ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
Открыть в Telegram
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
768
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⏰14/11/17 ዓ.ም
🙏ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ደንበኞቻችን
👇 አጠቃላይ መረጃ
ከታች በተላከው መሰረት እስከ 64 ኛ ዙር ማለትም 62፣63 እና 64 ኛ ዙር የኦርጅናል ዲግሪ ደርሷል።
✒️ 65 ኛ ዙር ለህትመት ስለተላከ በቅርቡ የሚደርስ ይሆናል።
✒️አሁን ላይ ትዕዛዝ አየተቀበሉት ያለ 66 ኛ ዙር ነው።
👇በእኛ በኩል ጉዳይ ላዘዛችሁ
✒️ዶክመንት አሟልቶ የተላከውን የሁሉንም ባለጉዳይ ኦሪጅናል ዲግሪ አውጠናል።ለ ኦተንቲኬሽን ስላስገባነው ነገ ማለትም ማክሰኞ መላክ እንጀምራለን።
✒️ ዶክመንት ያላካችሁ ዶክመንታችሁን ተሎ በመላክ ተሎ ማስጨረስ ትችላላችሁ።በይበልጥ በውስጥ መስመር የምንገናኝ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
📞 :905906455/968849371
🙏🙏🙏መልካም ጊዜ
ባለፈው ከተላከው ውስጥ 62 ኛ ዙር ስም ዝርዝር ያላያችሁ ከታች ማረጋገጥ ትችላላችሁ።ወይም ደግሞ ከታች ያለውን Facebook page ተቀላቀሉ።👇👇👇👇
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
Repost from Bahir dar University Main Registrar
ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ65ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
Website:-https://www.bdu.edu.et/registrar/
ስም ዝርዝር
🙏ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ቤተሰቦች
በውስጥ መስመር ከደረሱን ከብዙ ጥያቄዎቻችሁ ወካከል በተደጋጋሚ የጠየቃችሁንን ጥያቄ መሰረት በማድረግ🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
እኛ የምናውቀውን ለሁላችሁም ለማድረስ ያክል።
👇👇👇
ኦርጅናል ዲግሪ 60 ኛ ዙር ላይ ያዘዛችሁ አመልካቾች አሁን ላይ ወደ ማተቢያ ቤት ተልኮ በ process ላይ ይገኛል ።
ትክክለኛ ቀኑን ማወቅ ባይቻልም አዲስ ነገር ከሌለ በሳምንት ውስጥ ይደርሳል ብለን እናስባለን።
ያው ግን የስም ዝርዝር የሚላክበት ቻናሉን ከታች ልከነዋል እሱን በመቀላቀል ተያያዥ መረጃዎችንም ማግኘት ትችላላችሁ::
ሌላው ማንኛውንም የእናንተን የትምህርት ማስረጃ ካላችሁበት ሆናችሁ እጃችሁ ላይ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠበቅባችሁ።
👉የውክልና ወረቀት እና
👉ለጉዳዩ አስፈላጊ ዶክመንቶች ብቻ ነው
ለበለጠ መረጃ-0905906455 ወይም
0968849371
⏰ 10/11/17 ዓ.ም
🙏ሰላም ውድ ደንበኞቻችን
የሬጅስተራል ሰራተኞቾ ወደ መደበኛ ስራቸው ስለተመለሱ አሁን ላይ በውክልና ማስጨረስ የምትፈልጉትን ማንኛውንም የግል ጉዳይ ካለወት ደውላችሁ ማሳሰብ ትችላላችሁ ።
ማንኛውንም ጥያቄ ፣ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት ሲኖርዎትም ከዚሁ ላይ በመፃፍ ወይም በውስጥ መስመር ያሳውቁን።
🙏🙏🙏
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
🔠🔠🔣🔠🔠🔠
🟢 16.10.2025
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://clean55.cc/#/register?ref=417392
https://clean55.cc/#/register?ref=417392
https://clean55.cc/#/register?ref=417392
💋💋💋 💋 11-30 USDT, daily 40%= 4.31-12 USDT
💋💋💋 💋 31-99 USDT, daily 41.67%=12.6-40 USDT
💋💋💋 💋 100-299 USDT, daily 43.480%=42-127 USDT
📶🎰🎰🎰
✔️Level 1 ➡️ 11%
✔️Level 2 ➡️ 2%
✔️Level 3 ➡️ 1%
https://clean55.cc/#/register?ref=417392
https://clean55.cc/#/register?ref=417392
https://clean55.cc/#/register?ref=417392
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
If You Wanna follow any Academic informations in Bahir Dar University 👇👇👇👇
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
