ru
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Открыть в Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Больше
2 003
Подписчики
-124 часа
-137 дней
-7830 день
Архив постов
Repost from N/a
⚽️Tapha guyyaa harraa Man/Siitii fi Chelsea gidduutti taasifamu eenyu waan injifatu sinitti fakkaata❓ Tilmaamaa badhaafamaa😱
⚽️Tapha guyyaa harraa Man/Siitii fi Chelsea gidduutti taasifamu eenyu waan injifatu sinitti fakkaata❓ Tilmaamaa badhaafamaa😱👇

🌐 📶 ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። 🛜የ Http ወርሀዊ Un limited file ይለቀቅበታል። 🪩ፊጠኑ File ለመገኘት ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇👇 ht
🌐 📶 ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። 🛜የ Http ወርሀዊ Un limited file ይለቀቅበታል። 🪩ፊጠኑ File ለመገኘት  ቻናሉን ተቀላቀሉ                👇👇👇 https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk   Wave ለመግባት  » @Sirleoo                                                      

Repost from N/a
Oduu gammachiisaa deeggartoota Piriimiyerliigii Ingiliiz 🔥 Chaanaalii haaraan taphoota Piriimiyerliigii Ingiliiz hundaa chaa
Oduu gammachiisaa deeggartoota Piriimiyerliigii Ingiliiz 🔥 Chaanaalii haaraan taphoota Piriimiyerliigii Ingiliiz hundaa chaanaalii bilisaan agarsiisu argameera. Guutuu isaa salphaatti arguuf 👇👇👇

🖥 አለማችን ላይ የሚደረጉ ስፖርቶችን በአንድ ላይ የያዘ ከዚህ በፊት እንደለቀቅነው ምርጥዬ APP ✅ ከፈለጉ ቀጥታ ጨዋታ ምትመለከቱበት ✅ ከፈለጉ ውጤቱን ምትከታተሉበት ✅ Betting ለምትመድቡ
🖥 አለማችን ላይ የሚደረጉ ስፖርቶችን በአንድ ላይ የያዘ ከዚህ በፊት እንደለቀቅነው ምርጥዬ APP ✅ ከፈለጉ ቀጥታ ጨዋታ ምትመለከቱበት ✅ ከፈለጉ ውጤቱን ምትከታተሉበት ✅ Betting ለምትመድቡ Live ቋጠሮ የሚሆን ✅ የጨዋታ Statistics ፣ Linup Add your channel @Sirleoo https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk

Wow🎁Badhaasni Eegaluufi ariifadhaa 🎁 Deqiqaa 15 tu hafa Ariifadhaa hirmaadhaa badhaafamaa👇 🎁🎁🎁🎁

Waqtiin jijjiraaa amajii banamee Jira odefannoo jijjiraaa kilabaa kamii argachuu Barbaddu 👇
Waqtiin jijjiraaa amajii banamee Jira odefannoo jijjiraaa kilabaa kamii argachuu Barbaddu 👇

Repost from N/a

🖥 አለማችን ላይ የሚደረጉ ስፖርቶችን በአንድ ላይ የያዘ ከዚህ በፊት እንደለቀቅነው ምርጥዬ APP ✅ ከፈለጉ ቀጥታ ጨዋታ ምትመለከቱበት ✅ ከፈለጉ ውጤቱን ምትከታተሉበት ✅ Betting ለምትመድቡ
🖥 አለማችን ላይ የሚደረጉ ስፖርቶችን በአንድ ላይ የያዘ ከዚህ በፊት እንደለቀቅነው ምርጥዬ APP ✅ ከፈለጉ ቀጥታ ጨዋታ ምትመለከቱበት ✅ ከፈለጉ ውጤቱን ምትከታተሉበት ✅ Betting ለምትመድቡ Live ቋጠሮ የሚሆን ✅ የጨዋታ Statistics ፣ Linup Add your channel @Sirleoo https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk

🌐 📶 ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። 🛜የ Http ወርሀዊ Un limited file ይለቀቅበታል። 🪩ፊጠኑ File ለመገኘት ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇👇 ht
🌐 📶 ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። 🛜የ Http ወርሀዊ Un limited file ይለቀቅበታል። 🪩ፊጠኑ File ለመገኘት  ቻናሉን ተቀላቀሉ                👇👇👇 https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk https://t.me/addlist/ccxFXlaMN1JjMjFk   Wave ለመግባት  » @Sirleoo                                                      

Repost from N/a
⚽️ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? Comment below👇
⚽️ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? Comment below👇

"ጌታ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ:: እነሆም ሰማያት ተከፈቱ:: የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ: በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ:: እነሆም ድምጽ ከሰማያት መጥቶ:- 'በእርሱ
"ጌታ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ:: እነሆም ሰማያት ተከፈቱ:: የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ: በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ:: እነሆም ድምጽ ከሰማያት መጥቶ:- 'በእርሱ ደስ የሚለኝ: የምወደው ልጄ ይህ ነው' አለ::" ማቴ. ፫፥፲፮ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ። 👉🏾 @et_books1 | @et_books1

ተጠመቀ ሄዶ ተጠመቀ ሄዶ ፥ በዮርዳኖስ ማዶ ፥ የአብ ድምፅ መጣ ፥ ሰማያትን ቀዶ ታየ በትከሻው ፥ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ። ተጠመቀ ሄዶ ፥ በኪሩቤል ጀርባ ፥ ቢሆን በአባቱ ቀኝ አላለም ዮሐንስ ፥ አንተ መጥተህ አጥምቀኝ። ተጠመቀ ሄዶ ፥ ሊያነሳን ከሃጢአት ፥ እኛ ስንወድቅ እሱ እከብር አይል ፥ እፀድቅ አይል ፃድቅ። ተጠመቀ ሄዶ ፥ ዳግመኛ ወለደን  ፥ ሆንን እንደ ህፃን ከስጋ እድፍ ሳይሆን ፥ ከነብስ እድፍ ነፃን። ተጠመቀ ሄዶ ፥ እኛም የጥምቀቱን  ፥  መርከብ ተሳፈርን ከሲኦልም ባህር  ፥ ይዞን ተሻገርን። በትንሽ ወንዝ ውሃ ፥ በእደ ዮሐንስ ፥ ባደገው በርሃ ፥ የአብ የባህሪ ልጅ ፥ ቃል ከሰማይ ወርዶ፥ በዮርዳኖስ ማዶ ፥ ተጠመቀ ሄዶ  ። ✍ አቤል ታደለ "እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሠላም አደረሳችሁ" @et_books1 @et_books1

ለጥምቀት ያልሆነ ወግ... (በእውቀቱ ስዩም) ዓመት በአል በመጣ ቁጥር እልል ያልሁ አማኝ ነኝ፤ ጥምቀትንማ ከልደቴ በላይ ነው የማከብረው፤ ጎረምሳ ሳለሁ እኔና ይሁኔ በላይ አብረን ጥምቀት እንሄድና የጊዮርጊስን ታቦት እናጅባለን፤ ከዚያ የሎሚ ውርወራ ክፍለጊዜ ይቀጥላል ፤ ሎሚ ውርወራን የፈለሰፈው ኢትዮጵያዊ ደብተራ ግን ምንኛ ደንቅ ሰው ነው! ለምሳሌ የስፔን ሕዝብ በአል የሚያከብረው ቲማቲም በመወራወር ነው፤ አንድ ክፍለከተማ የሚመግብ ቲማቲም ሲወራወር ይውልና ፥ ሲመሽ ቀይ ወጥ ውስጥ የዋኘ ይመስል፥ ተጨመላልቆ ወደ ቤቱ ይገባል፤ እኔ ራሴ ባለፈው ዓመት ተሳትፍያለሁ፤ ቱሪስት ነው ብለው ሳይራሩልኝ፥ ያልታጠበ የድግስ ድስት አስመሰለው ለቀቁኝ ! በአልንስ አበሻ ያክብራት! በጉብዝናየ ወራት፥ የጥምቀት ቀን ፥ ከይሁኔ በላይ ጋራ ሰንተራ ሜዳ ላይ እንሰማራለን፤ እኔ ከትርንጎ ጋራ የተዳቀለ ጠንካራ ሎሚ ታጥቄ ቆነጃጅቱን አማትራለሁ፤ ይሁኔ በላይ እንደኔ የሀብታም ልጅ ስላልበረ፥ ሎሚ afford ስለማያረግ እምቧይ ይወረውራል፤ ከዝያ “ ወርወሬ መታሁት ፥ ጥላሽን በእንቧይ”ብሎ ያንጎራጉራል፤ “ጥላዋን ከመታኸው እንደ ጥላ ስትከተልህ ትኖራለች “ የሚል ፈሊጥ ነበረው’ ሎሚ የምወረውርላቸው ሴቶች ባብዛኛው ይሽኮረመማሉ፤ ትዳር እንኳ ባይሆን ፈገግታ ይለግሱኛል፤ አንደኛዋ ግን ሎሚ ስወረውርላት “ አላማ አለኝ “ አለችና በእግሯ መልሳ ብትለጋው ግንባሬ ላይ ግልገል አናናስ የሚያህል እጢ በቀለ፤ ቅድም፥ ይህንን እያስታወስኩ፥ ሀያሁለት ማዞርያ ላይ፥ ቆሜ አላፊ አግዳሚውን እመለከታለሁ፤የለበስኩት ቲሸርት ከፊትለፊቱ የፋሲል ግንብ ተስሎበታል፤ ከሁዋላ ደግሞ የመጥምቁ ዮሀንስን ምሰል ይዟል፤ ዘናጭ ሴቶች በፊቴ እያለፉ ነው፤ ከሴቶች ጋራ ማውራት ያምረኛል ፤ ግን እንዴት እንደምጀምር ግራ ይገባኛል፤ አንዲቱ አጠገቤ ስትደርስ፥ “ ይቅርታ” ብየ ጀመርሁ፥ “ ምንም አይደል “ ብላኝ መንገድዋን ቀጠለች፤ ቀጣይዋ ከፊቴ ብቅ ስትል፥ “ እናት !” ስላት፥ “ አገር “ አለችኝ፥ ምን አይነቱን ከይሲ ትውልድ ነው ፈትቶ የለቀቀብን ብየ፥ ተስፋ ቆርጨ በማየት ብቻ ተወሰንኩ ፤ ሶስተኛይቱ ባጠገቤ ስታልፍ ዞር ብላ ፈገግ ያለችልኝ መሰለኝ ፤ “ እንኩዋን አደረሰሽ “ አልኳት፤ “ የጆቭሀ ምስክር ነኝ “ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @et_books1 @et_books1