ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
Открыть в Telegram
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
768
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
🚨🚨🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE!
ገንዘብ መስራት እንደዚ ቀሎ አያዉቅም።
የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችል ያውቃሉ?
ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ።
እኛ ጋር ሲመጡ
50+ $7 | 1120 birr per week
100+ $8 | 1280 birr per week
300+ $15 | 2400 birr per week
500+ $20 | 3200 birr per week
1000+ $25 | 4000 birr per week
2000+ $30 | 4800 birr per week
🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት።
🚨Password በጭራሽ አይቀየርም።
🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
📌 Your Account is Used Only for Business Networking
ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Sell_Linkk
Repost from Bahir dar University Main Registrar
ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ58ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
Website:-https://www.bdu.edu.et/registrar/
ስም ዝርዝር
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
የኦርጂናል ዲግሪ ህትመትን በተመለከተ እስከአሁን አዲስ የወጣ ነገር ።ህትመት ሲጀመር በማስታወቂያ እንደሚያሳውቁ ነው ያሳወቁት።
👇 ነገር ግን እስከዛው ድረስ
✒️ Student Copy
✒️ ከ ክፍያ መጋራት ነፃ የሆነ አዲስ Temporary Degree Certificate መቀበል ይቻላል።
በተለይ ዶክመንቱን 👉ለስኮላርሽፕ ለምትፈልጉት -የኦርጅናል ዲ. ሰርተፊኬት መዘግየት ሂደቱን ለማስኬድ አያግድም ምክንያቱም ለማመልከት የሚያስፈልገው👇
✒️Student Copy ብቻ ስለሆነ ኦርጂናሉን መጨረሻ ላይ ከ Interview እና ከሌሎች በኋላ ነው ማስገባት የሚትጠየቁት።
🙏🙏🙏
It is better to reach out to us via inbox or phone number
Repost from Debre Tabor University Registrar
ሰላም ተማሪዎች። የመደበኛ፣ የክረምትና የኤክሰቴንሽን ተማሪዎች ለሆናችሁና በጥር ወር የመውጫ ፈተና (Exit-Exam) ለመፈተን በዝግጂት ላይ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፈተና ለመፈተን አስፈላጊ የሆነውን የብሄራዊ መታወቂያ ቁጥር (National ID FAN number) እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ድረስ ለየትምህርት ክፍሎቻችሁ ሃላፊዎች እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን። ከዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት።
Repost from BAHIR DAR UNIVERSITY (ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ)
ቀን፡ 1/09/2017 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለ Faculty of Social Sciences Research, Community service and postgraduate Studies ም/ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ Research, Community service and postgraduate Studies ም/ዲን
የማወዳደሪያ መስፈርት፡-
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤
3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪያ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
አመልካቾች፡-
ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት ግንቦት 1 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
