ESS Study Tips
Открыть в Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Больше3 197
Подписчики
-624 часа
-57 дней
-5830 дней
Архив постов
3 196
Only for Grade 12
🧣የኢትዮጵያ ኢንትራንስ Aptitude ፈተና ምንጊዜም ቢሆን ስልሳ ጥያቄዎች ሲኖሩት ሰላሳ አምስት የሚሆኑት Verbal reasoning (English section ) ይይዛል የተቀሩት ሀያ የሚሆኑት ደግሞ Quantitative reasoning (maths section ) ናቸው። አስኪ እያንዳንዱን አንድ በአንድ እንመልከታቸው።
🥇Verbal reasoning የዚህ ጥያቄ ዋናው አላማው እናንተ ያላችሁ የእንግሊዝኛ እውቀት እና የማሰብ ችሎታችሁ (critical thinking ) ለመገምገም የሚጠቀሙበት ነው።
በዚህ ስር የሚካተቱትን sub branches እንመልከት
🎖Classification items (የምደባ ጥያቄዎች )
በዚህ ስር እስከ ሶስት የሚደርሱ ጥያቄዎች ይወጣሉ ። አራት አማራጮች ይሰጣችሁና ከአራቱ ውስጥ ሶስቱ ተመሳሳይ ይሆኑና አንደኛው ከሌሎቹ ሁሉ በሆነ መንገድ ይለያል ። የተለየው መልስ ይሆናል ማለት ነው 👨🔧። እስኪ ምሳሌዎችን እንመልከት።
1.Which one is odd
A, Aloof C,Reticent
B, Sociable D,Haughty
ከ B ውጭ ሌሎቹ ትርጉማቸው ሁሉ ተመሳሳይ ነው።sociable ማለት ተግባቢ ሲሆን ሌሎቹ ግን አይናፋር፣ ብቸኛ ፣ኩራተኛ የሚል ትርጉም አላቸው።
Therfore the answer is B
2. Which one is odd
A,elephant C,tiger
B,lion D,leopard
ሁሉም የዱር እንስሳት ናቸው ነገር ግን ከA ውጭ ያሉት አንደኛ ሁሉም ስጋ በል ናቸው ።ሁለተኛ ተመሳሳይ ዝርያ አላቸው።
A.🐘 C.🐆
B. 🦁 D.🐅
Answer 🐘 የ2014 ኢንትራንስ ጥያቄ ነው።🙈
🎖Analytical and logical reasoning ( ምክንያታዊ ጥልቅ ጥናት )
እነዚህ ጥያቄዎች እሰከ አስር የሚደርሱ ይሆናሉ።
Logical and analytical reasoning questions evaluate the ability to analyze, interpret patterns, and sequences, deduce from short passages, critically evaluate and complete arguments as they occur in ordinary languages.
እነዚህ ጥያቄዎች አንድን ነገር የመተንተ፣ የመረዳት፣ እንዲሁም የነገሮችን ቅደም ተከተል መገንዘብን ለማወቅ ይጠየቃሉ ። ምሳሌ ብናይ ይሻላል ።
🚩Fact 1: All chickens are birds.ሁሉም የዶሮ ጫጩቶች ወፎች ናቸው።
🚩Fact 2: Some chickens are hens. የተወሰኑት የዶሮ ጫጩቶች ሴት ናቸው።
🚩Fact 3: Female birds lay eggs. ሴት ወፎች እንቁላል ይጥላሉ ።
🖌 If the first three statements are facts, which of the following statements must also be a fact?
ከላይ ያለውን እውነት ነው ብላችሁ ወስዳችሁ የትኛው እውነት ነው።
I. All birds lay eggs.ሁሉም ወፎች እንቁላል ይጥላሉ 🦅 ። false ወንድ ወፎች ስለማይጥሉ ።
II.All Hens are birds. ሁሉም ሴት ዶሮዎች ወፎች ናቸው። true
III. Some chickens are not hens. የተወሰኑ የዶሮ ጫጬቶች ሴቶች አይደሉም ።true because male chickens are not hens.
ይሄ አሰራር የፋራ ነው ። በvvenn diagram ነው መስራት ያለባችሁ ፎቶ ከታች እለቃለሁ ።
(A) II only
(B) II and III only
(C) I, II, and III
(D) None of the statements is a known fact.
Answer B
🎖Antonyms (የቃላት ተቃራኒ )
ቃሉን በ context ወይም ያለ context ሰጥቶ ይጠይቃችኋል።
🎖Synonyms (የቃላት ተመሳሳይ )
ቃሉን በ context ወይም ያለ context ሰጥቶ ይጠይቃችኋል።
🎖Reading Comprehension ( አንብቦ መረዳት )
ከእንግሊዝኛ paragraph ጥየቄ ጋር ተመሳሳይ ነው። ያንን ስናይ አብረን እናየዋለን ።
🎖Analogy (መድቦ ማመሳሰል )
ምሳሌ
Tricks-deceive ; funk____
A,wise C,funy
B, beat D,dependent
Tricks = ማታለል =deceieve=መሸወድ
funk=ጭፈራ=beat (የሙዚቃ ምት)
የበለጠ እንዲያዘጋጁአችሁ የሚከተሉትን መፅሀፍ ልጠቁማችሁ
extreme aptitude ✔️ ከታች አያይዘዋለሁ ግን ተቆርጦ ስለቀረ መፅሀፉን አንብቡት
fana aptitude ✖️እንዳታነቡት በእኛ level አይመጥነንም ከ entrance ጋር ግንኙነት የለውም ።
🥈Quantitative reasoning questions
🏇Data interpretation ሰንጠረዥ ይሰጧችሁና በሰንጠረዡ መሠረት አምስት የሚደርሱ ጥያቄዎች ይሰጧችኋል ።
🏇comparison (ማነፃፀር )
🏇Fraction
🏇percentage
🏇ratio
🏇average
🏇percentage increase
🏇percentage decrease
🏇sequence questions
🏇probability
🎯Join Us
............................................................................
https://t.me/ESS_Exam_Center
https://t.me/ESS_Exam_Center
https://t.me/ESS_Exam_Center
............................................................................
3 196
የተሳካ ጥናት ለማካሄድ ጠቃሚ ከሆኑ ስልቶች መካከል አንዱ
............................................................................
Pomodoro (ፖሞዶሮ) :- አሉ ከሚባሉ እና ከሚታወቁ ፣ ጊዜን በአግባቡ እንድንጠቀም የሚረዳን ፣ ለንባብ ይሚያነሳሳን እና ትኩረታችንን ይሚሰበስብልን ስልት ነው።
.....................................................
እንዴት ነው የምንጠቀመው
.....................................................
1. መጀመሪያ የሚያጠኑትን ርዕስ ይምረጡ፡፡ ቀጥሎም ደቂቃ ለመያዝ እንዲጠቅሞ ሰዓትዎን ⌚️ ወይም ስልክዎን 📱 ያዘጋጁ።
2. ያዘጋጁትን ሰዓት ቆጣሪ ⏰ ለ25 ደቂቃዎች እንዲቆጥር ያስጀምሩት ፣ ግን እንደ ፍላጎቶ እስከ 50 ደቂቃዎች መሄድ ይችላል።
3. ሰዓት ቆጣሪው ካስጀመሩት በኋላ የመረጡትን ርዕስ ማንበብ 📖 ይጀምሩ። ያስጀመሩት ደቂቃ እስኪያልቅ ድረስ ትኩረት የሚስቡ እና የሚረብሹ ነገሮች ሁሉ ይራቁ (ለምሳሌ - ማህበራዊ ሚዲያዎችን 📵 ፣ ቴሌቪዥን 📺 ወዘተ)።
4. ያያዙት ሰዓት ሲያበቃ ፣ እረፍት ይውሰዱ! ለ25 ደቂቃዎች ካጠኑ ፣ የ5 ደቂቃ እረፍት ይውሰዱ። ለ50 ደቂቃዎች ካጠኑ ደግሞ ለ10 ደቂቃዎች እረፍት ይውሰዱ።
5. የወሰዱት አጭር ዕረፍቱ ሲያልቅ ፣ የሰዓት ቆጣሪዎን እንደገና ያስጀምሩ እና ከአንድ እስከ አራት ያለውን መመሪያ ይድገሙት።
ከአራት Pomodoro (ፖሞዶሮስ) ወይን ከላይ ያለውን መመሪያ አራት ጊዜ ከደገሙት በኋላ ረዘም ያለ እረፍት ይውሰዱ። በእረፍቶ ጊዜ ሻይ መጠጣት ☕️ ፣ መራመድ (የእግር ጉዞ) 🚶 ወዘተ በማረግ አእምሮዎን ማፍታታት ይችላሉ።
በመጨረሻም ሰዓት ቆጣሪዎን ዳግም ያስጀምሩና ወደ ጥናትዎ ይመለሱ።
............................................................................
https://t.me/ESS_Exam_Center
https://t.me/ESS_Exam_Center
https://t.me/ESS_Exam_Center
............................................................................
3 196
Repost from ESS Study Tips
ESS Exam Center G12 Geography Unit 1 p1 question and answer evaluate your self
3 196
✅ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች ከ 📆ረቡዕ ጀምሮ 🛜 Free Course ስለተዘጋጀ በዚ ቻናል መከታተል ትችላላቹ።
....................................................................
📝ኮርሱ የተዘጋጀው ከ 9ኛ- 12ኛ ክፍል ላላቹ ተማሪዎች ነው። በ አማርኛና በ English የተዘጋጀ ሲሆን የሚቀርበው በ ፅሁፍና በ ድምፅ ነው።
.....................................................................
የ ኮርሱ ርዕስ
Course Title: Mastering Study Techniques and Time Management
.....................................................................
በጣም የምትወዱትና የሚጠቅማቹ ስለሆነ ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር ሼር አድርጉ🙏
.............................................................................
https://t.me/ESS_Exam_Center
https://t.me/ESS_Exam_Center
https://t.me/ESS_Exam_Center
.............................................................................
3 196
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
3 196
#MoE
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
@tikvahethiopia @tikvahuniversity
3 196
✅ Maths Formula on Trig function
⭐ Sin(A+B) = SinACosB+CosASinB
⭐ Sin(A-B) = SinACosB-CosASinB
⭐ Cos(A+B) = CosACosB-SinASinB
⭐ Cos(A-B) = CosACosB+SinASinB
⭐ tan(A+B) = tanA+tanB/1-tanAtanB
⭐ tan(A-B) = tanA-tanB/1+tanAtanB
⭐ SinC+SinD = 2Sin(C+D/2) Cos(C-D/2)
⭐ SinC-SinD = 2Cos(C+D/2) Sin(C-D/2)
⭐ CosC+CosD = 2Cos(C+D/2) Cos(C-D/2)
⭐CosC-CosD = 2Sin(C+D/2) Sin(D-C/2)
⭐CosC-CosD = -2Sin(C+D/2) Sin(C-D/2)
⭐ 2SinACosB = Sin(A+B)+Sin(A-B)
⭐ 2CosASinB = Sin(A+B)-Sin(A-B)
⭐ 2CosACosB = Cos(A+B)+Cos(A-B)
⭐ 2SinASinB = Cos(A-B)-Cos(A+B)
⭐Sin2A = 2SinACosA
⭐ Cos2A = Cos²A-Sin²A = 2Cos²-1 = 1-2Sin²A
⭐ tan2A = 2tanA/1-tan²A
⭐Sin2A = 2tanA/1+tan²A
⭐Cos2A = 1-tan²A/1+tan²A
⭐ Sin(A+B)Sin(A-B) = Sin²A-Sin²B
= Cos²B-Cos²A
⭐Cos(A+B)Cos(A-B) = Cos²A-Sin²B = Cos²B-Sin²A
⭐Sin3A = 3SinA-4Sin³A
⭐Cos3A = 4Cos³A-3CosA
⭐ tan3A = 3tanA-tan³A/1-3tan²A
⭐ Sin²θ+Cos²θ = 1
⭐ Sin²θ = 1-Cos²θ
⭐Cos²θ = 1-Sin²θ
⭐ 1+tan²θ = Sec²θ
⭐Sec²θ-tan²θ = 1
⭐ tan²θ = Sec²θ-1
⭐ 1+Cot²θ = Cosec²θ3 196
🔄የጂኒየስነት ሚስጢር 🫥
📀💡 ዛሬ ምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት ማንበብ እንዳለባችሁ ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦
🔑 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦
ለPhysics ❓
😀 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
ለMaths ❓
✍️ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ ) እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር ❓
😲ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤ ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል ❓
🤗 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ topicኡን አንዴ በደንብ ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት 🥸
ESS Exam Center
3 196
Repost from N/a
🚀ETHIO ROCKET በማህበራዊ ሚዲያዎች በቀላሉ ከ 0 ተነስተው በጥቂት ቀን ወደ ከፍታ ማማ መውጣት ከፈለጋቹ ይህ ቦት የእናንተ ነው ይሎታል።
✅ሰዎችን በመጋበዝ ተከፋይ ለመሆን ከፈለጉ።
✅በቀላሉና በነፃ ቻናላቹንና ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ከፈለጋቹ።
✅በነፃ Subscriber Follower Like ና Member መጨመር ከፈለጋቹ።
✅Subscribe Like Follow በማድረግ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉን።
👬የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለወዳጅ ዘመዶ ይላኩላቸው።
🔗የእርሶ መጋበዣ link https://t.me/Ethiostudentsstorebot?start=ar3261917765
3 196
Tomorrow tutorial
📚ከGrade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ የጥናት program በ አዲስ መልክ በtomorrow ተዘጋጅቶላችሁአል!
የጥናት ፕሮግራሙ
🔹ከold curriculum Grade 9 and 10
🔺ከNew curriculum Grade 11 እና 12
ያካተተ ሲሆን በውስጡ
✨Tutorial Videos
✨ማቴርያሎች
✨ፈተናዎች
✨Short ኖቶች
❓እንዲሁም የENTRANCE Work Books ጥያቄዎች መልስ ከእነ ማብራሪያያቸው ያቀርብላችኋል !
3 196
Repost from N/a
🚀ETHIO ROCKET በማህበራዊ ሚዲያዎች በቀላሉ ከ 0 ተነስተው በጥቂት ቀን ወደ ከፍታ ማማ መውጣት ከፈለጋቹ ይህ ቦት የእናንተ ነው ይሎታል።
✅ሰዎችን በመጋበዝ ተከፋይ ለመሆን ከፈለጉ።
✅በቀላሉና በነፃ ቻናላቹንና ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ከፈለጋቹ።
✅በነፃ Subscriber Follower Like ና Member መጨመር ከፈለጋቹ።
✅Subscribe Like Follow በማድረግ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉን።
👬የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለወዳጅ ዘመዶ ይላኩላቸው።
🔗የእርሶ መጋበዣ link https://t.me/Ethiostudentsstorebot?start=ar3261917765
3 196
ውድ ተማሪዎች በመቀጠል እንዲለቀቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ና ሾርት ኖት Comment ላይ 🫴 Grade
🫴 Subject
🫴 Unit
ላኩልን።
🙏መልካም የትምህርት ጊዜ ተመኘልናቹ🙏
📖ESS EXAM CENTER📖
