ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Открыть в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Больше1 999
Подписчики
Нет данных24 часа
-127 дней
-7230 день
Архив постов
ያለምንም ክፍያ ፎቶ #edit ማስደረግ ይፈልጋሉ ???ሊንኩን በመንካት join ምትለዋን ይጫኑ።100ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እድል ነው ይፍጠኑ!!!
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Repost from N/a
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver @FastVipProm
የተጣለ ፈረስ
(በእውቀቱ ስዩም)
ዘመኑ ያለፈ
ጋማው የረገፈ ፤
የጎድን አጥንቱ ፤ ማበጠርያ መሳይ
ጠዋት ህያው ፍጡር፥ ሌሊት የጅብ ሲሳይ
ከተማው መግቢያ ላይ
አቧራ የሚቅም
የተጣለ ፈረስ አጋጥሞሽ ፤ አያውቅም?
“ካሁን አሁን መጥቶ፤
ይወስደኛል ነድቶ
ከጋጣው አግብቶ ፤ ያበላኛል እብቅ “
እያለ ጌታውን ፥ተግቶ የሚጠብቅ
የዛሬ ተጎታች ፤ የትናንቱ ሰጋር
ተባብሮ የከዳው፤ ጊዜ ከጌታው ጋር
የቸገረው አቅም፥
የተጣለ ፈረስ ፤ አጋጥሞህ አያውቅም?
ደሞስ መች ይጠፋል? ካንቺም ከኔም መንደር
የቀድሞ ወታደር፥
በጨነቀን ጊዜ ፥“በናት ሀገር ጥሪ “
የምናጣድፈው፥
በድል ቀን ከድግስ፥ የማናሳትፈው
ከነጣቂ መዳፍ ፥ አገር የሚያስመልስ
በገዛ አገሩ ላይ፥
መብቱ ከወፍ አንሶ፤ ጎጆ የማይቀልስ፤
ደሞ መች ይጠፋል፤ ከኔም ካንተም ቀየ
መንገድ ላይ ምናልፈው፥ አይተን እንዳለየ
የቀድሞ አስተማሪ
ላብ እያጣቀሰ ፊደል አስቆጣሪ
ቀሪ ሀብት ባይኖረው፤
የቀረውን ዘመን፤ እያሰላ ኗሪ፤
ቪላችንን ሞልተን፥ በሱ ጎጆ ጉድለት
ማሰብ አስተምሮን ፥ የማናስበለት
ቀኖቹን በትኖ፤ ሌሊቶቹን ዘርቶ
ናላውን፥ ጉልበቱን ፥ ውበቱን ሰውቶ
የሚጎተት አገር፥ ከግቡ ለማድረስ
ሺህ መንገድ አቅንቶ፥ ሺህ ገደሎች መውረስ
ሰው ቢሉት ሰው ነው ወይ?
የተጣለ ፈረስ ::
📚ርዕስ:- Bitፍራንክ የዲጂታል ገንዘብ የወደፊት እጣ
📝:- በ በ ኤ ፓግሜን
📖ዘውግ:- ዲጂታል ክሪፕቶ
📅ዓ ም:- 2015
📰የገፅ ብዛት:-
✅ ስለ ቢትኮይን ስለ ዲጂታል ግንዛቤ ለሌላችሁና ወደፊት ስለ ቢትኮይን ለሚኖራችሁ እውቀት ወሳኝ መፅሀፍ ነው
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
ያለምንም ክፍያ ፎቶ #edit ማስደረግ ይፈልጋሉ ???ሊንኩን በመንካት join request ምትለዋን ይጫኑ።100ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እድል ነው ይፍጠኑ!!!
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!!
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
Ton በነጻ የምትፈልጉ ሰዉ በመጋበዝ 0.01 ton ይስሩ
Start Channel join
ለመጀመር 👇
https://t.me/RewardsCom_bot?start=05690091615
❤️✦_አፍቅረሀል? አንቺስ አፍቅረሻል?
❤️✦_ፍቅረኛህን ምን ማለት ትፈልጋለህ?
❤️✦_አንቺስ ምን ማለት ትፈልጊያለሽ?
❤️✦_ውብ የሆኑ የፍቅር ቃላቶች በጥቅስ በቻናላችን ውስጥ ያገኛሉ
ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇
Repost from N/a
#moonbix
✅|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው።
✅|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው።
✅|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም።
✅|| ብዙ ነጥብ ለመሰብሰብ ታስኮችን ስሩ እንዲሁም ጌም ተጫወቱ በየሰዓቱ 6 እድል ይሰጣል።
✅|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
ለመጀመር ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5848851875&startapp=ref_5848851875&utm_medium=web_share_copy
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
ምሁርነት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ምሁራን ተልዕኮስ?
ምሁር በመማርም ሆነ በህይወት ልምዱ የጨበጠውን ዕውቀትና የአዕምሮው ብቃት ተጠቅሞ ያለፉትን ዘመናት ታላላቅ ሃሳቦች እንደቅርስ የሚጠብቅ፣ አዲስ ሃሳብ ማመንጨትና ሃሳቦችን ለሌሎች ማካፈል የሚችል፣ለሚሰራው ስራ ታማኝ የሆነ፣ ያመነጨውን ሃሳብ የበርካቶች ሃሳብ እንዲሆን ያደረገና የአስተሳሰብና አመለካከት ለውጥ ያመጣ፣ የህብረተሰቡን ፍላጎት የተረዳ፣ የወደፊቱን ካሉት ሁነቶች ተነስቶ መተንበይ የሚችል፣ እውነትን የሚፈልግ፣ ለዕውነት የሚቆምና የሚሟገት፣ ዕምነትና ግንዛቤ ሊገዛ የሚችል ሃይል የመሆን ብቃት ያገኘ፣ ጎጂውን ከጠቃሚው የለየ፣ ለተወሰነ ማህበራዊ መደብ ብቻ ወግኖ የማይስራ፣ እነዚህን ክህሎቶችና ሃሳቦች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች እንዲፈቱ ማድረግ የቻለ ግለሰብ ወይም የብዙ ዘርፍ ሙያተኞች ስብስብ ማህበረሰብ ነው።
ሃሳብ በሀገር ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ሚና አለው። አሳቢ ምሁራን የሌላት ሀገር የማደግ ዕድሏ የመነመነ ነው። ምክንያቱም ሃሳብ ለአመክንዮ መኖር፣ ለጥሩ ባህል መዳበርና የህይወት ፍልስፍና ግብዓት በመሆኑ ነው። የምሁራን ዋናው ተልዕኮም የህብረተሰቡ ቃል አቀባዮችና ድምፁ በመሆን ነፃነቱን ማረጋገጥ፣ አንድነትና ልዩነትን አቻችሎ ማስኬድ፣ ዕውቀትንና ክህሎትን መፍጠርና ማሻሻል፣ ባህልን መቅረጽ፣ ሗላቀር አስተሳሰቦችንና አሰራሮችንም መቃወምና እንዲስተካከሉም መንገዱን ማሳየት፣ ለሰፊው ህብረተስብ ሃሳቦች እንዲደርሱ በትምህርት ተቋማት፣ በመፃህፍት፣ በጋዜጦችና በሌሎች መገናኛ ብዙሃንና ሌሎች ተቋማት በኩል ወደሕዝብ የዕውቀትና ክህሎት ሽግግር እንዲኖር ማደረግ መቻል ነው።
#Join_us
Channel 👉 @et_books1|
Group 👉 @et_booksDiscussion
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
