241
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
PRAISING IDEA - ሀሳብን ማድነቅ
_
_
◾️ That is awesome.
▫️ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው።
◾️ That is the greatest.
▫️ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው።
◾️ Beautiful idea.
◽️ ቆንጆ ሀሳብ
◾️ Great idea.
◽️ ትልቅ ሀሳብ
◾️ How lovely.
◽️ እንዴት አይነት ተወዳጅ ሀሳብ ነው።
◾️ How cool.
◽️ እንዴት አይነት ምርጥ ሀሳብ ነው።
◾️ That is neat.
◽️ ንጹህ ሀሳብ ነው።
◾️ Brilliant.
◽️ ማራኪ ሀሳብ (አስደማሚ ሀሳብ)
◾️ That is really an extraordinary.
◽️ በእውነቱ እጅግ በጣም የተለየ ሀሳብ ነው።
◾️ Nice try.
◽️ አሪፍ ሙከራ ነው።
◾️ What a nice idea.
◽️ ምን አይነት አሪፍ ሀሳብ ነው።
♨️ REFUSING IDEA - ሀሳብን አለመቀበል
_
_
◾️ That sounds horrible.
◽️ የሚያሳቅቅ ሀሳብ ነው።
◾️ It's terrible.
◽️ ይሄ አስፈሪ ሀሳብ ነው።
◾️ What a bulshit.
◽️ ምን አይነት እበት የሆነ ሀሳብ ነው።
◾️ How tiresome.
◽️ ምን አይነት አድካሚ ሀሳብ ነው።
◾️ That is a wild idea.
◽️ የማሀይም አስተሳሰብ ነው።
◾️ That is radiculous.
◽️ የተጃጃለ ሀሳብ ነው።
English for beginners(ለጀማሪዎች)
1.have a haircut=ፀጉር መቆረጥ
2.have breakfast= ቁርስ መብላት
3.have coffee=ቡና መጠጣት
4.have a blast=ዘና ማለት
5.have a good time=ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ
6.have a bath=ሻወር መዉሰድ
7.have a ball=መዝናናት
#Grammar tips
1.I have----አለኝ
2.we have---አለን
3.They have---አላቸዉ
4.You have---አለህ:አለሽ:አላቸዉ
5.She has---አላት
6.He has---አለዉ
7.It has---አለዉ(አላት)(ለነገሮች)
አሉታዊ ሲሆን
1. I don't have--የለኝም
2.we don't have--የለንም
3.They don't have--የላቸዉም
4.You don't have---የለህም:የለሽም:የላቸዉም
5.She doesn't have--የላትም
6.He doesn't have---የለዉም
7.It doesn't have---የለዉም(የላትም)(ለነገሮች)
ጥያቄ መጠየቅ ስንፈልግ
1.Do I have----?= አለኝ እንዴ?
2.Do we have---? =አለን እንዴ?
3.Do they have----?=አላቸዉ እንዴ?
4.Do you have----?=አለህ: አለሽ:አላችሁ እንዴ?
5.Does she have----? =አላት እንዴ?
6.Does he have----?=አለዉ እንዴ?
7.Does it have-----?=አለዉ እንዴ(ለነገሮች)?
@elevateEnglish1
Have you already heard this ___?
#Bright_library
👍. News
❤️.New
✅ React to right Answer ✅
I saw her just _ day.
#Bright_library
😱. another
🥰. others
❤️. The others
✅React to right Answer ✅
