The Bible Thinkers
Открыть в Telegram
This is The Bible Thinkers,where daily holy thoughts meet hilarious truths. All denominations are at risk here🙂 Discipleship & sound doctrine Christ-centered books& music worth looping Read, Listen ,Laugh& Grow in Christ
Больше1 314
Подписчики
+124 часа
+197 дней
+7730 дней
Загружаем данные
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+55
в 6 каналах
сентябрь '26
+85
в 3 каналах
Get PRO
август '26
+68
в 4 каналах
Get PRO
июль '26
+115
в 4 каналах
Get PRO
июнь '26
+158
в 4 каналах
Get PRO
май '26
+61
в 2 каналах
Get PRO
апрель '26
+82
в 5 каналах
Get PRO
март '26
+109
в 8 каналах
Get PRO
февраль '26
+36
в 4 каналах
Get PRO
январь '26
+38
в 5 каналах
Get PRO
декабрь '25
+51
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+50
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '25
+56
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+42
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+39
в 3 каналах
Get PRO
июль '25
+89
в 5 каналах
Get PRO
июнь '25
+103
в 3 каналах
Get PRO
май '25
+437
в 4 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 18 октября | +2 | |||
| 17 октября | +2 | |||
| 16 октября | +7 | |||
| 15 октября | +3 | |||
| 14 октября | 0 | |||
| 13 октября | +3 | |||
| 12 октября | +5 | |||
| 11 октября | +3 | |||
| 10 октября | +9 | |||
| 09 октября | +2 | |||
| 08 октября | +5 | |||
| 07 октября | 0 | |||
| 06 октября | 0 | |||
| 05 октября | +2 | |||
| 04 октября | +1 | |||
| 03 октября | +2 | |||
| 02 октября | +4 | |||
| 01 октября | +5 |
Посты канала
| 2 | መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ምን ማለት ነው?ምን ማለት አይደለም?መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረቶቹስ?(Comprehensive defense and the case for Sola Scriptura)
@biblicalthinker1 | 167 |
| 3 | እግዚአብሄር ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ደም ጥንት ገንዘብህ ያደረግሃትን ጉባኤ፣ የዋጀሃትን የርስትህን ነገድ፣ መኖሪያህ ያደረግሃትን የጽዮን ተራራ ዛሬ በሰንበት አስብ። በ እውነትና በመንፈስ ሊያመልኩህ በድንኳንህ ለሚገኙ ሁሉ ከፍጹም በረከትህ አጥግባቸው። አስቀድመህ ወደፈጠርሃት ወደዚህ ማህበር በችግር፣ በህመምና በተለያዩ ድካም ምክንያት መሄድ ለማይችሉ በያሉበት ስፍራ ፍጹም የሆነ ያንተ መጽናናት ይብዛላቸው። ለመሄድ ጉልበት፣ ጸጋ፣ ጊዜና ሁኔታ ላገኘን ሰዎች ደግሞ ከቤታችን ተነስተን በወንድሞች ህብረት ተገኝተን ተባርከን ወደ ቤታችን መመለስ እንድንችል አብልጠህ ብርታትን ጨምርልን። ይህን ሁሉ በኢየሱስ ስም ለመንህ። አሜን | 75 |
| 4 | The Bible Thinkers:
በአንድ ወቅት በቡድን የ1ኛ ጢሞቴዎስን መጽሐፍ እያጠናን ሳለ፣ አንዲት ልጅ የተናገረችው ነገር እስከዛሬ ከአእምሮዬ አይጠፋም።
2ኛ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 3 ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በመጨረሻው ዘመን ስለሚመጡ አስጨናቂ ጊዜያት ወጣቱን ፓስተር ጢሞቴዎስን የሚያስጠነቅቅበት ክፍል ላይ ስንደርስ ያቺ ልጅ እንዲህ አለች፦
“እኔ የሚያሳስበኝ እነዚህ ሰዎች በዓለም ውስጥ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተመሳስለው መኖራቸው ነው። በዓለም ያሉትን እናውቃቸዋለን፤ እንጠነቀቃቸዋለንም። እነዚህን ግን መለየት እጅግ አስቸጋሪ ነው። የአምልኮ መልክ ይዘው ኃይሉን የካዱ፣ ሁልጊዜ እየተማሩ ወደ እውነት እውቀት የማይደርሱ እና ደካማ ሰዎችን እያታለሉ ወደ ቤት ሾልከው የሚገቡ ሰዎችን መለየት ቀላል አይደለም።”
(See 2ኛ ጢሞቴዎስ 3:1–9 አንብቡት።)
አንዳንድ ጊዜ በሰዎች ወይም በመሪዎች ምክንያት ተሰናክለው ከቤተ ክርስቲያንና ከህብረት ሲርቁ ሳይ፣ በውስጤ፣ "አይ ሞኞች!" እላለሁ። ግን ለምን እንዲህ እንደሚያደርጉ ሳስብ ነገሩ ከምናስበው በላይ የተወሳሰበ መሆኑን እረዳለሁ።
በእግዚአብሔር ቤት የምታዩት ሁሉ የሚዘምረው፣ የሚሰብከው፣ የሚተነብየው በእርግጥ የዳነ፣ ጌታ ኢየሱስን ያወቀ፣ ጌታም የሚያውቀው ነው ብላችሁ በቀላሉ መደምደም የለባችሁም። የእግዚአብሔር መንግሥት በባሕር ውስጥ እንደተጣለ መረብ መሆኗን አትረሱ። መረቡ ጥሩውንም መጥፎውንም ዓሣ ይይዛል (ማቴዎስ 13:47–50)
በእግዚአብሔር ቤት ስንኖርና ስንመላለስ በ discernment እና በመንፈሳዊ ጥንቃቄ መሆን አለበት። "እርሱ ክርስቲያን ሆኖ እንዴት ይህን ያደርጋል?"፣ “እየሰበከ እንዴት እንዲህ ይናገራል?” ብለን እምብዛም መደነቅ የለብንም። ይልቁን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስጠነቅቀን የሚታየውን ሁሉ በጥንቃቄ መመዘን አለብን።
ይህን ስላችሁ ግን overly suspicious ወይም skeptical እንድትሆኑ አይደለም። ሁሉንም ሰው በጥርጣሬ እንይ ማለትም አይደለም። ነገር ግን በspiritual discernment እንድንመላለስ፣ ሁሉንም ነገር በቃሉ እንድንመዝን እና በሐሰተኛ አስተምህሮ ወይም በመሪዎች መጥፎ ተግባር ምክንያት ተሰናክለን ከህብረት እንዳንርቅ ነው።
ሰዎች እምነታችንን እንዲያናጉ አንፍቀድ። የሃይማኖታችን መሠረት በሰዎች ላይ ሳይሆን በዓለቱ በክርስቶስ ላይ ይሁን።
@bbiblicalthinker1 | 246 |
| 5 | በአንድ ወቅት በቡድን የ1ኛ ጢሞቴዎስን መጽሐፍ እያጠናን ሳለ፣ አንዲት ልጅ የተናገረችው ነገር እስከዛሬ ከአእምሮዬ አይጠፋም።

@bbiblicalthinker1 | 1 |
| 6 | How to sound cool like the Apostle Paul when greeting people, especially if you have been single for a long time:
"Hi" … ❌❌
"Grace and peace to you from God our Father and the Lord Jesus Christ!"… ☑️
@biblicalthinker1 | 1 |
| 7 | I was reading this C.S Lewis book (The Screwtape Letters) which was dedicated to his friend J.R.R. Tolkien.
These two men were great friends. Tolkien was the one who led the most reluctant convert, C.S Lewis, to Christianity. They were both professors at one of the world's most prestigious universities, Oxford. Eventually, C.S. Lewis became an Anglican Christian, even though Tolkien was a Catholic Christian.
What's funny is that C.S. Lewis wrote a book from the perspective of demons and dedicated it to his best friend. But his best friend, J.R.R. Tolkien, hated such things, believing that it was perilous to study the arts of the enemy for good or evil😀 yet C.S. Lewis had a sense of humor and dedicated a book written from the perspective of a demon to his best friend😁
What a friendship! ❤️
@biblicalthinker1 | 314 |
| 8 | @biblicalthinker1 | 292 |
| 9 | የመማጸኛ ግንብ ነው፣ የድሆች ሁሉ መጠጊያ፤
ምቹ መሸሸጊያ ዓለት የለንም ከኢየሱስ ወዲያ።
ብዙዎችም ይድናሉ ገብተው ከዚህ መጠለያ፤
ስለሚሆንልን ሁሉ፣ ይክበር ጌታ፤ ሃሌሉያ!
ቃሉን ከቶ ማያጥፍ፣
ታማኝ አምላክ ናውና
የነገረንን ሁሉ ፈጽሞት አይተናልና፣
ከፍ ከፍ እናደርገዋለን በምስጋና። | 304 |
| 10 | @biblicalthinker1
ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ የአንተ ትህትና ግን ምን አይነት ትህትና ነው?😭 | 118 |
| 11 | I have to admit
በመዝሙር መጽሐፍ ምዕራፍ 23 ላይ "ራሴን በዘይት ቀባህ" የሚለው ቃል ምን ማለት እንደሆነ ሁልጊዜ ራሴን እጠይቅ ነበር። አይገባኝምም ነበር። እግዚአብሔር የመዝሙረኛውን ጤንነት እና ደህንነት ይጠብቃል ማለት ብቻ ይመስለኝ ነበር። but I never knew tgis beautiful picture of a shepherd caring for his sheep
"ራሴን በዘይት ቀባህ"
በጎች አንዳንዴ እሾሃማ ቍጥቋጦዎች ውስጥ ተይዘው ለመውጣት ሲታገሉ ራሳቸውን ያቈስላሉ። በተጨማሪም ትናንሽ ነፍሳት ወደ አፍንጫቸው፣ ጆሯቸውና ዓይኖቻቸው በመግባት ለከፍተኛ ሥቃይ ይዳርጓቸዋል። አንዳንዴ ደግሞ ሕመሙ በጣም ስለሚበረታባቸው ራሳቸውን እስከ መጉዳት ይደርሳሉ። ራሳቸውን ካገኙት ነገር ሁሉ ጋር በማጋጨት ሕመማቸውን ለማስታገስ ይሞክራሉ። Unfortunately ግን በጎቹ በሂደት ለሞት ይዳረጋሉ።
ስለሆነም እረኞች የበጎቻቸውን ራስ ከነዚህ ጎጂ ነፍሳት ለመጠበቅ በአናታቸው ላይ ዘይት ይቀቧቸዋል። ዘይቱ እነዚህ ጥገኛ ነፍሳት በበጎቹ አናት ላይ እንቁላላቸውን እንዳይጥሉ እና እንዳይራቡ ስለሚያደርግ እና ዘይቱ በጎቹን ከጉዳት የሚጠብቃቸው ከመሆኑም በላይ እፎይታን ያመጣላቸዋል።
እኛም በተመሳሳይ መልኩ አንዳንዴ የሚያሳምሙ ሃሳቦች፣ ጭንቀቶችና የአእምሮ ውጥረቶች ያጋጥሙናል።ምናልባትም በዚህ አይነት ሁኔታ የምናልፍ ብዙ ሰዎች እዚህ ውስጥ እንኖራለን። አእምሯችን በጭንቀት ሊወጠርና የአዕምሮ ሰላምን እንዴት እንደምናገኝ ግራ ሊገባን ይችላል።
ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን ሰላምን እንዲሰጠንና አእምሯችንን እንዲጠብቅልን ልንለምነው እንችላለን። እረኛ ለበጎቹ እንደሚጠነቀቅ ሁሉ፣ መልካሙ እረኛችንም ለእኛ እንዲሁ ያስብልናል፤ ይንከባከበናል።
ኢየሱስ እረኛ ብቻ ወይም ሞያተኛ አይደለም። መልካም እረኛ ነው!
“መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።”
ዮሐንስ 10፥11
@biblicalthinker1 | 430 |
| 12 | Нет текста... | 335 |
| 13 | I have to admit

| 14 | @biblicalthinker1 | 325 |
| 15 | “ኢየሱስ ጥያቄ ነው ስንል፣ ልዩነቱ ከሌሎች ጎልቶ ይታያል። እርሱ መልስ የማያሻው ጥያቄ፤ ጥያቄነቱ የማይደብቀው መልስ ነው።”
— ፊሊሞን ነጋ
ክርስቶስ የሰው ልጅ ሊመልሳቸው የሚጥራቸው ጥያቄዎች ፍጻሜ ብቻ ሳይሆን፣ የሰው ልጅ ራሱን የሚያይበትና የሚያውቅበት መስታወትም ጭምር ነው። በእርሱ ብርሃን ስናይ፣ ስለ አምላክ ብቻ ሳይሆን ስለ ራሳችን እና ስለ ዓለማችን ሁኔታ እውነታውን እናያለን። ከእርሱ ውጪ የምንፈልገው ነገር በእርሱ ሆነን ያገኘነውን ሙላት ሊተካ አይችልም!
“ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።”
— ቆላስይስ 2፥10
@biblicalthinker1 | 609 |
| 16 | False teachers whom the Apostle Paul warned us about a thousand years ago are now warning us about the Apostle Paul😀
Calling the Apostle Paul a false teacher and a liar is a good way to let us know that you are a messenger of the devil.
@biblicalthinker1 | 329 |
| 17 | Нет текста... | 301 |
| 18 | "አትፍረድ!" ከሚለው ጥቅስ ቀጥሎ
በጣም ብዙ ጊዜ Misrepresent ከሚደረጉ Popular የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አንዱ "ሁለትም ሦስትም ሆናችሁ በስሜ በተሰበሰባችሁበት በዚያ እገኛለሁ" የሚለው የጌታ ንግግር ነው።
በአንድ ህብረት ወይም let's say ዶርም ውስጥ ሲጸለይ ይህንን ጥቅስ አንድ ሰው መጥቀሱ Inevitable ነው። People even use this verse to disregard the need for the visible church, saying "ሁለትም ሦስትም በሆንንበት ጌታ የሚገኝ ከሆነ እሁድ ቤተ ክርስቲያን ለምን እንሄዳለን?"
Ironically, የዚህ ክፍል ዐውድ የሚናገረው በአጠቃላይ ስለ ጸሎት Meeting ሳይሆን፣ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ እና ፍርድ ነው።
በማቴዎስ 18፥15_ 20 ውስጥ ጌታችን አንድ ወንድም ኃጢአት ሲሠራ እንዴት መገሠጽ እንደሚገባን አስተምሯል። የመጀመሪያው Step በግል መገሠጽ ሲሆን እናንተን ካልሰማችሁ፣ ምስክሮችን መውሰድ እና በእነርሱ ፊት መጠየቅ። እነርሱንም ካልሰማ እና ካልተመለሰ ለቤተ ክርስቲያን ማሳወቅ የሚለውን ሂደት አስተምሮናል። ሰውየው ቤተ ክርስቲያንንም ለመስማት እምቢ ካለ፣ እንደ ወንድም/እህት ሳይሆን እንደ አሕዛብና ቀራጭ ይሁንላችሁ ወይም ቁጠሩት ብሏል።
ለጥቆ በቁጥር 18 ስለ ማሰርና ስለ መፍታት፣ በቁጥር 19 ስለ መስማማት፣ በቁጥር 20 ደግሞ ሁለት ወይም ሦስት ሰዎች በስሙ ሲሰበሰቡ በመካከላቸው እንደሚገኝ ይናገራል። ስለዚህ፣ ይህንን ክፍል ከዐውዱ ነጥሎ ማንበብ ትርጉሙን ያዛባዋል።
በተለይም ጌታችን በዚህ ክፍል እያስተማረን ያለው፣ ቤተ ክርስቲያን በተገቢው መንገድ በስሙ ተሰብስባ የተግሣጽና የዲሲፕሊን ጉዳይን ስትይዝ የእርሱ ሥልጣንና መገኘት ከእነርሱ ጋር አብሯቸው እንደሚሆን ለማረጋገጥ ነው።
ይህ ማለት ግን ጌታ በሌሎች የጸሎት Meetings ወይም ህብረቶቻችን አይገኝም ማለት አይደለም። ነገር ግን ይህንን ጥቅስ ቀጥሎ ያለውን የክፍሉን አውድ እና ሃሳብ ሳናጤን መጥቀስ የለብንም። የእግዚአብሔርን ቃል ስንጠቅስ ልክ እንደ ኢየሱስ በማስተዋል እና በ Proper አውዱ እንጥቀስ። ይሄንን ጥቅስ ግን Visible የሆነችውን ወይም የምትታየዋን ቤተ ክርስቲያን አስፈላጊነት ለመካድ መጠቀም ትክክል ብቻ ሳይሆን ኃጢአትም ጭምር ነው።
ለምሳሌ፣ የ ዕብራውያን ጸሃፊ 10፥24–25 ባለው ክፍል እርስ በርሳችንን ለፍቅርና ለመልካም ሥራ እንድንተጋገዝ፣ እንድንተያይ እና መሰብሰባችንን እንዳንተው ያስጠነቅቀናል። በተጨማሪም 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥4–5 ያለው ቃል ቤተ ክርስቲያን በስሙ ስትሰበሰብ የጌታን ሥልጣን በተመለከተ የሚናገር ሌላ ጠቃሚ ክፍል ነው።
Sorry, እንዳልኩት ይህ ክፍል ግን ስለቤተ ክርስቲያን ሥልጣን እና ኃላፊነት እንጂ ሁለትም ሦስትም ሆናችሁ በሆነ ካፌ ለምትሰበሰቡ ሰዎች ለእናንተ የተነገረ አይደለም😁
context matters! read the whole passage not just the verse
@biblicalthinker1 | 549 |
| 19 | "The state of president"?
What is this guys? What does that even mean?😂 እነዚ ውርድት የማይሰለቻቸው የአጋንንት ማደሪያዎች🤡 | 1 |
| 20 | “Some people like to read so much theology that they forget to love people.”
— Charles Spurgeon
@biblicalthinker1 | 405 |