ru
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Открыть в Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Больше
1 995
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-5730 день
Архив постов
ቼ በለው! (በቀለ መኮንን) ~~~~ የሕይወት ጎዳና ገፁ ሲለወጥ፣ በጭነት ታክቶ ጀርባው ሲመለጥ፣ የእንቅፋት አፅሙ ቋጥኝ ሲገለጥ፣ ሸክም ዘንቦብህ ትቢያው ሲላቆጥ፣     ሲሆን ድጥ በድጥ፣ ሾህ ጭቃ ቅይጥ፣ ልብህ አይደንግጥ። በምኞት ቅዠት በስጋት ርዶ፣ አይፍረስ ግንቡ ወኔህ ተንዶ። ከቆመው ቆመህ ከንፈር ከመምጠጥ፣ በተስፋ ፈረስ በልጓም ሸምጥጥ። አያረጅ የለም አይለዋወጥ፣ ነገን ተማምነህ በመጓዝ ቁረጥ፤ እሩቅ አልመህ ቅርብ አትርመጥመጥ፣ ስግተህ ከምትቆም ስትጋልብ ፍረጥ!!! ~~~ ከ'መልህቅ' ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 🌐 t.me/BookzHorizon

ማርቲን ሉተር ኪንግ - የተስፋ ቋጥኝ ክፍል 5 እና የመጨረሻው ─────────────── 🌐 t.me/BookzHorizon

ማርቲን ሉተር ኪንግ - የተስፋ ቋጥኝ ክፍል 4 ─────────────── 🌐 t.me/BookzHorizon

ማርቲን ሉተር ኪንግ - የተስፋ ቋጥኝ ክፍል 3 ─────────────── 🌐 t.me/BookzHorizon

ማርቲን ሉተር ኪንግ - የተስፋ ቋጥኝ ክፍል 2 ─────────────── 🌐 t.me/BookzHorizon

ማርቲን ሉተር ኪንግ - የተስፋ ቋጥኝ ክፍል 1 🌐 t.me/BookzHorizon

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ኩኩ ሰብስቤ 🎵 አንቺ ሀገሬ ━━━━━━━━━━━━━ ➽ RELEASED : 2023 ➽ GENRE : #Ethiopian ➽ TYPE : #SINGLE ➽ FORMATS : #Mp3 ➽ CHANNEL : HOPMUSIC ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌐@ t.me/BookzHorizon

ስለመፅሐፍ የተነገሩ አባባሎች! መፅሐፍ የሚሠጡት ጥቅም የታወቀ ቢሆንም በማንበብ ብቻ ግን አዋቂ መሆን አይቻልም ፡፡ ምክንያቱም መፃሕፍትን ከማንበብ ባሻገር በንባብ ያገኘናቸውን ሃሳቦች ከሃሳባችን ጋር በማስተያየትና በማሻሻል፣ በማሠላሠልና በማስተዋል አዲስ ሃሳብ ካልፈጠርንበት መፅሐፍ ማንበብ ሳይሆን መፅሐፍ መቁጠር ነው የሚሆነው፡፡ ባነበብነው ሃሳብ ተገዝተንና አዲስ የባህሪ ለውጥ ወይም አዲስ ነገር ካልፈጠርንበት ማንበባችን ዕውቀት አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ዕውቀት ስንል በተጨባጭ በተግባር የሚገለፅ ነውና፡፡ 1. ‹‹መፅሐፍ አንድ ቁምነገር አለው፡፡ ይሄም እግርህን ከቤትህ ሳታነሳ ዓለምን እንድትዞር ያደርግሃል›› (ጁምባ ራሂሪ) 2. ‹‹አንባቢ ከመሞቱ በፊት አንድ ሺ ኑሮ ይኖራል፡፡›› (ጆርጅ ማርቲን) 3. ‹‹መፅሐፍት ተንቀሳቃሽ አስማቶች ናቸው›› (ስቴፈን ኪንግ) 4. ‹‹እንደመፅሐፍ ያለ ታማኝ ጓደኛ የለም፡፡›› (ኸርነስት ኸርሚንግወይ) 5. ‹‹ አንድ ነገር አንርሳ! አንድ መፅሐፍ፣ አንድ እስኪብርቶ፣ አንድ ሕፃን፣ አንድ መምህር ዓለምን መለወጥ ይችላሉ፡፡›› (ማላላ ዮሶፍዜ) 6. ‹‹ዓለም መፅሐፍ ናት፡፡ ዓለምን ተጉዘው ያላዩ መፅሐፍ ይግለጡ፡፡›› (ቅዱስ አውግስጦስ) 7. ‹‹መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው፡፡›› (ያልታወቀ ሠው) 8. ‹‹ማንበብ ለአዕምሮ ሲሆን አዕምሮም አካላችን ምን ማድረግ እንዳለበት ያቀናጃል›› (ያልታወቀ ሠው) 9. ‹‹መፅሐፍ ከባድ መሆን አለበት፡፡ ምክንያቱም ዓለሙ ሁሉ በእርሱ ታጭቋልና፡፡›› (ኮሜሊያ ፈንክ) 10.  ‹‹ዛሬ አንባቢ የሆነ ነገ መሪ ይሆናል፡፡›› (ማርጋሬት ፉለር) 11.  ‹‹ዛሬ ልታነበው የምትችለውን መፅሐፍ ለነገ አታቆየው፡፡›› (ያልታወቀ ሠው) 12.  ‹‹ካነበብኩ መላው ዓለም ለእኔ ክፍት ነው፡፡›› (ሜሪ ማክሎድ ቤቱን) 13.  ‹‹አንዳንድ መፅሐፍት ነፃ ይተዉናል፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ ነፃ አድርገው ይሠሩናል፡፡›› (ራልፍ ዋልዶ ኤመርሠን) 14.  ‹‹መፅሐፍ ወደፊት ልንሆን የምንፈልገውን የያዘ ህልማችን ነው፡፡›› (ኔል ጌማን) 15.  ‹‹ቤተ-መፃሕፍቶች ልክ እንደጥሩ ትዝታ መዓዛቸው ያውደኛል፡፡›› (ጃኩሊን ውድሰን) 16.  ‹‹መፅሀፍ አስተሳሰባችንን የሚያቀጣጥል መሣሪያ ነው፡፡›› (አላን ቤኔት) 17.  ‹‹እኔ በቀላሉ የመፅሐፍ ጠጪ ነኝ›› (ኤል ኤም ሞንቶጎሞሪ) 18.  ‹‹ሌላ ሠው ያነበበውን ብቻ እያነበብክ ከሆነ ሌላ ሠው የሚያስበውን ብቻ ነው እያሠብክ ያለኸው፡፡›› (ሐሩኪ ሙራካሚ) 19.  ‹‹ቤት ያለመፅሐፍት ማለት አካል ያለነፍስ ማለት ነው፡፡›› (ሲስሮ) 20.  ‹‹ተራ ሠዎች ትላልቅ ቲቪ አላቸው፡፡ ብልህ ሠዎች ግን ቤተመፃሕፍት ናቸው፡፡›› (ያልታወቀ ሠው) ©Ethio Book Review

💕💞 የ ምትወዱት ን ወይም የ ምታፈቅሩት ሰው💕💞 🫵 የ ስም መጀመሪያ በ መንካት 🫵 💓💓ስለ እነሱ እውነተኛ ባህሪና ለ እናንተ ያላቸውን የ ፍቅር አስተሳሰባቸውን ይመልከቱ።💞💕 ♨️Ad
💕💞    የ ምትወዱት ን ወይም የ ምታፈቅሩት ሰው💕💞 🫵 የ ስም መጀመሪያ በ መንካት 🫵 💓💓ስለ እነሱ እውነተኛ ባህሪና ለ እናንተ ያላቸውን የ ፍቅር አስተሳሰባቸውን ይመልከቱ።💞💕 ♨️Add your channel @theweeknd24th ♨️

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስፔንን ኒኮ ዊልያምስ አስቆጠረውውው!
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስፔንን ኒኮ ዊልያምስ አስቆጠረውውው!

ሰው በመጋበዝ ብቻ እስከ 2000 ብር የምሰሩበት አዲስ ቦት መቷል! ምስሉ ላይ እንዳለው የሚያመጣላችሁን 4 ቻናል JOIN በሉና CHECK በሉት ከዛ መጋበዣ ሊንካችሁን የሚያመጣላቹህ ይሆናል! በመጋበ
ሰው በመጋበዝ ብቻ እስከ 2000 ብር የምሰሩበት አዲስ ቦት መቷል! ምስሉ ላይ እንዳለው  የሚያመጣላችሁን 4 ቻናል JOIN በሉና CHECK በሉት  ከዛ መጋበዣ ሊንካችሁን የሚያመጣላቹህ ይሆናል! በመጋበዣ ሊንካችሁ ሰው በመጋበዝ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ በየ4 ቀኑ ሽልማቱ ይካሄዳል!🔥 ለመጀመር👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r06690679394

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንግሊዝ ሳካ አስቆጠረውውው!
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንግሊዝ ሳካ አስቆጠረውውው!

Repost from Shamo Casino
በወር እስከ 60,000 ብር ድረስ እንድታገኙ የሚረዳችሁን Platform ተዋወቁት ሰዎችን በመጋበዝ በ1 ሰው 1 ብር ከመቀበል ጀምሮ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን በስልካችሁ ብቻ  የምትሰሩበት ቦት ነው ተቀላቀሉን። የ መጋበዣ link 👇 https://t.me/Utopet_bot?start=r05836420345 https://t.me/Utopet_bot?start=r05836420345 https://t.me/Utopet_bot?start=r05836420345

ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።🔥 📶የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።📶 🌐 የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።
ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።🔥 📶የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።📶 🌐  የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🌐

የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር  view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር  view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍

Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ ከታች ያለውን JOIN በሉ
Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ ከታች ያለውን JOIN በሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇

👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ ጋር ይገኛሉ 👱‍♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል 👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼�
👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ     ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ     ጋር ይገኛሉ 👱‍♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት      ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል 👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼

ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል እንደሚታወቀ
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=6349337294 https://t.me/major/start?startapp=6349337294