ru
Feedback
ህይወትን በጥበብ

ህይወትን በጥበብ

Открыть в Telegram

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት ይለቀቃሉ. እንዲኹም የስኬታማ እና የትልልቅ ሰዎች አባባል. እንደፈለጉ ያገኛሉ ይቀላቀሉን @tibeb145 እኛን ለማግኘት ከፈለጉ እና ለክሮስ እዚ ላይ ያናግሩን. @drm0203

Больше
Эфиопия8 757Категория не указана
2 260
Подписчики
-124 часа
+527 дней
+33130 день

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+18
в 9 каналах
июнь '26
+389
в 12 каналах
Get PRO
май '26
+105
в 3 каналах
Get PRO
апрель '26
+52
в 3 каналах
Get PRO
март '26
+141
в 4 каналах
Get PRO
февраль '26
+178
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+294
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+16
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+5
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+1 174
в 3 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+710
в 5 каналах
Get PRO
август '25
+165
в 1 каналах
Get PRO
июль '250
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+53
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
06 июля+1
05 июля+2
04 июля+3
03 июля+4
02 июля+3
01 июля+5
Посты канала
Repost from BIOGRAPHY
በሩሲያ ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ በጣም ከሚያሳዝኑ አንቀጾች አንዱ እናቴ መከራው ሲበዛባት ፍቺ ፈጸመችና የራሷን መንገድ መረጠች። አባቴ በቤት ውስጥ ስሟ እንዳይነሳና ሄደንም እንዳናያት በከባዱ አስጠነቀቀን። ነገር ግን እኔን በሁለት አመት የሚበልጠኝ ወንድሜ ከኔ በላይ ጀግና ነበር። ይህ ሁሉ ማስጠንቀቂያ አልበገረውም። ቀኑን እናቱ ጋር ውሎ ማታ ወደቤት መመለስ ጀመረ። ይህን ያስተዋለች የእንጀራ እናታችን አባቴ ሲመለስ ጠብቃ የሆነውን ሁሉ ነገረችው። አባቴ በሰማው ነገር እጅግ በጣም ተበሳጭቶ ህሊናውን እስኪስት ደበደበው። ወንድሜ ከማንም በላይ የቅርብ ጓደኛየ ነው፤ ነገር ግን ከቤት ሲወጣ የት እንደሚሄድ አይነግረኝም ነበር። አንድ ጊዜ ወንድሜ ሶስት ቀን ውጪ አድሮ ወደ ቤት ተመለሰ። ሲመለስ ግን ስቃይ ጠበቀው፤ እስከ ሞት ድረስ ድብደባ አስተናገደ። ብዙ አልቆየም ቁስሉ ሳይደርቅ አልጋው ላይ ሞቶ ተገኘ። ዛሬ ወንድሜ ከሞተ ሳምንት አልፎታል። በጣም ናፍቆኛል እጀግ በጣም!። ናፍቆቱ ሲበረታብኝ በቤታችን ውስጥ ካሉ አንዳንድ የድሮ ትዝታዎችን የሚቀሰቅስ ነገሮች ማገላበጥ ጀመርኩ። የሚተኛበትን አልጋ ልብስ እያነሳው ጠረኑን እያሸተትኩ ሳለ ከትራሱ ስር የሆነ ነገር የተጻፈበት ወረቀት አገኘው። እንደዚህ ይል ነበር፦ ``እኔ እንደማደርገው አድርግ እስከመጨረሻው ወደ እናታችን መሄድ እንዳታቆም። ከእርሷ ጋር መነጋገር ቀጥል። ምክንያቱም አሁን ላይ ሁለቱም አይኗ ማየት አቁሟል። በድምፅም እኛን ለመለየት ትቸገራለች። እና እንዳለንላትና እንደምንከባከባት ንገራት። ነገር ግን ከእኛ አንዱ እንደሄደ በፍጹም እንዳነግራት! 💔 Join for more 👇 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH

2
ገራሚ channel ነው  ተቀላቀሉ እንደወዱት አልጠራጠርም 👌👌 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽    @BIOGRAPHY_TEACH  👉🏿👉🏾👉🏽    @BIOGRAPHY_TEACH  👈🏽👈🏾👈🏿👈 👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿 👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿
144
3
ተስፋ ማለት ዛሬ ጨለማ ቢሆንም ነገ ብርሃን እንደሚመጣ በልባችን የምናረጋግጥበት የነፍስ መልሕቅ ነው። ህይወት በፈተናዎች ስትሞላ፣ እንድንቆም የምታደርገንና ወደፊት እንድንራመድ ጉልበት የምትሰጠን ተስፋ ብቻ ናት። በልባችሁ ውስጥ ያለው የተስፋ ጭላንጭል ሁልጊዜ እንዲበራ አድርጉ፤ ምክንያቱም ተስፋ ያለው ሰው ነገን ለመቀየር አቅም አለው። ዛሬ የዘራነው ተስፋ ነገ ለሚያምር ስኬት ፍሬ ያበቃናል። በተስፋና በደስታ የተሞላ መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!!!!!!
189
4
ሕይወትህን በተግባር (በእንቅስቃሴ) አንቃት። ነገሮች ዝም ብለው እንዲከሰቱ አትጠብቅ፤ ይልቁንም አንተ ራስህ እንዲከሰቱ አድርጋቸው። የገዛ ራስህን ዕድል (Future) ፍጠር። የገዛ ራስህን ተስፋ ገ
ሕይወትህን በተግባር (በእንቅስቃሴ) አንቃት። ነገሮች ዝም ብለው እንዲከሰቱ አትጠብቅ፤ ይልቁንም አንተ ራስህ እንዲከሰቱ አድርጋቸው። የገዛ ራስህን  ዕድል (Future) ፍጠር። የገዛ ራስህን ተስፋ  ገንባ። የገዛ ራስህን ፍቅር መሥርት። ይህንን የምታደርገው ሰማያዊ ጸጋ (ዕድል) ወደ አንተ እንዲወርድ በመጠባበቅ ሳይሆን፣ ያ ጸጋ ልክ አሁን በአሁኑ ቅጽበት እንዲከሰት የቻልከውን ሁሉ በማድረግና በመስራት ነው             ​— ብራድሌይ ዊትፎርድ (Bradley Whitford) Join for more 👇 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
97
5
እነሱ እነሱ ናቸው ፤ አንተ ደሞ አንተ ነህ ስለዚህ እንደእነሱ ሳይሆን እንደራስህ መኖር ልመድ ። Good Night 🥱
303
6
ሃዋርድ ሹልትስ ይባላል ያደገው በኒውዮርክ ውስጥ በጣም ድሃ በሚባል መንደር ነበር። አባቱ ተላላኪ ነበር፤ አንድ ቀን አባቱ ስራ ላይ እያለ አደጋ ደርሶበት እግሩ ተሰበረ። ያኔ ቤተሰቡ ምንም ገቢና የጤና መድን ስለሌለው የደረሰባቸውን ስቃይ ሃዋርድ መቼም አይረሳውም። ይህ ቁስል በውስጡ "ለሰራተኞች የሚራራ ትልቅ ተቋም የመገንባት" ህልም አሳደረበት ሃዋርድ በ1981 ዓ.ም በሲያትል ከተማ የምትገኝ አንዲት ትንሽ የቡና መሸጫ ሱቅ ጎበኘ። የሱቋ ስም "Starbucks" ይባል ነበር። በወቅቱ ስታርባክስ የሚሸጠው የተቆላ የቡና ፍሬ እንጂ የተፈላ ቡና አልነበረም። ሃዋርድ በሱቋ ፍቅር ስለወደቀ ተቀጥሮ መስራት ጀመረ ​ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወደ ጣሊያን ለጉዞ ሄደ። እዚያም በየመንገዱ ያሉ የቡና ቤቶች (Coffee Bars) ሰዎች የሚገናኙበት፣ የሚሳሳቁበትና እንደ ሁለተኛ ቤት የሚቆጥሩት ቦታ መሆናቸውን አየ። "ይህንን ለምን አሜሪካ ውስጥ አልሰራውም?" ብሎ አሰበ ሃዋርድ ወደ አሜሪካ ተመልሶ ለስታርባክስ ባለቤቶች "ቡና አፍልተን እንሽጥ" የሚል ሀሳብ አቀረበ። እነርሱ ግን "እኛ የቡና ፍሬ ሻጮች እንጂ ምግብ ቤቶች አይደለንም" ብለው ናቁት ሃዋርድ ግን በራዕዩ ስለተመሰጠ ስራውን ለቆ የራሱን "Il Giornale" የተባለ ትንሽ የቡና መሸጫ ከፈተ በ1987 ዓ.ም የቀድሞ የስታርባክስ ባለቤቶች ሱቃቸውን ለመሸጥ ወሰኑ። ሃዋርድ ይህንን ሲሰማ ሱቋን ለመግዛት ቆረጠ። ዋጋው ግን 3.8 ሚሊዮን ዶላር ነበር። ሃዋርድ ያን ያህል ገንዘብ አልነበረውም ​ለ242 ባለሀብቶች ሀሳቡን አቀረበ፤ ከእነዚህ ውስጥ 217ቱ "ይህ ሞኝነት ነው፣ ማንም ሰው በየመንገዱ ቡና አይገዛም" ብለው አባረሩት እሱ ግን ተስፋ ሳይቆርጥ ደጋግሞ ሞከረ። በመጨረሻም የቢል ጌትስ አባት (Bill Gates Sr.) የሃዋርድን ጽናት አይተው አስፈላጊውን ገንዘብ እንዲያገኝ ረዱት። ሃዋርድ ስታርባክስን ገዛውና ዛሬ የምናውቀውን በዓለም ዙሪያ ከ30,000 በላይ ቅርንጫፍ ያለው ግዙፍ ተቋም አደረገው ​✔️ ሌሎች ያላዩትን ነገር ቀድመህ ማየት መቻል የስኬት መጀመሪያ ነው። ባለቤቶቹ ቡናውን እንደ ፍሬ ሲያዩት፣ ሃዋርድ ግን እንደ ስሜትና እንደ መገናኛ ቦታ አየው ​✔️ 217 ሰዎች "አይሆንም" ሲሉት ሃዋርድ አልቆመም። ስኬት ማለት ብዙ "አይሆንም" ውስጥ አልፈህ "ይሆናል" የምትልባትን አንድ አጋጣሚ ማግኘት ነው ​✔️ ሃዋርድ የአባቱን ስቃይ በማስታወስ፣ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትርፍ ሰዓት ሰራተኞች ጭምር የጤና መድን (Health Insurance) የሰጠ ድንቅ መሪ ነው                    ☑️ Howard Schultz Quotes ✔️ በንግድ ውስጥ በጣም አስፈላጊው ነገር የምትሸጠው ምርት ሳይሆን የምትፈጥረው የሰዎች ትስስር ነው (In business, the most important thing is not the product you sell, but the human connection you create.) ​✔️ ትናንሽ ህልሞችን አታልም፤ ምክንያቱም ትናንሽ ህልሞች የሰዎችን ልብ የመንካት አቅም የላቸውም (Dream more than others think is practical. Expect more than others think is possible) ✔️ ስኬት ብቻውን ሲቆም ባዶ ነው። ስኬታማ መሆን ያለብህ ብዙ ሰዎችን ይዘህ ስትጓዝ ነው (Success is empty if you arrive at the finish line alone. The best reward is to get there surrounded by winners.) ​#ሃዋርድ_ሹልትስ #HowardSchultz #ስታርባክስ #Starbucks #ጽናት #Success ከወደዳቹት 🅛︎🅘︎🅚︎🅔︎ ማድረግ እንዳይረሳ 𝙹𝚘𝚒𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚖𝚘𝚛𝚎 👇 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
92
7
#𝕡𝕤𝕪𝕔𝕠𝕝𝕠𝕘𝕪_𝕋𝕚𝕡𝕤 ከአንድ ሰው ጋር በስልክ እያወራህ ንግግሩ ከሰለቸህና በስነስርዓት ለመዝጋት ከፈለግክ፣ አንተ እያወራህ እያለ ስልኩን ዝጋው። ሰዎች "እያወራሁ ስልኩ ተዘጋ" ብለው አያስቡም፤ ይልቁንም "እሱ እያወራ ስልኩ ተቋረጠ፣ ኔትወርክ ነው" ብለው ያስባሉ። አንተን ተጠያቂ አያደርጉህም። @BIOGRAPHY_TEACH @BIOGRAPHY_TEACH
180
8
ታሪኩ እያለቀ ነዉ ​በየቀኑ የምናያቸው የህይወት ገጠመኞች፣ የምንሰማቸው የሰው ልጅ ምስጢራት... አንዳንዶቹ ልብን የሚነኩ፣ ሌሎቹ ደግሞ የሚያስተምሩ ናቸው። የህይወትን ትርጉም በታሪኮች ውስጥ ለመፈ
ታሪኩ እያለቀ ነዉ ​በየቀኑ የምናያቸው የህይወት ገጠመኞች፣ የምንሰማቸው የሰው ልጅ ምስጢራት... አንዳንዶቹ ልብን የሚነኩ፣ ሌሎቹ ደግሞ የሚያስተምሩ ናቸው። የህይወትን ትርጉም በታሪኮች ውስጥ ለመፈለግ ዝግጁ ነዎት? ​✅ አጫጭር ልብ ወለዶች ✅ እውነተኛ የህይወት ገጠመኞች ✅ ጥልቅ የአእምሮ እረፍት ​አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ሚስጥራዊ ታሪኮችን ይጋሩ፡ 👉 https://t.me/Fiction_123
1 392
9
​ብዙዎች ስኬታማ ሰዎችን ሲያዩ "እንዴት ሊሳካላቸው ቻለ?" ብለው ይጠይቃሉ። ምስጢሩ ግን ያለው እዚህ ጋ ነው፦ እነርሱ የተለየ ጉልበት ስላላቸው ሳይሆን፣ ዓለምን የሚመሩበት የረቀቁ የሕይወት ሕጎችና ብልሃቶች ስላሏቸው ነው! ​BIOGRAPHY_Teach የተሰኘው ልዩ ቻናላችን፣ የታላላቅ ሰዎችን የሕይወት ታሪክ ተራ በሆነ መንገድ አይተርክም፤ ይልቁንም፦      🏷 የ 48ቱን የስልጣን ሕጎች (The 48 Laws of Power)፦ ጠላቶችህን እንዴት እንደምታሸንፍ፣ በሰዎች ላይ እንዴት ተፅዕኖ እንደምትፈጥርና ራስህን እንዴት እንደምትጠብቅ በታሪክ ማሳያ ያስተምርሃል። ​      🏷 ድብቅ የስነ-ልቦና ስልቶች (Psychology Tips)፦ የሰዎችን የሰውነት ቋንቋ (Body Language) እንዴት እንደምታነብ፣ ውሸትን እንዴት እንደምትለይና አእምሮን የመምራት ጥበብን ያጋራሃል።      🏷 እውነተኛና ልብ የሚነኩ ታሪኮች፦ ተስፋ በቆረጥክበት ሰዓት ጽናትንና ብርታትን የሚሰጡህ፣ ከአስደናቂ የዓለማችን ታሪኮች የተቆነጠሩ ምርጥ ትምህርቶች ይደርሱሃል። ​"ትልቁ ስህተት ሁሉንም ነገር ራስህ ሞክረህ ለመማር መፈለግህ ነው። ብልህ ሰው ግን የሌሎችን ታሪክ አይቶ ካለፉበት ስህተት ይማራል!" 💡 ​ከንቱ ወሬዎችን ሰልችቶሃል? አእምሮህን በጥበብና በንቃት ለመገንባት አሁኑኑ ተቀላቀለን! 👇 የቻናላችን ሊንክ፦ ​🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH ​🔗  https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
294
10
የልብህ ማረፊያ፣ የሀሳብህ መስተዋት ✨ ​አንዳንድ ጊዜ ህይወት በምስጢር የተሞላች ናት። የምንናገረው የለንም፣ የምንሰማው አጥተን እንንገላታለን። ነገር ግን፣ ሁሉም ነገር በቃላት ውስጥ አለ። ​የሰው ልጅ ስሜት፣ የህይወት ውጣ ውረድ እና ያልተነገሩ ሚስጥሮች በልብ ወለድ መልክ ሲነገሩ። ለራስህ የምትገዛበት ትንሽ ሰዓት፣ ለልብህ የምትሰጠው እረፍት። ​ከእኛ ጋር ይሁኑ፤ ታሪክዎን እዚህ ያገኙታል፡ 👉 https://t.me/Fiction_123
161
11
<<ሀገር በእርግጥም የማህበረሰብ ውል ነው። ለጊዜያዊ ፍላጐት ማሟያ እንደሚፈፀሙ አናሳ ስምምነቶች ግን አይደለም። የማህረሰብ ውል ቃሪያ ወይ ቡና አሊያም ትምባሆ ወይንም ሌላ ተራ ነገር ለመገበያየት በአጋሮች መካከል ከሚከናወን ስምምነት የማይሻል እና ጊዜያዊ ፍላጐትን ማሟላትን ብቻ ያለመ እንዲሁም በተዋዋዮቹ ስምምነት ሊበተን የሚችል ውል ተደርጐ ሊቆጠር አይገባውም፡፡ ይልቅ በአክብሮት ከፍ ተደርጐ መታየት ያለበት · · · የሁሉም ሳይንሶች ትብብር ነው፡፡ የሁሉም ሥነ ጥበባት ትብብር ነው። በእያንዳንዱ በጐ ምግባር እና በፍፅምና የሚከወን ትብብር ነው። እንደዚህ ያለው ትብብር በብዙ ትውልዶች እንኳ የማይጠናቀቅ በመሆኑ ፥ በህይወት ባሉት ሰዎች መካከል ብቻ ሊደረግ አይችልም። በህይወት ባሉት እና በሞቱት እንዲሁም ገና ወደፊት በሚመጡት ትውልዶች መካከል የሚቋጠር ቃል ነው። ማንኛውም ግለሰብ ተሰጥኦው በፈቀደለት መጠን ቀደምቶቹ በገነቡለት መሠረት ላይ የግንባታ ጡቡን እያኖረ ያልፋል፡፡ ሀገር ገና ላልተወለዱት የሚተላለፍ ውርስ ነው እንጂ እያፈረሱ የሚገነቡት በየወቅቱ ምቾታቸውን በሚያሰሉ ግለሰቦች መልካም ፈቃድ ላይ የተመሰረተ አይደለም። >>
640
12
🕹ስልካችን ላይ ስንመሰጥ ...ማን ከቁምነገር ይቆጥረዋል....?! 🪄ዛሬ ዛሬ ግን መዝናኛችን....ጓደኛችን....አስተማሪያችን....መፅሀፎቻችን ሳይቀሩ ስልኮቻችን ናቸው። 📌እና ስልክ ኑሯችሁ .
🕹ስልካችን ላይ ስንመሰጥ ...ማን ከቁምነገር ይቆጥረዋል....?! 🪄ዛሬ ዛሬ ግን መዝናኛችን....ጓደኛችን....አስተማሪያችን....መፅሀፎቻችን ሳይቀሩ ስልኮቻችን ናቸው። 📌እና ስልክ ኑሯችሁ ...ቴሌግራም... እየተጠቀሙ እስካሁን...#ነፃ_አለምን አለመቀላቀል....በብዙ ያጎድላል! #በነፃ_አለም✨✨✨ 🎭የተኖረ ህይወት....አጫጭር ወጎች...ልቦለዶች....ግጥም....ማራኪ profile picture ....ከተወዳጅ መፅሐፍት ጋር...ሁሉንም በነፃ #ነጻአለም ቻናል ያገኛሉ። #አረፈደም_አሁኑኑ_ተቀላቀሉን https://t.me/netsaaleme 👈 https://t.me/netsaaleme 👈 https://t.me/netsaaleme 👈
369
13
"እየወደድኳት ለምን ተውኳት?" ብዙዎች ፍቅር ብቻውን ለግንኙነት ስኬት በቂ ይመስላቸዋል። 3 Period     ነገር ግን በህይወት ጉዞ ላይ ሰውን ከመውደድ ባለፈ፣ ያንን ሰው ይዞ ለመቀጠል "አቅም" የሚያጥርባቸው አጋጣሚዎች አሉ። 3 Period      ለመሆኑ እየወደዱ መለየት ይቻላል?? 3 Period እኔ ግን እላለሁ 3 Period አዎ ይቻላል! እየወደድኳት የተውኳት ስለጠላኋት ሳይሆን፦ 4 Period      ሰላሟን ስለመረጥኩ ነው፦ አብሮነት ደስታን ካልወለደ፣ መቆራኘት ሰላምን ከነሳ፣ መለየቱ ለሁለታችንም የሚሻል ትልቁ የፍቅር መግለጫ ነው። 5 Period       • የማይገጥሙ መንገዶች ስላለን፦ እሷ የምትሄድበትና እኔ የምመኘው ህይወት ለየቅል ሲሆኑ፣ በግድ አብሮ ለመጓዝ መሞከር የሁለታችንንም እድል ማበላሸት ነው። 4 Period        • ራስን ላለማጣት ስል፦ አብሮነት መስዋዕትነትን ይጠይቃል፤ ነገር ግን መስዋዕት የምታደርገው ራስህንና ማንነትህን ከሆነ ያ ፍቅር ሳይሆን እስር ቤት ነው። መውደድ የግድ "ባለቤት" መሆን አይደለም። አንዳንዴ በጣም የምትወደውን ሰው የምትለቀው፣ እጅህ ላይ ሆኖ ከሚጠወልግ ሌላ ቦታ አብቦ እንዲታይ ስለምትመኝ ነው። እውነተኛ ፍቅር ማለት የእሷን ደስታ ለማየት ራስን ገለል ማድረግ ጭምር ነው።..     እኔ  ጋር መሆኗ ደስታዋን የሚቀንስ ከሆነ፣ መሄዴ ለእሷ ያለኝ ትልቁ ስጦታዬ ነው። አንዳንዴ መተው የሚከብደው ስለወደድከው ሳይሆን፣ ያ መውደድ ውስጥ ራስህን ስላጣህ ነው። 3 Period አሁንም እናንተ ምን ትላላችሁ? በፍቅር ውስጥ እየወደዱ መለየት እንደ ጥንካሬ ነው የሚታየው ወይስ እንደ ፍርሃት ? የኔ ሀሳብ ከላይ ብያለሁ        ሐሳባችሁን  አጋሩኝ። . . ከወደዱት ደግሞ Share        በማድረግ አብረውን ይዝለቁ! . .✍__ 𝙚𝙩𝙖 𝓮𝓽𝓪 Received at
605
14
አንድ ጥሩ ታሪክ የአንድ ሰው ህይወት ሊቀይር ይችላል! ✍️ ​ከዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ በመላቀቅ ወደ ጥበብ እና ልብ ወለድ አለም ለትንሽ ጊዜ መጓዝ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደዚህ የጥበብ ዓለም እንኳን በደህና መጡ። ​አዳዲስ እና ትኩስ ታሪኮች፣ እንዲሁም ስሜትዎን የሚነኩ ፅሁፎች በየቀኑ የሚለቀቁበት ቻናላችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ​አሁኑኑ ይከተሉን: 🔗 https://t.me/Fiction_123
192
15
ሰበብ ማብዛት አቁም! ደክሞሃል? በጊዜ ተኛ፤ ቅርጽህ አያምርም? እንቅስቃሴ አድርግ፣ ጊዜ የለህም? ቲቪ ማየትና ሶሻል ሚዲያ አቁም፣ ገንዘብ የለህም? የምታገኘውን ማባከንህን አቁም፣ ነገሮች ተወሳስበውብሃል? በትንሹ ጀምር፣ ሞክር፣ እውቀት የለህም? ተማር ወይም መጽሐፍ አንብብ፣ ሁላችንም ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን ነገር ግን ማድረግ አልቻልንም፡፡ ምክንያቱም ካለንበትና ሥር ከሰደደ ምቾት መውጣት ከባድ ስለሆነ፡፡ እናም ማሳበብ ቀላል ነው፣ እናሳብባለን፡፡ ማድረግ ግን ከባድ ነው. ከባዱን አድርጉት ሕይወት ቀላል ይሆናል👍
509
16
በዝናብ መተቃቀፍ ✅በዝናብ ውስጥ መተቃቀፍ እንዲሁ ዝም ብሎ የፊልም ትዕይንት እንዳይመስልህ፤ ነገሩ እውነተኛ “የተፈጥሮ ቴራፒ” ነው! ለምን መሰለህ?  ስንተቃቀፍ ሰውነታችን የደስታና የፍቅር ሆርሞን ያመነጫል። ውጪ ላይ ዝናብ ሲዘንብና ቅዝቃዜው ሲጨምር ደግሞ ሰውነታችን የሙቀት መጠንን ለማስተካከል ይበልጥ ወደ መጠጋጋት ያደላል። ይህ ደግሞ የደስታ ሆርሞኑን እጥፍ ያደርገዋል! የዝናብ ጠብታ ድምፅ (Pluviophile ለምን እንደምንባል ያውቁታል) እና የሚወዱትን ሰው ማቀፍ በአንድ ላይ ሲደመሩ፣ በአንጎላችን ውስጥ የሚፈጠረውን ጭንቀት ሙሉ በሙሉ “Format” አድርገው ያጠፉታል። በዝናብ መሀል ስትተቃቀፍ አለሙ ሁሉ የቆመ ያህል ይሰማሃል። ያ ቅዝቃዜና የዝናብ ድምፅ የአለምን ጩኸት ሲቀንስላችሁ፣ እናንተ ግን በራሳችሁ ሞቅ ያለ አለም ውስጥ ትሆናላች
556
17
እንዴት አደራችሁ? ስኬታማ የስራ እንዲሁም የትምህርት ሳምንት ተመኘን !
513
18
✔️አንቺ ሴት ህልሜን ካንቺ ጋ እንዳጣበኩት ፤ ፈገግታሽ ልቤ ላይ ቦታ እንዳለው ፤ መደበርሽ መደበር እንደሚጭርብኝ ፤ድካምሽ እንደሚያሳስበኝ እንዳትረሺ አንቺ ሴት እወድሻለሁ ። መረጋጋቴን አትረብሺ ፣ እምነቴን አትጭረፊው ። ሳቄን አታደብዝዢው እኔ በአንቺ ቀልድ አላቅም፣ ብጠላሽ እኔም ነኝ የምጎዳው ። ከልቤ ከጎደልሽ መጉደልሽ የሚፈጥረው ክፍተት ደስስ አይልም ። ምን እያልኩ መሰለሽ
587
19
ለድሀ ወንድ ብላ ሀብታም የተወች ብቸኛዎ ሰው የ titaniኳ ሮዝ ነበረች የውሸቱም ክበደት መርከቧን አሰመጣት https://t.me/InsideMyLens https://t.me/InsideMyLens
ለድሀ ወንድ ብላ ሀብታም የተወች ብቸኛዎ ሰው የ titaniኳ ሮዝ ነበረች የውሸቱም ክበደት መርከቧን አሰመጣት https://t.me/InsideMyLens https://t.me/InsideMyLens
195
20
ህይወት እንደ መጽሐፍ ገጾች ናት! አንዳንዴ አሳዛኝ፣ አንዳንዴ ደስታ የተሞላባት። የእርስዎ የህይወት ምዕራፍ ምንም ይሁን ምን፣ ልብዎን የሚያክሙ፣ የሚያነቃቁ እና የሚስብ ታሪኮችን እዚህ ያገኛሉ። አብረን ለማንበብ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
207