ru
Feedback
Code with Dev

Code with Dev

Открыть в Telegram

​CodeWithDev 💻🔧 ​እንኳን ወደ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች ማዕከል በሰላም መጣችሁ! እኔ ዳዊት የComputer Science ባለሙያ እና መምህር ነኝ። ✅ የኮምፒውተር እና የፕሪንተር ጥገና ጥቆማዎች ✅ የዲሽ እና የቢሮ ዕቃዎች ቴክኒካል ድጋፍ ✅ የChatGPT እና የAI አጠቃቀም ለስራቹ ✅ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ​"ቴክኖሎጂን ከዴቭ ጋር በቀላሉ!" ​👤ለጥገና እና ​ለማማከር፦ @deva42E

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
327
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-930 дней
Архив постов
​የፋይናንስ ነጻነትን በቴክኖሎጂ! 📈 ​የወደፊቱን የፋይናንስ ዓለም ለመቀላቀል ዝግጁ ናችሁ? በዓለም ትልቁ የሆነውን የፎሬክስ (Forex) ገበያ ጥበብ በጥልቀት የሚያስተምር ልዩ ስልጠና ተዘጋጅቷል። ​ምን እንማራለን? ✨​የገበያ ትንተና ዘዴዎች (Technical & ✨Fundamental Analysis) ✨​የአደጋ ስጋት አስተዳደር (Risk Management) ✨​በስልክ ወይም በላፕቶፕ ብቻ እንዴት ገቢ መፍጠር እንደሚችሉ ​የስልጠና አማራጮች፦ 🌟​በአካል (One-to-One): ሙሉ ትኩረት ለሚፈልጉ — $200 🌟​በቴሌግራም (Online): በፈለጉበት ቦታ ሆነው ለመማር — $100 ​⚠️ ማሳሰቢያ: ጥራቱን ለመጠበቅ ስልጠናውን የምንጀምረው በ 30 ተማሪዎች ብቻ ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ! @codewithdev25 @codewithdev25

🔒 የቴሌግራም አካውንታችን እንዳይጠለፍ (ሀክ እንዳይደረግ) ምን ማድረግ አለብን? የቴሌግራም አካውንት የሚጠለፈው አብዛኛውን ጊዜ በቴክኒክ ብቃት ሳይሆን እኛ በምንሰራቸው ስህተቶች እና በምናሳየው ጥንቃቄ ጉድለት ነው። አካውንታችሁን አስተማማኝ ለማድረግ እነዚህን ነጥቦች ተግብሩ፡ 1. ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (Two-Step Verification) ማብራት ይህ በጣም ወሳኝ መከላከያ ነው። ሌላ ሰው የእናንተን ስልክ ቁጥር ቢጠቀም እንኳን፣ እናንተ የፈጠራችሁትን ሚስጥራዊ የፊደልና የቁጥር ድብልቅ (Password) ካላወቀ በስተቀር ሊገባ አይችልም። 👉እንዴት ይበራል?    * Settings -> Privacy and Security -> Two-Step Verification (On ያድርጉት)። 2. የማረጋገጫ ኮድ (Login Code) ለማንም አለመስጠት ቴሌግራም በኤስኤምኤስ (SMS) ወይም በሌላ ዲቫይስ የሚልክላችሁን አምስት ድጅት ኮድ ለማንም፣ ለማንኛውም የቅርብ ሰው እንኳን ቢሆን በፍጹም አትስጡ። "ቴሌግራም ኩባንያ ነን" ብለው የሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ቢመጡ እንኳ ኮዱን አይፈልጉትም። 3. አጠራጣሪ ሊንኮችን (Links) አለመንካት "ስጦታ ደርሶዎታል"፣ "ቴሌግራም ሊዘጋብህ ስለሆነ እዚህ ይግቡ" ወይም "ድምፅ ይስጡልኝ" የሚሉ መልዕክቶች ውስጥ ያሉ ሊንኮችን ሲጫኑ ጥንቃቄ ያድርጉ። ሊንኩን ሲጫኑ ስልክ ቁጥርና ኮድ የሚጠይቅ ከሆነ ወዲያውኑ ውጡ። 4. "Active Sessions" መቆጣጠር አካውንታችሁ በሌላ ሰው ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ መከፈቱን በየጊዜው ያረጋግጡ። 👉እንዴት?    * Settings -> Devices ውስጥ በመግባት የማታውቁት ስልክ ወይም ኮምፒውተር ካለ "Terminate" የሚለውን በመጫን ያስወግዱት። 👉ማሳሰቢያ፦የቴሌግራም ደህንነት የሚጀምረው ከራሳቹ ጥንቃቄ ነው። እነዚህን መረጃዎች ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከሳይበር ጥቃት ተጠበቁ። ጥንቃቄ ለራስ ነው! 👉ያጋጠማቹ ማንኛውም ችግር ካለ comment ላይ መወያየት ይቻላል መልካም ጊዜ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @codewithdev25 @codewithdev25

ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. የተነሳው አዲሱ የምድራችን ፎቶ ናሳ ለአርጤምስ 2 (Artemis II) ተልዕኮ ወደ ጨረቃ የላካቸው አራት ጠፈርተኞች፣ ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. ገደማ ርቀት ላይ ሆነው የ
ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. የተነሳው አዲሱ የምድራችን ፎቶ ናሳ ለአርጤምስ 2 (Artemis II) ተልዕኮ ወደ ጨረቃ የላካቸው አራት ጠፈርተኞች፣ ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. ገደማ ርቀት ላይ ሆነው የቀረጿቸውን እጅግ አስደናቂና ጥራት ያላቸውን አዳዲስ ምስሎች ለዓለም አጋርተዋል። እነዚህ ምስሎች የቀረጹት የኦርዮን መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ጉዞዋን በማድረግ ላይ ሳለች ከምህዋር ሆና የላከችው ነው። ይህ ተልዕኮ በ1972 ከተካሄደው የአፖሎ 17 ጉዞ በኋላ የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከምድር ምህዋር ወጥቶ ወደ ጥልቅ ጠፈር የተጓዘበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው። ይህ የአርጤምስ 2 ጉዞ ለቀጣዩ የአርጤምስ 3 ተልዕኮ ማለትም የሰው ልጅን ዳግም ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ ለሚደረገው ጥረት ወሳኝ መሠረት የሚጥል ነው። @codewithdev25

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆኑ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆኑ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪና ፊዝክስ መሆናቸውን ገልጿል፡፡ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡ ምንጭ ፋና ቲቪ @codewithdev25

#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ እየተዘጋጁ ነው? በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ አጋዥ የትምህርት ይዘቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን የያዙ ቪዲዮዎች በድረ-ገፅ ያገኛ
#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ እየተዘጋጁ ነው? በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ አጋዥ የትምህርት ይዘቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን የያዙ ቪዲዮዎች በድረ-ገፅ ያገኛሉ። ይለማመዱ 👇 https://examinfo.moe.gov.et/guides የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ ይጠበቃል። @codewithdev25

በእጃችን ልንነካው እና ልናየው የምንችለው የኮምፒውተር አካላዊ ክፍል (ለምሳሌ፦ ማውስ፣ ኪቦርድ፣ ስክሪን) ምን ተብሎ ይጠራል?
Anonymous voting

Repost from Abyssinia Digital
🚀 AI Creative Award ውድድር ጀምሯል! 🎨 Create. Compete. Win. በAI የተፈጠሩ ስራዎችህን አሳይ እና ከኢትዮጵያ ምርጥ ፈጠራዎች ጋር ተወዳደሩ! 🏆 በየወሩ 1,000,000
🚀 AI Creative Award ውድድር ጀምሯል! 🎨 Create. Compete. Win. በAI የተፈጠሩ ስራዎችህን አሳይ እና ከኢትዮጵያ ምርጥ ፈጠራዎች ጋር ተወዳደሩ! 🏆 በየወሩ 1,000,000 ብር የሚደርስ የሽልማት ገንዘብ 🤖 AI በመጠቀም የፈጠራ ስራቹን አስገብ 👥 ማህበረሰቡ ይመርጣል 🥇 አሸናፊ ሁኑ! እድሉን ተጠቀሙበት — ዛሬ ተሳተፉ! SUBMIT NOW https://www.creativeaward.ai 🙋 ጥያቄ ኮመንት ላይ ማንሳት ይቻላል https://t.me/AbyssiniaDev https://t.me/codewithdev25 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ቤተሰብ ሁኑ ጠቃሚ እና ወሳኝ መረጃዎች እንደርሳቹ። #AI #AICreative #Ethiopia #Competition #CreateCompeteWin

💻 Microsoft Office 2010 Setup 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Microsoft Office 2010 Setup ለኮምፒውተራችሁ ማውረድ እና መጫን ትችላላችሁ። Microsoft Office 2010 ለትምህርት ወይም ስራዎች ላይ በጣም የሚያግዙ ፕሮግራሞችን ያካትታል፦ 📝 Microsoft Word – ለፅሁፍ እና ሪፖርት 📊 Microsoft Excel – ለሂሳብ እና ዳታ አደራደር 📽 Microsoft PowerPoint – ለPresentation 🗂 Microsoft Access – ለDatabase አደራደር 📧 Microsoft Outlook – ለEmail አገልግሎት 📥 በቀላሉ አውርዱ ⚙️ በኮምፒውተራችሁ ላይ ጫኑ 👍 ተጠቀሙበት 🔗 ለጓደኞቻችሁ ማጋራት አትርሱ! https://t.me/codewithdev25 👉እንዲሁም አጠቃላይ ስለ ብዙ ነገር መረጃዎችን የማጋራበት አሪፍ ቻናል አለኝ ተጠቀሙበት https://t.me/AbyssiniaDev @CodewithDev25 @AbyssiniaDev #Microsoft #official #2026 #Word #Access #PowerPoint #XML

Answers for the questions 1The support team can help you. 2About 30% of stocks are in the IT sector. 3.FALSE 4.TRUE 5.

Hello World

Today is a beautiful day

6.The results are greater than before. 7.fruits['name'] = 'apple'; 8.112px 9.FALSE 10strings in JS are case-sensitive. 11
To find more information about our products, please click here
12.(Question not provided) 13. 2 14.x.innerHTML = '

'; 15.The tube or subway is the fastest route. 16. the #featured selector is more specific than the .para selector. 17. 15 players have a salary over $5,000,000. 18.TRUE 19.Type Coercion 20. the .bar selector comes after .foo selector.

photo content
+8

photo content
+9

✅ሰላም ተማሪወች ብዙ ተማሪዎች እያስቸገራቹ ስላለው Udacity 5 Million coders program እናውራ። ኮርሱን ለመጀመር ስትሞክሩ ፣"start course" እንደማይል እና ወደ "Go to Transcript" እንደሚወስድ ብዙዎቻቹ አውርታቹኛል። 🤬በመሆኑም ኮርሱን ለመውሰድ እና ሰርተፍኬት ለማግኘት እንደተቸገራቹ ተረድቻለሁ። 🙏በመጀመሪያ ይህ ችግር ለብዙዎች እያጋጠመ ሰለሆነ ይህ የእናንተ ስህተት አይደለም። ✅ምክንያቶች እንዚህ ሊሆኑ ይችላሉ 1.የUdacity system ችግር 2.የAccount Active አለመሆን 3.የኮርስ ፍቃድ ገና አለመሰጠት 4.System Bug በ ስልኮቻችን ወይም      በ Browser ✅መሞከር የምንችላቸው 1.Browser cach ማፅዳት 2.በኔላ Browser መክፈት 3.Desktop Mode መጠቀም 4.ከ udacity የተላከ መልክት ካለ               Gmail ውስጥ ማየት 5.Nomination መላክ 👉ከነዚህ ሙከራዎች በዋላም ችግሩ ካልተፈታ Udacity Support ጋር መገናኘት ወይም ኦፊሻል  ማስታወቂያ እስከሚወጣ መጠበቅ ይኖርባችዋል። ✅አዲስ መረጃ እንደደረሰኝ የምነግራችሁ ይሆናል👇👇👇 @codewithdev1 @codewithdev1

ሰርተፍኬቱን በተመለከተ አንዳንድ ማጭበርበሮች እየታዩ ነው። ስለሆነም በትክክለኛ መንገድ ያልሰራቹ ሀላፊነቱን እራሳቹ ትወስዳላቹ። የጨረሳቹ መላክ ትችላላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇

🥇Degage wendimu 👍 🎖🏆🏅from grade 11 social science A 🥈Mikiyas Asrat 👍🥈🥈from grade 11 natural A 🥉Eyerusalem Selomon👍 🥉🥉 from grade 12NB 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

ለጨረሳቹ ተማሪዎች ብቻ 4ቱን የጨረሳቹ ብቻ ከታች comments ላይ መላክ ትችላላቹ ሙሉ ስም እና ክፍላቹን መፃፍ እንዳይረሳ👇👇👇👇👇👇👇

"Introduction to Generative AI" Answers 1. By generating creative content for marketing 2.By referring back to the previous c
+9
"Introduction to Generative AI" Answers 1. By generating creative content for marketing 2.By referring back to the previous conversation turns 3. A dataset of clickstream data without predefined categories 4.A parameter regulating the randomness of the model's output 5.It relies specifically on neural networks 6.By generating initial drafts that can be refined 7.To ensure AI is used for beneficial purposes 8.Generates new, novel data similar to the data it was trained on 9. By adjusting the model based on human ratings of multiple outputs 10.Supervised learning uses labeled data

📌 ለUdacity – Artificial Intelligence Fundamentals ለሚመዘገቡ ሰዎች ጠቃሚ መረጃ ብዙዎቻችሁ “Class አልጀመረም” ወይም “Start Course አይመጣም” go to tr
+1
📌 ለUdacity – Artificial Intelligence Fundamentals ለሚመዘገቡ ሰዎች ጠቃሚ መረጃ ብዙዎቻችሁ “Class አልጀመረም” ወይም “Start Course አይመጣም” go to transcript የሚል ችግር እያጋጠማችሁ እንደሆነ እየነገራቹኝ ነው። 👉  Nomination መጀመር አለባችሁ ። ✅ Nomination እንዴት መሙላት እንደሚቻል 1️⃣ Start Nomination የሚለውን ንኩ 2️⃣ የሚከተሉትን ቦታዎች በራሳችሁ መረጃ ሙሉ: Nominee First Name – የእናንተን ስም Nominee Last Name – የእናንተን የአባት ስም Nominee Email – በUdacity የተመዘገባችሁበት ኢሜይል Relationship – Peer ምረጡ Learning Program – Artificial Intelligence Fundamentals 3️⃣ ☑️ “I confirm that I am nominating a colleague at GC – Ethiopia” የሚለውን ምልክት አድርጉ 4️⃣ Submit Nomination ንኩት ⏳ ከዚያ በኋላ Status ላይ Application in Review ይላል (ይህ መደበኛ ነው) ትምህርቱ ወዲያውኑ አይከፈትም የተፈቀደ ከሆነ 📧 ኢሜይል ይደርሳችኋል ⚠️ Inbox, Spam, Promotions ሁሉንም በደንብ ቼክ አድርጉ! 🙏 እባካችሁ ይህን መረጃ ለሌሎችም አጋሩ፤ ብዙዎች ይህን ችግር እያጋጠማቸው ነው። @codewithDev1

photo content
+9

photo content
+9