ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Crypto money maker💰💶💷💸

Crypto money maker💰💶💷💸

Открыть в Telegram

"Unlock the world of crypto investing! Join us for insights, tips, and strategies to maximize your asset. But ads:https://telega.io/c/cryptoww7725 Paid promotion : @h5r100

Больше
Buy Ad
4 756
Подписчики
-624 часа
-457 дней
-16930 дней
Архив постов
ከ2ኛ ሳምንት መጠናቀቅ በዃላ የአዉሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል! ክለብወ የሚፈልጉት ቦታ ላይ ተገኝቷል ?
ከ2ኛ ሳምንት መጠናቀቅ በዃላ የአዉሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል! ክለብወ የሚፈልጉት ቦታ ላይ ተገኝቷል ?

አርሰናል በዚህ ሲዝን በሁሉም የውድድር መድረኮች ▪️9 ጨዋታዎች ✅ 9 አሸነፈ ❌ 1 ተሸነፈ 🤝 0 አቻ ➜ በፕሪሚየር ሊጉ 15 ነጥቦችን ሰበሰበ ▪️ 5 ክሊንሺት ▪️18 ጎል አስቆጠረ ▪️7 ጎል
አርሰናል በዚህ ሲዝን በሁሉም የውድድር መድረኮች ▪️9 ጨዋታዎች  ✅ 9 አሸነፈ ❌ 1 ተሸነፈ 🤝 0 አቻ ➜ በፕሪሚየር ሊጉ 15 ነጥቦችን ሰበሰበ ▪️ 5 ክሊንሺት ▪️18 ጎል አስቆጠረ ▪️7 ጎል ተቆጠረበት ✅ 3-0 vs. ኮቬንትሪ ✅ 1-0 vs. አስቶንቪላ ✅ 2-1 vs. ቼልሲ ✅ 1-0 vs. ናፖሊ ✅ 2-0 vs. ሰንደርላንድ ✅ 4-2 vs. ኢፕስዊች ❌ 0-3 vs ብራይተን ✅ 2-1 vs. ሊድስ ✅ 3-0 vs. ሊል

🚨 አርሰናል ከሊድስ ዩናይትድ የእርስበእርስ ግንኙነት 📊 አጠቃላይ ዉጤቶች ጠቅላላ ጨዋታዎች፦ 129 🔴አርሰናል ያሸነፈባቸው፦ 55 🤝በአቻ ውጤት የተጠናቀቁ፦ 33 ⚪️ሊድስ ዩናይትድ ያሸነፈባቸው
🚨 አርሰናል ከሊድስ ዩናይትድ የእርስበእርስ ግንኙነት 📊 አጠቃላይ ዉጤቶች ጠቅላላ ጨዋታዎች፦ 129 🔴አርሰናል ያሸነፈባቸው፦ 55 🤝በአቻ ውጤት የተጠናቀቁ፦ 33 ⚪️ሊድስ ዩናይትድ ያሸነፈባቸው፦ 41 📈 የቅርብ ጊዜ ውጤቶች በመጨረሻዎቹ 8 ግንኙነቶች አርሰናል 7 ድሎችን ሲያስመዘግብ፣ አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ሊድስ ዩናይትድ በዚህ ወቅት ድል ማስመዝገብ አልቻለም። 🔥 አርሰናል በቅርብ ጊዜ የበላይነቱን አጠናክሯል። በሁለቱ የመጨረሻ ጨዋታዎች ሊድስ ዩናይትድን በድምር 9–0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋጋቸው የጨመረ ተጨዋቾች !
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋጋቸው የጨመረ ተጨዋቾች !

ቪክቶር የሮናልዶን የኔሽንስ ሊግ ግብ ሪከርድ ለመጋራት አንድ ግብ ብቻ ቀርቶታል።🤯
ቪክቶር የሮናልዶን የኔሽንስ ሊግ ግብ ሪከርድ ለመጋራት አንድ ግብ ብቻ ቀርቶታል።🤯

ከዓለም ዋንጫው ጀምሮ ማርቲን ኦዴጋርድ ለኖርዌይ ያስመዘገባቸው ቁጥራዊ መረጃዎች!
ከዓለም ዋንጫው ጀምሮ ማርቲን ኦዴጋርድ ለኖርዌይ ያስመዘገባቸው ቁጥራዊ መረጃዎች!

ቶማስ ቱሄል ለማክስ ዶውማን በአሁኑ የሀገራት ጨዋታ ወቅት ከእንግሊዝ ከፍተኛ ቡድን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የልምምድ ጊዜ ለመስጠት እያሰበ ነው። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ አምስት ተጫዋቾች ከቡድኑ ስ
ቶማስ ቱሄል ለማክስ ዶውማን በአሁኑ የሀገራት ጨዋታ ወቅት ከእንግሊዝ ከፍተኛ ቡድን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የልምምድ ጊዜ ለመስጠት እያሰበ ነው። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ አምስት ተጫዋቾች ከቡድኑ ስለወጡ ስብስቡ ውስጥ ቦታ አለ።

ሳካ ከ እጮኛው ጋር 📸
ሳካ ከ እጮኛው ጋር 📸

የአርሰናል ተጫዋቾች በሳምንት የሚያገኙትን የደሞዝ መጠን።
የአርሰናል ተጫዋቾች በሳምንት የሚያገኙትን የደሞዝ መጠን።

5 ጨዋታ 4 ጎል 4 የጨዋታ ኮከብ ማርቲን ኦደጋርድ። remeber 2023 super odaa
5 ጨዋታ 4 ጎል 4 የጨዋታ ኮከብ ማርቲን ኦደጋርድ። remeber 2023 super odaa

🚨NEW ብሩኖ ጉማሬሽ እና ጁሪያን ቲምበር ከነገው የአርሰናል እና የናፓሊ ጨዋታ በፊት ወደ አርሰናል የቡድን ልምምድ ተመልሰዋል
🚨NEW ብሩኖ ጉማሬሽ እና ጁሪያን ቲምበር ከነገው የአርሰናል እና የናፓሊ ጨዋታ በፊት ወደ አርሰናል የቡድን ልምምድ ተመልሰዋል

🚨ማርሊ ሳልሞን 17 አመት ስለሞላው የፕሮፌሽናል ኮንትራቱ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
🚨ማርሊ ሳልሞን 17 አመት ስለሞላው የፕሮፌሽናል ኮንትራቱ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።

ኤምሊያኖ ማርቲኔዝ ራሱን ለቼልሲ አቅርቧል:: ቼልሲም ግብ ጠባቂዉን ለማስፈረም እያጤነ ነዉ:: 🎖DAVID ORNSTEIN
ኤምሊያኖ ማርቲኔዝ ራሱን ለቼልሲ አቅርቧል:: ቼልሲም ግብ ጠባቂዉን ለማስፈረም እያጤነ ነዉ::      🎖DAVID ORNSTEIN

photo content

የPFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ ነገ የምናውቅ ይሆናል።🎖🔜 ዴክላን Vs ብሩኖ
የPFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ ነገ የምናውቅ ይሆናል።🎖🔜 ዴክላን Vs ብሩኖ

የምን መፍዘዝ ነው ዛሬኮ ጨዋታ አለን ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ 🔥
የምን መፍዘዝ ነው ዛሬኮ ጨዋታ አለን ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ  🔥

Repost from Crypto family
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/whpH1RPqf6liY2U0 Waver @jowaver
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን  ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/whpH1RPqf6liY2U0 Waver @jowaver

🚨💣||•አርሰናል በዚህ የዝዉዉር መስኮት የቪክቶር ኦሽሜንን ዝዉዉር ለማጠናቀቅ ባላቸዉ አቅም ላይ እምነት አላቸው። ማይክል አርቴታ ኦሽሜንን ዋነኛዉ ኢላማዉ አርጓታል።[Sebastian Denis]�
🚨💣||•አርሰናል በዚህ የዝዉዉር መስኮት የቪክቶር ኦሽሜንን ዝዉዉር ለማጠናቀቅ ባላቸዉ አቅም ላይ እምነት አላቸው። ማይክል አርቴታ ኦሽሜንን ዋነኛዉ ኢላማዉ አርጓታል።[Sebastian Denis]🥇

እሁድ በሚደረገው የ Community Shefild የፍፃሜ ጨዋታ Arsenal 🆚 Manchester city ማለት ነው AI ዎች ግምታቸውን አስቀምጠዋል ! AI Chat Gpt - አርሰናል 1-2 ማንቸስ
እሁድ በሚደረገው የ Community Shefild የፍፃሜ ጨዋታ Arsenal 🆚 Manchester city ማለት ነው AI ዎች ግምታቸውን አስቀምጠዋል ! AI Chat Gpt - አርሰናል 1-2 ማንቸስተር ሲቲ AI Gemini - አርሰናል 2-1 ማንቸስተር ሲቲ ።