cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ማርያም እንወድሻለን

Рекламные посты
552
Подписчики
+224 часа
+497 дней
+11730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:07
Видео недоступноПоказать в Telegram
10000 ብር መሸለም🎁 ልንጀምር ነው ለመሸለም #Join ይበሉ Request ላኩ ቀድሞ #Join ላደረገ ለ 50 ሰው የምንሸልም💸 ይሆናል ❗️
Показать все...
1.32 MB
🔔 Join 🔔
🎁 ለመሸለም 🎁
👉እኔ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ገብርኤል ነኝ ያለው ይህ ገብርኤል ነው 👉በጨለማና በሞት ጥላ ዉስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የሰበከላቸው ይህ ገብርኤል ነው ። 👉የነቢያት ትንቢት የፈፀመ የክርስቶስ መወለድን ለድንግል ማርያም ያበሰረው ይህ ገብርኤል ነው ። 👉ሰለሰቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት የወጠው ይህ ገብርኤል ነው ። 👉ወደ ዮሴፍ እና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ ይህ ገብርኤል ነው 👉ህፃኑ ቂርቆስ እና እናቱን እየሉጣን ከእቶን እሳት የወጠው ይህ ገብርኤል ነው ። 👉ሰዓባ ሰገልን በኮከብ መልዕክት የመረቸው ይህ ገብርኤል ነው 👉ዳንኤልን ከአንበሳ አፍ ያዳነው መላዕክ ይህ ገብርኤል ነው ።   አሸናፊና ሀያል መላዕክ ይህ ገብርኤል ነው ።   በረከቱ ረደኤቱ ምልጀው ይደረብን ። አሜን
Показать все...
2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
Показать все...
🌐 J O I N 🌐
Фото недоступноПоказать в Telegram
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
Показать все...
🌐 J O I N 🌐
#ደጅ ጠናው ቆይቼ ደጅ ጠናው ቆይቼ ኪዳነ ምሕረትን ተፅናናሁኝ እረሳው ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን{፪} የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት ያንቺን ደግነት ባርያሽን ሰወረኝ ካስጨናቂው ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ /አዝ===== ልቤ በአንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ /አዝ===== እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ በመርገም ምክራቸው ሊለያዩን ሲሹ እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ /አዝ===== ከአውደ ምህረቱ ሆኜ ስጠራት ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምሕረት ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ @MARARYAMeNWODHSALAN @MARARYAMeNWODHSALAN @MARARYAMeNWODHSALAN
Показать все...
ደጅ_ጠናሁ_ቆይቼ_ኪዳነ_ምህረት_3JlwdpbgNEw_140.mp34.64 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅ሰበረ መረጃ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 10000 ብር በነፃ የሚከፈል ተገኘ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇            #Start በማለት ብቻ
Показать все...
✅ Start ✅
🎁 Free Gift 🎁
Join
ጾመ ሐዋርያት ነገ ሰኔ 17 ይጀምራል ።ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው የሚገባ ከ7ቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ ነው ።
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.