ru
Feedback
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

Открыть в Telegram

Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾‍💻👩🏾‍💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾‍♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃

Больше
227
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-830 день
Архив постов
🙏🏾 የምፈራው ቦታ 🎤 ዘማሪት ህሊና ዳዊት ከይድነቃቸው ተካ ጋር ⏳ 7፣29 🎵 ክርስቲያንመጽሃፍ ቅዱስ ጨዋታ አንተን ካልጠራ ስብሰባ አንተን ካላነሳ መነፋፈቅ ውስጥ ከሌለህ መጠያየቅ ውስጥ ካልበዛህ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ (✖️2️⃣) ማለዳ ቀን ከሌት ማገኘው ከጌታ በላይ ሚስጥረኛ ከመንፈስ ቅዱስ የቀረበ የኖረኝ ቀንወዳጅ ጓደኛ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ (✖️2️⃣) የምፈራው ቦታ ከሌለህ የኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁ የኔ ኢየሱሴ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ሽታህ ከሌለ ኢየሱሴ ከጓደኞቼ ጋር በሳቅ መሃል እያየሁ ዝም ካልኩ ስምህ ሲጣል ዋዛፈዛዛ ከተረፈ ጊዜአችን ያላንተ ካለፈ ያ ነው ለኔ የባከነ ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ ያ ይሆናል ያባከንኩት ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ ከቃልህ በላይ ሚያነቃቃኝ ሌላ ከሆነልኝ ምቾቴ የተሻለ ሙቀት ፍለጋ የደረብኩ ለት' አንተን አውልቄ ያ ነው ለኔ የባከነ ጊዜ እሱ ይሆናል የምፈራው ቦታ ያ ይሆናል ያባከንኩት ጊዜ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የኔ ጌታ፤ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁህ ኢየሱሴ (✖️2️⃣) ሰው ከአየር ርቆ እስትንፋሱን በምን ያቆያታል? ከዚህ በተሻለ ማንነቴ ፍቅርህን ለምዶታል አሳ ከውሃ ርቆ እስትንፋሱን እንዴት ያቆያታል ከዚህ በበለጠ ማንነቴ ፍቅርህን ወዶታል ይጠየቅ አሳ ስለውሃ ይናገር ዛፍም ስለአፈር ጠይቁኝ እኔን ስለእግዚአብሔር ይጠየቅ አሳ ስለውሃ ይናገር ዛፍም ስለአፈር ልጠየቅ እኔም ስለእግዚአብሔር ጠይቁኝ እስቲ ስለእግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለእግዚአብሔር ልናገር እኔም ስለእግዚአብሔር ልመስክር እስቲ ስለእግዚአብሔር ጠይቁኝ እኔን ስለእግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለእግዚአብሔር ልናገር እስቲ ስለእግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለእግዚአብሔር እኔ ምኖርበት ይሄ እግዚአብሔር የኔ መኖሪያ ነው ይሄ እግዚአብሔር እስትንፋሴ ያልኩት የኔ እግዚአብሔር ህይወቴ ነህ ያልኩት የኔ እግዚአብሔር (✖️2️⃣)

የምፈራው_ቦታ_Yemferaw_Bota_Helina_Dawit (08).m4a7.00 MB

Day 07 => Day CR7 (suuuuuu! 😁) We will continue with CSS 🌤 Day 07 => 06. CSS Properties #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #CSS #cascadingstylesheet #cssproperties 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

መዝሙር 126። (127)
1፡ እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።

🔈 Another new Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 🎉 I hope we a
🔈 Another new Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 🎉 I hope we are one of the 530 candidates 🥹 💬 You can find the community here. 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

Give it up for Day 06 👏🏾👏🏾. We have come to CSS 🔥🔥🔥
Day 06 => 05. Introduction to CSS
#Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #CSS #cascadingstylesheet 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

Repost from N/a
A fun prompt to try 💡 Based on everything I’ve shared so far—my thoughts, goals, patterns—what fictional character (from books, movies, or shows) do I remind you of the most? ( copy paste this into ChatGPT and share it )

Day 05 => 04. Multi-page Websites - Part 02 🥳 Congratulations, you have come this far. 😃 Have fun building a Capstone Project. Share us your progress and achievement in the comments. 💬 #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #Multipagewebsites 👨🏾‍💻 Learn @KiraFix_tech 👩🏾‍💻

Web development Bootcamp

😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Day 04 => 04. Multi-page Websites - Part 01 Have fun building multipage websites 🤩 #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #Multipagewebsites

. . < Are you ready for /> 🔥🔥 . .

🔈 New Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 💬 You can find the co
🔈 New Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 💬 You can find the community here. 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

Here you go ✨✨ Day 03 => 03. Intermediate HTML #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper Learn @KiraFix_tech 😃

👀👀👀👀👀👀👀👀 And also we are left with 2️⃣ members to reach 1️⃣9️⃣0️⃣ members on day 2️⃣ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁