎን ሰነዶች በአንድ ደህንነቱ በተጠበቀ ዲጂታል ማዕከል ውስጥ ያስቀምጡ፤ በሚፈልጉበት ጊዜም በሰከንዶች ውስጥ ያግኙ። ቢሮዎን ከወረቀት ብክነት ያጽዱ፤ የአሰራር ፍጥነትዎን እጥፍ ያድርጉ! ለተሻለ እና ለዘመናዊ አሰራር ዛሬውኑ ወደ Smart ERP ይሻገሩ። ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ፦ 🔗   https://devvoltz.com/software 📞  +251940192676

በአሁኑ ጊዜ ደንበኞችዎ እርስዎን መጀመሪያ የሚፈልጉት ኢንተርኔት ላይ መሆኑን ያውቃሉ? አለም በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ዲጂታል እየተቀየረች ባለችበት በዚህ ዘመን፣ ንግድዎን ወደ ዲጂታሉ አለም ሳያሸጋግሩ
በአሁኑ ጊዜ ደንበኞችዎ እርስዎን መጀመሪያ የሚፈልጉት ኢንተርኔት ላይ መሆኑን ያውቃሉ? አለም በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ዲጂታል እየተቀየረች ባለችበት በዚህ ዘመን፣ ንግድዎን ወደ ዲጂታሉ አለም ሳያሸጋግሩ ዝም ብለው አይቀመጡ! የዛሬ ተፎካካሪነትዎ የሚወሰነው በዲጂታሉ አለም ላይ ባልዎት ጥንካሬ ነው። Devvoltz ድርጅትዎ፣ ሃሳብዎ ወይም የንግድ ተቋምዎ በዘመናዊ የሶፍትዌር ሶሉሽኖች ታግዞ እንዲያድግ፣ ስራው እንዲቀልጥፍና ተደራሽነቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሰፋ ያደርጋል። ምን ምን እናቀርባለን? (Our Premium Services) ✔️ ዘመናዊ ድረ-ገጾች (Custom Websites): ለድርጅትዎ መለያ የሚሆን፣ ፈጣን እና ማራኪ ድረ-ገጽ። ✔️ ለስልክ ምቹ (Mobile Responsive): በየትኛውም አይነት ስልክ እና ታብሌት ላይ እኩል ውበትና ፍጥነት ያላቸው ሲስተሞች። ✔️ የኢ-ኮሜርስ ሶሉሽን (E-commerce Systems): ምርትና አገልግሎትዎን በቀላሉ ለገበያ የሚያቀርቡበት፣ የሚሸጡበትና ሙሉ ቁጥጥር የሚያደርጉበት መድረክ። ✔️ አውቶሜሽን እና ሲስተሞች (Advanced Management Systems): የእለት ተእለት የስራ እንቅስቃሴዎን የሚያቀልጡፉ እና ዲጂታላይዝ የሚያደርጉ ልዩ የሶፍትዌር መተግበሪያዎች። ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ፦ 🔗   https://devvoltz.com/software 📞  +251940192676 #Devvoltz #SoftwareSolutions

: Stop just learning to code start building a business. The summer is the biggest opportunity of your year. You can either spend these months watching from the sidelines, or you can build the skills that define the next decade of tech. At DEVVOLTZ, we don't just teach you how to write code; we teach you how to think like an entrepreneur. Our Summer Bootcamp is officially re-opening, and we are looking for the next generation of full-stack developers who are ready to turn ideas into scalable software solutions. What you gain: Deep Tech Stack: Master the architecture behind real-world applications (React, Node.js, and more). Business Acumen: Learn how to translate technical features into profitable, user-focused products. Mentorship: Join a community of builders, founders, and innovators. Don't let the summer pass you by without leveling up. 👉 link to registeration

🚀 Summer Coding Bootcamp Has Officially Started! 💻🔥 We are excited to announce that our Summer Coding Bootcamp is now unde
+6
🚀 Summer Coding Bootcamp Has Officially Started! 💻🔥 We are excited to announce that our Summer Coding Bootcamp is now underway! 🎉 This summer is a great opportunity to learn valuable software development skills, build real projects, improve problem solving abilities, and take a step toward becoming a professional Software Engineer. Whether you are a beginner or already have some experience, there is still time to join us and grow your skills in: ✅ Web Development ✅ Programming Fundamentals ✅ Database Design ✅ Software Engineering Practices ✅ Real World Projects ✅ Career Development 🌟 Don't spend your summer doing nothing. Invest in yourself, learn technology, and build a future in software engineering. 📢 Registration is still open. Join us soon and start your journey toward becoming a Software Engineer! #SummerBootcamp #CodingBootcamp #SoftwareEngineering #Programming #WebDevelopment #DevVoltz #LearnToCode #TechEducation 🚀💻🔥

🎉 CONGRATULATIONS TO ALL APPROVED STUDENTS! 🎉 We are excited to officially announce the 10 selected students for the DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC Summer Bootcamp Free Scholarship Program 🚀💻 Your passion, commitment, and potential have earned you a place in this opportunity. Welcome to a journey of learning, innovation, teamwork, and real-world tech experience. 🌍🔥 📌 During this bootcamp, students will gain: ✨ Practical software engineering skills ✨ Real project experience ✨ Mentorship and collaboration ✨ Modern technology exposure ✨ Career growth opportunities 👏 Congratulations to all selected participants! This is only the beginning of a bigger journey in technology and innovation. 🏢 Organized by: DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC #DEVVOLTZ #SummerBootcamp #ScholarshipProgram #SoftwareEngineering #TechEducation #FutureDevelopers #Innovation #Programming #Bootcamp2026 🚀

if you have seen this you hadn't passed
if you have seen this you hadn't passed

if you got this on your dashboard your lucky and winner of scholarship
if you got this on your dashboard your lucky and winner of scholarship