Procurement Insights Ethiopia
Открыть в Telegram
Join us for expert insights, best practices, updates, and advisory on procurement of Local and International market. ይህ ቻናል በኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ የግዢ ሂደት ላይ በማተኮር መረጃ የሚሰጥ ሲሆን፦ ሙያዊ እይታዎች፣ ምርጥ ተሞክሮዎች ፣ መረጃዎችና ምክረ ሃሳቦች ይቀርቡበታል። ቤተሰብ ይሁኑ! ያግኙን: @Procinsight_bot
Больше1 241
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+1030 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июнь '26
июнь '26
+13
в 1 каналах
май '26
+28
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+23
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+23
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+36
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+48
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+45
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+92
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+75
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+341
в 5 каналах
Get PRO
май '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+514
в 0 каналах
Get PRO
февраль '250
в 0 каналах
Get PRO
январь '250
в 2 каналах
Get PRO
декабрь '24
+18
в 1 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 19 июня | 0 | |||
| 18 июня | +3 | |||
| 17 июня | +2 | |||
| 16 июня | +1 | |||
| 15 июня | 0 | |||
| 14 июня | 0 | |||
| 13 июня | 0 | |||
| 12 июня | +1 | |||
| 11 июня | +2 | |||
| 10 июня | +1 | |||
| 09 июня | +1 | |||
| 08 июня | 0 | |||
| 07 июня | 0 | |||
| 06 июня | 0 | |||
| 05 июня | +1 | |||
| 04 июня | 0 | |||
| 03 июня | 0 | |||
| 02 июня | +1 | |||
| 01 июня | 0 |
Посты канала
| 2 | 📌 ጨረታ ማስገቢያ ቀን መርሳት የሌለባችሁ 3 ዋና ዋና ጉዳዮች! 📑
ለጨረታ ተወዳዳሪዎች የሚሆኑ ወሳኝ ማስታወሻዎች፡-
1. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) የተጠየቀ ከሆነ በጨረታ ሰነዱ አስተሻሸግ መሠረት መያያዙን ማረጋገጥ 💰
2. የሰነዶች ዝግጅትና ማህተም ✍️
እያንዳንዱ ገጽ ላይ ማህተም እና ፊርማ መኖሩን፣ እንዲሁም የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶች በታዘዘው መሠረት (Original & Copy) መለየታቸውን ያረጋግጡ።
3. የሰዓት እና የቦታ ጥንቃቄ ⏰
ጨረታው የሚዘጋበትን ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ይሁን በፈረንጅ ለይተው በማወቅ፣ ቢያንስ ከ1 ሰዓት በፊት ሰነዱን ያስገቡ።
በተለይ በ e-GP የሚከናወኑ ጨረታዎች ላይ የኢንተርኔት መቆራረጥን ታሳቢ በማድረግ ቀድሞ መጫን ብልህነት ነው።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2 | 0 |
| 3 | ✍✍ በእጅ የተሞላ የፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Financial Proposal)✍✍
🟢 በጨረታ ውድድር ወቅት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድን (Bill of Quantities) ኦሪጅናል ላይ በእጅ ሞልቶ ማቅረብ በተለያዩ ግዥዎች ላይ የተለመደ ነው።
🟠 አንዳንድ ተቋማት በኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በእጅ ተፅፎ ያልቀረበን financial offer ተቀባይነት የለውም በሚል መጫረቻ ሰነዱን ውድቅ ያደርጋሉ። ሆኖም ይህ አግባብ የሆነ መስፈርት አይደለም።
🟢 ጨረታን በእጅ ወይም በኮምፒውተር ተፅፎ መቅረብ እንዳለበት የተቀመጡ አስገዳጅ ሁኔታዎች ባይኖሩም እንኳ በማይጠፋ ቀለም (Indelible Ink) መፃፍ እንዳለበት ግን አብዛኛው SBD ላይ የተጫራቾች መመሪያ ላይ ይገለፃል።
🟣 በእጅ የተፃፉ ቁጥሮችን ለመረዳት አሻሚ ከመሆኑ አንፃር በእጅ የተፃፈ ፋይናንሻል ማስገባት አይመከርም።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2 | 0 |
| 4 | Officials of Addis Abeba’s City Administration have ordered a freeze on new procurements across the bureaucracy, imposing a citywide spending clampdown as the capital enters the final quarter of the fiscal year, in an attempt to halt the rush to exhaust public budgets. | 0 |
| 5 | 📌 የነዳጅ እጥረት/ ዋጋ መናር በግንባታ ውሎች ላይ ላለው ተፅዕኖ ምን መፍትሄ አለ?
🟣 የዋጋ ማስተካከያ አንቀጽ በውሉ ውስጥ ካለ፣ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው በውሉ ቀመር (Formula) መሠረት ተሰልቶ የሚከፈል በመሆኑ ስጋቱ በተወሰነ መልኩ ይቀንሳል። ሆኖም ነዳጅ ካለመገኘቱ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የስራ መጓተት፣ ተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ (EOT) የሚያሰጠው ነው።
🟢 የዋጋ ማስተካከያ (Price Adjustment) ለሌላቸው ውሎች የነዳጅ ዋጋ መናር እና እጥረት ችግሩ አገራዊ በመሆኑ እና በርካታ ፕሮጀክቶችን ሊያስተጓጉል ስለሚችል፣ የሚመለከተው አካል (የገንዘብ ሚኒስቴር) ልዩ መመሪያ በማውጣት የዋጋ ማስተካከያ እንዲደረግ ሊፈቅድ ይችላል። አሰሪ መ/ቤቶች ይህንን ልዩ ፈቃድ ሊጠይቁ ይችላሉ።
🟢 የነዳጅ ዋጋ መናር እና እጥረት ለረጅም ጊዜ ቀጣይነት ያለው ከሆነ የሚከተሉት አማራጮችም ሊታዩ ይችላሉ👇
1⃣ ሥራን ለጊዜው ማቆም (Suspension):
ነዳጅ ጨርሶ ካልተገኘ (በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ ፕሮጀክቶች ላይ) ሥራን ለጊዜው ማቆም አማራጭ ነው። ሆኖም ተቋራጩ በራሱ ውሳኔ ሥራ ከማቆም ይልቅ፣ አሰሪው በጽሁፍ ሥራ እንዲያቆም (Suspension order) እንዲሰጠው መጠየቅ ይኖርበታል።
2⃣ ውልን በስምምነት ማቋረጥ (Amicable Termination):
የነዳጅ እጥረቱ እና የዋጋ ንረቱ ተቋራጩን ሙሉ በሙሉ ከስራ ውጭ የሚያደርገውና ፕሮጀክቱንም ለከፋ መጓተት የሚዳርገው ከሆነ፤ ሁለቱ ወገኖች ተነጋግረው ያለምንም የቅጣት ክፍያ ውልን በስምምነት ማቋረጥ ይችላሉ።
ተጨማሪ ሃሳብ ካለዎት ያጋሩን?
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2 | 0 |
| 6 | #ለመረጃ
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2 | 0 |
| 7 | ዝርዝሩን ለማንበብ👇
https://ethiopianreporter.com/154257/ | 0 |
| 8 | Manufacturer’s Authorization [በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት ሥልጣን]
❇️ የዕቃ ግዥዎች በምናከናውንበት ጊዜ ተጫራቾች ራሳቸው የዕቃው አምራቾች ካልሆኑ የሚያቀርቧቸው ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች የአምራች ድርጅት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
❇️ ይህም የሚቀርብበት ቅፅ በጨረታ ሰነዱ ላይ መካተት ይኖርበታል። ይህ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት ፈቃድ፤ ፈቃድ በሰጠው የማምረቻ ተቋም አርማ ባለበት ደብዳቤ ሰፍሮ እና የመፈረም ስልጣን ባለው አካል ተፈርሞ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት።
❇️ Manufacturer’s Authorization (MaF) ለምን ያስፈልጋል?
📍የተጫራቹን በትክክል ከአምራቹ ጋር ህጋዊ ግንኙነት ያለው መሆኑን እና ጥራት ያለው አስተማማኝ እቃዎችን ማቅረብ እንደሚችል ወይም Grey-market goods (ከአምራቹ በትክክለኛው መንገድ ያልመጡ) እቃዎችን እንደማያቀርብ ለማረጋገጥ
📍ተጫራች ያቀረባቸውን ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች በተመለከተ ዋስትና ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ
📍ተጫራቾች በተያዘለት ጊዜ ዕቃዎቹን ማቅረብ እንደሚችል መተማመንን ይፈጥራል
📍ትክክለኛ እና አስተማማኝ ተጫራቾች መሆናቸውን ማወቅ ያስችላል
❇️ የቀረበው Manufacturer’s Authorization ትክክለኛ ስለመሆኑ አምራቹን በቀጥታ በመጠየቅ ማረጋገጥ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2 | 0 |
| 9 | #Procurement_Tips
📢 Join: @procinsightet or https://www.tiktok.com/@procurement_insight_et?_r=1&_t=ZS-94lmuoMNezv
📬 Contact: @Procinsight_bot | 0 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
