cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✍የሱና መድረሳ🌷

አላህ መልካም የሻለትን ሰው ሁሉ ድኑን ያሰገነዚበዋል

Больше
Рекламные посты
203
Подписчики
-224 часа
+37 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
ደገፍ ብለሽ የምታለቅሽበት ትከሻ ደውለሽ የምታለቅሽበት ሠው ላይኖር ይችላል .... ልታነቢበት የምትችሊው "የሱጁድ" መሬት ግን ሁሌም ቅርብሽ ነው ወደ ጌታሽ አልቅሺ إِنَّ رَبِّي قُرِيبٌ مُجَيْب በዛውም ሰልኳን ግዙልኝ ኪኪኪ
Показать все...
👍 1 1
Фото недоступно
🛑👉አስቸኳይ አፋልጉኝ ጥሪ .....!! السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሀገር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር ኢትዮ = 0963079539 ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ ከሳኡዲ = 0531948996 =
Показать все...
🔖ጣፋጭ የሆነ የጧት ሰንቅ - شاركوا صوتيات القارئ محمد الشاهد -رحمه الله-حتى تكون صدقة جاريه له في قبرهِ..
Показать все...
VID_20230911_233301_١١٠٩٢٠٢٣(2).m4a1.21 MB
👍 1
00:27
Видео недоступно
✍ ሰናይ አዳር🌹🌹
Показать все...
9.02 KB
Фото недоступно
#እህቴ! "ጋብቻ የአላህ ሪዝቅ(ሲሳይ) አይደለምን?ኒቃብ(መልበስ)አላህን መታዘዝ አይደለምን?ኧረ እንደት አላህን መታዘዝ የአላህን ሪዝቅ ትከለክላለች?!"<አላህን የሚጠነቀቅ(የሚፈራ)(ከችግሩ) መዋጫን ያደርግለታል፣ካላሰበው ቦታም ሪዝቅን ይለግሰዋል> መታሰቢያነቱ→በኒቃብ ፊቴን ከተሸፈንኩ ባል አላገኝም ለሚሉ እህቶች!    https://t.me/EmuIkramAselefiya https://t.me/EmuIkramAselefiya
Показать все...
Фото недоступно
✍➽ጀግናዬ_         -ጊዜህን_በጥላቻ_አታባክን!! ----------------------------------------- -.በዙሪያህ ያሉ ልቦች የቱንም ያህል ጨለማ ቢሆኑም አንተ ግን የንፁህ ልብ ባለቤት ሁን.. - ዕድሜ አይደጋገምምና ጊዜህን በክፋትና በጥላቻ አታባክን።
Показать все...
00:34
Видео недоступно
✍ አላህ ይወፍቀን ያረብ ሷሊህ ልጂ
Показать все...
13.61 MB
2🍓 1
Фото недоступно
ከምኞታችን ተቃራኒ ቢሆንም
Показать все...
~አንዷ ፈተዋ ጥያቄ ላይ ምን ብላ ጠየቀች መሰላቹህ!! ባለቤቴን ሌላ ሴት ድን ያላትን መንሃጅ ሰለፊያን የተገነዘበችን ልዳርህ ስለው እሱ ግን አልፈልግም እደውም ይሄን አይነት ጥያቄ ደግመሽ ከጠየቅሽኝ እፈተሻለሁ አለኝ! እ ያገር ጉድ ምን አስባ ነው ግን ልጅቷ ለኔ ጥያቄ ፈጥሮብኛል ¿ ለምን ሴት ልጅ አስሏ ተፈጥሮዋ ቅናት ነው በራሱ ተነሳሽ እነት እንኳ አግብቶ ያንን እውነት ለመቀበል ኡኡኡይ ያስብላል እና ልጅቱ ከምትጦለቂ አድበሽ ባልሽን ይዘሽ ተቀመጪ! ምን ጉድ ነሽ¿ ባልዩው ግን አቅምህን አውቀህ ስለተቀመጥክና አስተዋይ ስለሆንክመሰሎችክን ያብዛ ብለናል ።
Показать все...
🌹🌱#የምሽት_ስንቅ 2⃣0⃣3⃣🌸🌸🌱 {يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِيآية(آية٢٤)فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ(آية٢٥)وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ}💧💧 🌸ሂወት ከቁረአን ጋር  ዉብና ጣፋጭ ነች 🌱 📖من سورة .الْفَجْر 🌸 🎙القارئ. سالم الرويلى🌿☘      #ቁርአን_ብቻ_የሚለቅበት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @quran_becha @quran_becha #ሼር⤴️🍀#join⤴️🔥 🚫ሊንኩ እንዲቆረጥ አንፈቅድም።
Показать все...
سورة_الفجر_قران_بصوت_القارئ_سالم_الرويلي_القران_الكريم_صوت_هادئMP3.mp34.27 MB