ru
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Открыть в Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Больше
3 201
Подписчики
Нет данных24 часа
-247 дней
-7330 дней
Архив постов
😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

2⃣ሁለተኛ ዙሪ2⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

1⃣የመጀመሪያ ዙሪ1⃣ 👍START

Repost from ESS Study Tips
STUDY WITH ME 💡በዚህን ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን። ↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን ✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተ
STUDY WITH ME 💡በዚህን ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን። ↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን ✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን  ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ 💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን 🛑እስከ 2:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 2:00 ላይ እንጀምራለን ✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅

የ Vote ብልጫው ከ 2:00 - 4:00 ስለሆነ ነው። የናንተንም ምርጫ ለማክበር ያህል ነው። ተረዱን🙏🙏

አብዛኛው ተማሪ በነበረበት እንዲቀጥል ስለተስማማ እንደተለመደው ቻሌንጃችን 2:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል🙏

ብዛኛው ተማሪ በነበረበት እንዲቀጥል ስለተስማማ እንደተለመደው ቻሌንጃችን 2:00 ላይ ይጀምራል🙏

እንደሚታወቀው ከ ሰኞ እስከ አርብ የጥናት ቻሌንጅ እንዳለን ታውቃላቹ። የቻሌንጁ ሰዓት ከስንት እስከ ስንት ማታ እንዲሆን ትፈልጋላቹ?
Anonymous voting

የጥናት ኃይልን (Brain Power) የሚጨምሩ ምግቦች 🌟 አእምሮህ "ነዳጅ" ይፈልጋል፡ ለጥናት የሚረዱ ምርጥ ምግቦች! 🍎🐟 ጥናት ማለት የአእምሮ ስራ ነው፤ አእምሮህ ደግሞ በትክክል እንዲሰራ ትክክለኛ ምግብ ይፈልጋል። የምትመገበው ነገር በትኩረትህና በማስታወስ ብቃትህ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ አለው። ▎ምርጥ የ "Brain Foods" ዝርዝር፦ 1. ለውዝ እና ጥራጥሬዎች፦ ቫይታሚን E ስላላቸው የማስታወስ ችሎታን (Cognitive function) ይጨምራሉ። 2. እንቁላል፦ "Choline" የተባለ ንጥረ ነገር ስላለው አእምሮ መረጃን በፍጥነት እንዲያስተላልፍ ይረዳል። 3. ውሃ፦ አእምሮህ 75% ውሃ ነው። ትንሽ የውሃ ጥም እንኳ ትኩረትህን ሊሰርቀው ይችላል። ሁልጊዜ ስታጠና ውሃ አጠገብህ ይኑር። 4. ጥቁር ቸኮሌት (በመጠኑ)፦ ወደ አእምሮ የሚሄደውን የደም ዝውውር በመጨመር ንቁ እንድትሆን ያደርጋል። 🚨 ተጠንቀቅ፦ ከፍተኛ ስኳር ያላቸው ምግቦችና ለስላሳ መጠጦች ለጥቂት ደቂቃ አነቃቅተውህ በኋላ ግን ድብርትና ድካም (Sugar Crash) ያመጣሉ:: 💡 በጤናማ መንገድ ውጤታማ ይሁኑ! አእምሮህ በከፍተኛ ብቃት እንዲሰራ የሚረዱ የጥናትና የጤና ስልቶች በ "የፈተና አሰራር ዘዴዎች" መጽሐፍ ውስጥ ተካተዋል። ስኬትህን ዛሬውኑ ጀምር! 👇Join👇 @ess_study_tips #BrainFood #Health #StudyTips #EthiopianStudents #Focus #AcademicExcellence

ትልልቅ ህልሞች በትናንሽ እርምጃዎች ይጀምራሉ። ዛሬ የምታነባት እያንዳንዷ ገጽ፣ የምትሰራው እያንዳንዱ ጥያቄ ነገ ለምትሆነው ትልቅ ሰው መሰረት ነው። 🚀 አስታውስ፦ ስኬት በአንድ ጀምበር አይመጣም፤
ትልልቅ ህልሞች በትናንሽ እርምጃዎች ይጀምራሉ። ዛሬ የምታነባት እያንዳንዷ ገጽ፣ የምትሰራው እያንዳንዱ ጥያቄ ነገ ለምትሆነው ትልቅ ሰው መሰረት ነው። 🚀 አስታውስ፦ ስኬት በአንድ ጀምበር አይመጣም፤ ነገር ግን በየቀኑ በምታደርገው ጥረት ይገነባል። 💪 በርታ! ድካምህ ለጥቂት ጊዜ ነው፣ ውጤቱ ግን ለዘላለም ነው። ዛሬ Focus አድርግ፣ ነገ በኩራት ትቆማለህ። #StudyMotivation #Success #ትምህርት #Goal

Repost from ESS Study Tips
photo content

photo content

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! የ2 ሰዓቱ የጥናት ቻሌንጅ ተጠናቋል! ✅ለዛሬው የ2 ሰዓት የPomodoro የጥናት ቻሌንጅ ራሳችሁን ሰጥታችሁ፣ በትጋት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኋል። ዛሬ ያሳያችሁት ጽናት ለነገው ትልቅ ስኬታችሁ አንድ እርምጃ ወደፊት አስጠግቷችኋል። አስታውሱ፣ ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ጥረቶች ድምር ውጤት ነው። የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ በማንበባችሁ ውጤታማ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ጥቂት ማሳሰቢያ፦ • አሁን አእምሮአችሁ እረፍት ያስፈልገዋል። • ከስክሪን ራቅ ብላችሁ ለዓይናችሁና ለአእምሮአችሁ እረፍት ስጡ። • በዛሬው ማንነታችሁ ኩራት ይሰማችሁ! ነገ ደግሞ በበለጠ ተነሳሽነትና በታደሰ ጉልበት እንገናኛለን። የዛሬው ጥረታችሁ ነገ በውጤት ይከፈላል! 🌙 መልካም የዕረፍት ምሽት ይሁንላችሁ! #ESS_Study_Tips #Pomodoro_Challenge #Consistency #Success #GoodNight

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

4⃣አራተኛ ዙሪ4⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

3⃣ሶስተኛ ዙሪ3⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

2⃣ሁለተኛ ዙሪ2⃣ 👍START

ESS Study Tips - Статистика и аналитика Telegram-канала @ess_study_tips