ru
Feedback
Arada Earn

Arada Earn

Открыть в Telegram

💰 Free ETB earning platform - Watch ads, complete tasks, get paid! 🤖 @AradaEarnBot 📩 @AradaEarnSupport

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
4 117
Подписчики
-624 часа
-527 дней
-7530 день
Архив постов
ሰላም የ Arada Earn ቤተሰቦች 👋 ​በመጀመሪያ የጠየቃችሁት ክፍያ ከ 3 ቀናት በላይ ስለዘገየባችሁ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። መዘግየቱ የተፈጠረው በሲስተማችን ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ ችግር ምክንያት ነው። አሁን ግን ችግሩን ሙሉ በሙሉ ፈትተነዋል! ​በሚያሳዝን ሁኔታ በዚህ የሲስተም ክፍተት ተጠቅመው፣ ምንም ሰው Invite ሳያደርጉ አንድን Task ደጋግመው በመስራት ብዙ ገንዘብ ለማጭበርበር የሞከሩ ሰዎች ነበሩ። በአሁኑ ሰዓት እነዚህን አጭበርባሪ አካውንቶች ሙሉ በሙሉ እያገድን (Ban እያደረግን) እንገኛለን። ​ጥሩ ዜናው ግን...አሁን በትክክል ለሰራችሁት (Real workers) የሆናችሁትን የሁላችሁንም ክፍያዎች መክፈል ጀምረናል! ክፍያው የሚፈፀመው Withdrawal በጠየቃችሁበት ቅደም ተከተል (First come, first serve) ስለሆነ፣ ቀድመው ለጠየቁት ቅድሚያ እየሰጠን እስከ ነገ ድረስ የሁላችሁንም Pending ክፍያዎች አጠናቀን እንልካለን። ​ለትዕግስታችሁ እና ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 🤍 @AradaEarn

አዲስ ታስክ Tasks ፔጅ ላይ ገብቷል ገብታችሁ ስሩት። ከአሁን በኋላ በየቀኑ አዳዲስ featured ታስኮች ይኖሩናል... ትርፋችን እያደገ ሲመጣ በየ ማስታወቂያው (ad) የምናስገኝላችሁን ክፍያም
አዲስ ታስክ Tasks ፔጅ ላይ ገብቷል ገብታችሁ ስሩት። ከአሁን በኋላ በየቀኑ አዳዲስ featured ታስኮች ይኖሩናል... ትርፋችን እያደገ ሲመጣ በየ ማስታወቂያው (ad) የምናስገኝላችሁን ክፍያም ከፍ እያደረግነው እንሄዳለን። ​new task just dropped in the Tasks page so go grab it. from now on we're gonna have native daily featured tasks for u guys. and as we make more profit, we'll definitely be increasing the rewards u get per ad. let's get to work 🔥 @AradaEarn

ሰላም ቤተሰብ... አራዳ ላይ ቶሎ ቶሎ payout እንድናደርግላችሁ ከፈለጋችሁ በጨዋታው መሀል የሚገቡትን ማስታወቂያዎች (ads) ዝም ብላችሁ አሳልፋችሁ አትተውዋቸው እስከመጨረሻው እዩልን, ከቻላቹ ኑኳቸው (click on it)። እኛም እናንተን የምንከፍለው ከዚሁ ከ ads ከምናገኘው ገቢ ላይ ነው። እናንተ አክቲቭ ሆናችሁ ads በደንብ ስታዩልን እኛም ጥሩ ገቢ እናገኛለን እናንተንም በፍጥነት እንከፍላለን ማለት ነው። ካላያችሁት ግን ገቢውም ይቀንሳል ክፍያም ይዘገያል። ስለዚህ አብረን እንስራ አብረን እንደግ ​hey guys, just wanted to clear something up real quick. if u want fast payouts on the platform u gotta actually watch the ads all the way through and click on them. literally the only way we can afford to pay you guys fast is from the ad revenue we get when u stay active and let the ads play. if u skip them or ignore them we get low quality traffic which means low money which means slow payouts for u. ​so if u want the money flowing quick to your wallets, support us by engaging and watching the ads. the more u watch the faster we can process your withdrawals. lets get it 😐 @AradaEarn

የዛሬው የፋሲካ ልዩ ጥያቄና መልስ አሸናፊዎች ታውቀዋል! እንኳን ደስ አላችሁ! 👏 ​🏆 አሸናፊዎች፡ 1ኛ. @Paitence1 2ኛ. @fikadu53b 3ኛ. @AB_king21 4ኛ. @Mr_ADJB 5ኛ. @kkh490 ​አሸናፊ የሆናችሁ ልጆች ሽልማታችሁን ለመቀበል የቴሌብር/CBE አካውንታችሁን አሁኑኑ @AradaEarnSupport ላይ በ DM ላኩልን። ​ለሌሎቻችሁ ደግሞ... 😉 ዛሬ ዕድል ቀንቷችሁ ላላሸነፋችሁ ቤተሰቦች፣ ምንም አታስቡ! በቀጣይ ብዙ አሪፍ የ Giveaway ፕሮግራሞች ይዘንላችሁ እንመጣለን። ዝግጅቶቻችን ገና መጀመራቸው ነው! አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ​መልካም በዓል! 🤍 @AradaEarn

🎁አሸናፊ: @kkh490 (first person to answer was @Mr_ADJB, but since he already won question 3, as we mentioned one user can only win once. መልስ: ዕድሜ / ጊዜ (Age / Time)

ጥያቄ 5 (ለ 50 ብር + 10,000 $ARADA): ምን ጊዜም ወደፊት የሚሄድ ግን በፍጹም ወደኋላ የማይመለስ ምንድነው? መልስ ኮመንት ላይ ⬇️

Are you ready for the last question?

🎁አሸናፊ: @Mr_ADJB መልስ: ጆሮ / ጆሮ ውስጥ (Ear)

ጥያቄ 4 (ለ 100 ብር + 15,000 $ARADA): በሰውነታችን ውስጥ ትንሿ አጥንት (Smallest bone) የምትገኘው የት አካላችን ላይ ነው? መልስ ኮመንት ላይ ⬇️

Really for next question?

🎁አሸናፊ: @AB_king21 መልስ: ዝሆን (Elephant)

ጥያቄ 3 (ለ 200 ብር + 20,000 $ARADA): በዓለም ላይ መዝለል የማይችለው ብቸኛው አጥቢ እንስሳ (mammal) ማን ነው? መልስ ኮመንት ላይ ⬇️

Really for next question?

🎁አሸናፊ: @fikadu53b መልስ: ዳመና / ደመና (Cloud)

ጥያቄ 2 (ለ 300 ብር + 30,000 $ARADA): አይን የሌለው ግን የሚያለቅስ፣ ክንፍ የሌለው ግን የሚበር ምንድነው? መልስ ኮመንት ላይ ⬇️

Really for next question?

🎁አሸናፊ: @Paitence1 መልስ: 47 / ምክንያቱም በየቀኑ መጠኑ እጥፍ የሚያድግ ከሆነ፣ ሀይቁን ሙሉ በሙሉ ከመሸፈኑ አንድ ቀን በፊት ግማሹን ሸፍኖት ነበር ማለት ነው።

​❓ ጥያቄ 1 (ለ 500 ብር + 50,000 $ARADA): አንድ ሀይቅ ላይ ያሉ የውሀ አረሞች (Lily pads) በየቀኑ መጠናቸው እጥፍ (Double) ያድጋል። አረሞቹ ሀይቁን ሙሉ በሙሉ ለመሸፈን 48 ቀናት ከፈጀባቸው፣ የሀይቁን ግማሽ (Half) ብቻ ለመሸፈን ስንት ቀን ይፈጅባቸዋል? መልስ ኮመንት ላይ ⬇️

ቤተሰብ ዝግጁ ናችሁ? / Are you ready? ​የዛሬው የጥያቄና መልስ ሽልማት (Giveaway) ልክ በ 5 ደቂቃ ውስጥ ይጀምራል! ⌚️ ​ማን ፈጣን እንደሆነ እናያለን! 🔥 1 user can only win once. ⚠️ ማሳሰቢያ: ኮመንት ማስተካከል (Edit ማድረግ) ክልክል ነው! የተስተካከለ (Edited) ኮመንት ተቀባይነት የለውም እንዲሁም ከውድድር ውጪ ያደርጋል!

30 Minutes left for the giveaway! ⚠️