cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Collage of education and behavioral studies (CEBS)

This channel is created to give information in the collage of educational and behavioral studies.

Больше
Рекламные посты
237
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

‼️Exit exam #የተስተካከለ ይህ የወጣዉ መረጃ አዲሱ የተስተካከለ program እንደሆነ ያለዉ መረጃ ያሳያል የተስተካከለዉ የፈተናው የዲፓርትመንት ድልድል እና የመፈተኛ ጊዜ ከላይ በፋይሉ ቀርቧል አዲስ ነገር ካለ የምናሳውቅ ይሆናል ©️ExitNews ለፈጣን መረጃ ይቀላቀሉን Join for fast info @AAUNEWS1
Показать все...
EXIT EXAM Schedule FINAL Tuesday JUNE 18).xls2.75 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ...! በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሃያ ስምንተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ  ሰኔ  12 /2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራ የክብር እንግዳችን ሆና በመካከላችን ትገኛለች። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኃል  ። ሼር ያድርጉ ! #ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።
Показать все...
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የደስታ ይሁንልዎ!
Показать все...
#Happy 20th World Blood Donor Day! 🩸 Let's celebrate the life-saving power of blood donation and thank the generous individuals who make a difference every day. May your day be filled with gratitude and hope for a healthier world. 🌎 #WorldBloodDonorDay #GiveBloodSaveLives
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዝክረ አባትነት 🙏 Don't miss this big event!✨ The tickets will be available today after final exam at main campus at mandela building at ground floor. 1 ticket is 200 birr. For details contact @strongerlad 0911874586/0933200907 yeabsira shiferaw @The_forbidden_fruitt firehiwot +251994603489 +251996378160 samuel
Показать все...
List Of Summer Volunteers Share list of summer volteers @AAUMEREJA
Показать все...
WPS Office-2024-06-12 10.20.zip14.18 MB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ...! በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሃያ ሰባተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ  ሰኔ  5/2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ተወዳጁ አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኃል  ። ሼር ያድርጉ ! #ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ። @AAU_PLATFORM
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Good afternoon all I m yeabsira shiferaw from addiss abeba university third year ye pyschology temari negn and one of psych in action club's executive plus community department leader. I would like to inform you that some limited enterance tickets for this amazing and unforgettable event are available with me and my members so u can call to me and my members to buy your tickets. U can invite your father, ur families, ur friends and celebrate this big celebration of father's day with mental health addiss event @strongerlad 0911874586/0933200907 yeabsira shiferaw @Evab99 bemnet @Katrin_Addis katrin @The_forbidden_fruitt firehiwot @Godisgood12455 samuel @Tetii99 Tesmin @nardi_1821 nardos @ana_hayatt hayat @dawayat dawit
Показать все...
Repost from Mental Health Addis
Фото недоступноПоказать в Telegram
Mental Health Addis, an advocate for mental health and family well-being, is organizing a series of events by the theme of “Fathers’ Mental Health: The Cornerstone of Family Resilience”, which aims to shed light on the pivotal role fathers play in nurturing healthy families. The event is scheduled to be launched on June 16 at Elily International Hotel at 3:00PM or 9:00 local time with an attendance of many fathers by Celebrating Fatherhood on fathers’ day. Do not miss it! የአእምሮ ጤና ተሟጋች የሆነው እና የቤተሰብ የአእምሮ ደህንነት ላይ ለመስራት በዝግጅት ላይ የሆነው ሜንታል ሄልዝ አዲስ “የአባቶች የአእምሮ ጤና፡ የቤተሰብ ብርታት” በሚል መሪ ቃል ተከታታይ ዝግጅቶችን ለማዘጋጀት እየተዘጋጀ ነው፣ ይህም አባቶች ጤናማ እና ብርቱ ቤተሰብ በማጎልበት ረገድ ስለሚጫወቱት ወሳኝ ሚና አፅንዖት ለመስጠትም ያለመ ነው። ዝግጅቱን በአለም አቀፍ የአባቶች ቀን ሰኔ 9/ 2016 ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ብዙ አባቶች በተገኙበት አባትነትን በመዘከር የመክፈቻ ፕሮግራም ይደረጋል፡፡ እንዳያመልጥዎ!
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.