Real Pro Hub
Открыть в Telegram
🔥 For promotion 🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telega.io/?r=KGmIeSCz ✅ YouTube channel subscribe now https://youtube.com/@nebiyuyt
Больше4 848
Подписчики
-524 часа
-707 дней
-25430 день
Архив постов
4 846
እሺ fam ለስት ሰው እናርገው በናንተ ምርጫ ቡዙ react balewu
ለ2 ሰው 100birr 👍
ለ4 ሰው 50 birr ❤️
ለ8 ሰው 25bir 🔥
4 846
እሺ fam accidentu በኸይር (በጥሩ ) እናርገውና 6:00 ቡኋላ mobail carde እንደ givaway ምን ታስባላቹ
እስቲ ሀሳባቹ በ rection
4 846
+1
Btc 24 ሰአት ውስጥ $83 ወደ $78 😩 ወርዷል trade ምታደርጉ fam አየተጠነቀቃቹ አሁን ላይ marketu highly risky ነው 👍
በድጋሚ መልካም አዳር🫡
accidentally ካለ እንመለሳለን 😁
4 846
+1
ሰላም እንዴት ዋላቹ ወገንታት
paws ትናንት ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ለ ሊኩይዲቲ test የተወሰነ የpaws ቶክን በBNB Smart chain Network ተጠቅመው በመላክ መልሰው ወደ paws ልከውታል ግን ያው መረጃው 100% የተረጋገጠ አይደለም 🤷♂
ዛሬ ደግሞ ይሄኛውን ፎቶ ለቀዋል እናም በ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ለማሳየት ፈልገው ይመስለኛል እናም ከ sol network በተጨማሪ BNB smart chain/bep20 የሚጨምሩ ከሆነ🔥👀
ያማለት በ 2 chain/ኔቶርክ😳 በመጠቀም list ሊያደርጉ ከሆነ ሀሪፍ price ይኖረዋል 🤑💵
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
