ru
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Открыть в Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Больше
1 995
Подписчики
+124 часа
-67 дней
-6030 день
Архив постов
+2
ለሚስቴ ባል ፋለጋ- (@et_books1).pdf17.06 MB

እንግሊዞች ይገርሙኛል። ብልጠታቸው ጥግ የለውም። ለአለም ሕዝቦች ብልጠት ሲታደል እንግሊዛውያን ቀድመው ነበር የተሰለፉት ያስብላል። በምሳሌ እንይ፦ ፩) እንግሊዝ ሚጢጢ ሃገር ናት። በእኛ ሃገር አንድ ክልል እንኳን አታክልም። በዚያች ሚጢጢ ደሴት ነው 80 ሚሊየን ሕዝብ በሰላም፣ በጤና በብልፅግና የሚያኖሩት። ፪) ቴምስ ሚጢጢ ወንዝ ነው። በእንግሊዝ  ትልቁ ወንዝ ነው። ነገር ግን በስነፅሁፋቸው፣በስነጥበባቸው ሲቀኙለት፣ ሲጠበቡለት አባይን የሚያስንቅ ፏፏቴ ሊመስላችሁ ይችላል። አንዱን እንግሊዛዊ ብትጠይቁት ታሪክ ራሱ በዚህ ወንዝ ስር ያልፋል ነው የሚላችሁ። ቴምስ ግን ከፍተኛ ጎርፍ ነው። የራሳቸውን ጥቃቅን ነገር ማግዘፍ ያውቁበታል። ፫) ይቺ ሚጢጢ ሃገር በአንድ ወቅት የአለምን 3/4ኛ ትገዛ ነበር። በዚህም የተነሳ በእንግሊዝ ግዛት ፀሐይ አይጠልቅም እየተባለ ይቀለድ ነበር። ነገሩ ቀልድ አይደለም። Leadership isn't about size ማለት ይኼኔ ነው። ፬) በፊልሞቻቸው፣ በስነፅሁፍ ስራዎቻቸው ራሳቸውን ማግዘፍ ያውቁበታል። ለምሳሌ Mind your language የተሰኘው ተከታታይ ፊልም ከአለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ስደተኞች እንግሊዝ ከትመው እንግሊዝኛ ቋንቋ ይማራሉ። ፊልሙን ትንሽ ጠለቅ ብለን ስናየው ፕሮፓጋንዳ ነው። ላይላዩን በስደተኞቹ ባህል፣ ቋንቋ ስንስቅ ከውስጥ ግን እንግሊዛውያን ምን ያህል የሰለጠኑ እንደሆኑ፣ የተቀረው አለም ደግሞ ምንም እንዳልሰለጠነ አእምሮዋችን ላይ በደማቁ እየፃፉ ነው። ፭) በ15ተኛው ክፍለዘመን በአውሮፓ ሬነሰንስ ተቀሰቀሰ። ኢንላይትመንት ተከተለ። በ18ተኛው ክፍለዘመን የኢንዱስትሪ አብዮት መጣ። በተለያዩ ሃገራት ፖለቲካዊ አብዮት ፈነዳ። በየሃገሩ የንጉሣውያን ቤተሰብ እንደ በግ በጊሎቲን አንገታቸው ተቀነጠሰ። ይኼኔ እንግሊዝ ምን አደረገ?! የንጉሳውያንን ቤተሰብ በዘዴ ገለል አደረገ። የፖለቲካ ስልጣናቸውን ብቻ ወስዶ ከነክብራቸው በቤተመንግሥት አስቀመጠ። እስከአሁን ድረስ የእንግሊዝ ሮያሊቲ ተከብረው ይኖራሉ። እና ይሄ ህዝብ ብልህ፣ ስልጡን አይደለም?! ፮) በዘመናችን ቢሊየኖች የሚያብዱለት ስፖርት እግር ኳስ ነው። እንግሊዞች ለዘመናት በስነፅሁፍ፣ በፖለቲካ አለምን ሲመሩ ቅኝ ግዛት ሲገዙ ኖሩ። ይሁን እንጂ ግዜው ተለወጠ። እነሱም ከግዜው ጋር ተለወጡ። የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን እንካችሁ አሉ። ብዝበዛው በሌላ አይነት መንገድ ቀጠለ። እንግሊዛውያን በእግር ኳስ ብዙ ቢሊየን ፓውንድ ከማጋበሳቸው በላይ የስነልቦና የበላይነት በመውሰድ አለም አሁንም አይኑን ከነሱ ላይ እንዳይነቅል አደረጉ። ፯) አሁንም ከእግርኳስ ኳሱ ሳንወጣ ሩኒ እና ሮናልዶ በፊት ማንቸስተር በነበሩ ወቅት፣ የፕሪሚየር ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ማን ነበሩ ብላችሁ ብትጠይቁ እንግሊዛውያን ሩኒ ሲላችሁ የተቀረው አለም ደግሞ ሮናልዶ ይላችኋል። እንግሊዛውያን እውነቱን አጥተውት ሳይሆን ለራስ የሚሰጥ ትልቅ ግምት ነው። ሲደግፉም በአለምአቀፍ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች የተሞላውን ፕሪሚየር ሊግ ሳይሆን ወደ ታች ወርደው በዲቪዚዮኖች ውስጥ ያሉትን ነጭ እንግሊዛውያንን ነው። ፰) እነዚህን ስሞች አስተውል፦ ሼክስፒር፣ ጀምስ ቦንድ፣ ሼርሎክ ሆልምስ፣ ሃሪ ፖተር፣ ቻርልስ ዲክንስ፣ ሳሙኤል ጆንሰን―ብራንድ ስሞች ናቸው። ሁሉም እንግሊዛዊ ናቸው―ከፊሎቹ ደራሲዎች ከፊሎቹ የመፃህፍት ገፀባህሪያት። ፱) ያለፈው ክፍለዘመን የሙዚቃ ንጉሶች ዘ ቢትልስ፣ ዘ ሮሊንግ ስቶንስ፣ ኤልተን ጆን እንግሊዛዊ ነበሩ። የዘመናችንም አዴል እና ኤድ ሺራንም እንዲሁ። የምንግዜም ምርጥ ኮሜዲያኖች ቻርሊ ቻፕሊን እና ሚስተር ቢንም የእንግሊዝ ምድር ሰዎች ናቸው። እንግሊዝ በሳይንስ፣ በስነፅሁፍ፣ በፍልስፍና፣ በታሪክ፣ በሥልጣኔ አበርክቶዋ ብዙ ነው። ፲) የመጨረሻ―   ስለ ታይታኒክ መርከብ ሁላችንም እናውቃለን። ያቺ አትሰምጥም! የተባለችው የእንግሊዝ መርከብ፤ ያቺ እግዚአብሔርም ቢሆን ሊያሰምጣት አይቻለውም የተባለችው ግዙፍ፣ ቅንጡ መርከብ። ይቺ መርከብ በመጀመሪያ ጉዞዋ በ1912 ከሳውዛምፕተን ተነሳች። ይሁን እንጂ ከታሰበላት መዳረሻዋ ኒውዮርክ ሳትደርስ ከበረዶ ግግር ጋር ተጋጭታ ሰጠመች። የመርከቧ አብዛኛው ተጓዦች እንግሊዛውያን እና አሜሪካውያን ነበሩ። ከመንገደኞቹ የነፍስ አድን ጀልባ አግኝተው ህይወታቸውን ያተረፉት አብዛኛዎቹ አሜሪካውያን ነበሩ። ምክንያቱስ ካልክ አሜሪካውያን ተራቸውን ሳይጠብቁ በስግግብነት የሕይወት አድን ጀልባዎቹ ላይ በመውጣታቸው ነው። እንግሊዛውያን ግን ትሁትና ስነስርዓት አዋቂ ስለነበሩ በተራቸው ለመስተናገድ ይጠብቁ ነበር። አየህ ህይወት ተሰባሪ ናት። ከነ ክብር መሞት ደግሞ ስልጣኔ ነው። የእንግሊዝን መሰሪነት የምታውቁት እንግሊዛዊ ያልሆነ ሁሉ የእንግሊዝን ታላቅነት ሲያወራ ስትሰሙ ነው። #ማንበብ_የተሻለ_ሰው_ያደርጋል📖📚 Follow, Share & like 🙏👇 https://t.me/BookzHorizon

Repost from N/a
📣Bu'aan Ministeeri kutaa 8ffaa fi 6ffaa gadhiifameera Argachuuf #ADD kan jedhu tuqaa👇!!
📣Bu'aan Ministeeri kutaa 8ffaa fi 6ffaa gadhiifameera Argachuuf #ADD kan jedhu tuqaa👇!!

✅ሰው በመጋበዝ ብር የምታገኙበት ቦት ስራውን ጀምሯል! ✅ የቦቱ ገፅታዎች 🦝 -በ ቅድሚያ 8 ቻናሎች አሉ እነሱን ተቀላቅሎ መጋበዣ ሊንካችሁን መውሰድ - አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 Birr ያገኛሉ። 🤩
✅ሰው በመጋበዝ ብር የምታገኙበት ቦት ስራውን ጀምሯል! ✅ የቦቱ ገፅታዎች  🦝      -በ ቅድሚያ 8 ቻናሎች አሉ እነሱን ተቀላቅሎ መጋበዣ ሊንካችሁን መውሰድ - አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 Birr ያገኛሉ። 🤩       - ዝቅተኛ ማውጣት የምችሉት ገንዘብ 15 ብር ነው። 🤌      -ክፍያ በቴሌብር 🤑 Link  📎 https://t.me/BirrEarnersV2Bot?start=6070091874

🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍

ወላሂ ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂 ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
ወላሂ ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂 ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏

🎁የ 💡Donkey tube 𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 𝗕𝗼𝘁 ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 1000ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 3 ብ
🎁የ 💡Donkey tube 𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 𝗕𝗼𝘁 ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 1000ብር  ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም  1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 3 ብር  ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ Join የሚለውን በመንካት አሁኑኑ ገንዘብ መስራት ይጀምሩ👇 https://t.me/Add_Gift_officialbot?start=r05403395946

ወላሂ ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂 ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
ወላሂ ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂 ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏

የማለዳ ወግ From Nati ህይወት የሰቶ መቀበል ጨዋታ: ዛሬን ሰርቶ ነገን ስለማሰብ የሚጠየቅባት ቀመር ናት። የዘራኸውን የምታጭድባት: ዛሬ ለጎበዝከው ነገ የምታርፍባት ዛሬ ለሰነፍከው ነገ የምትለ
የማለዳ ወግ From Nati ህይወት የሰቶ መቀበል ጨዋታ: ዛሬን ሰርቶ ነገን ስለማሰብ የሚጠየቅባት ቀመር ናት። የዘራኸውን የምታጭድባት: ዛሬ ለጎበዝከው ነገ የምታርፍባት ዛሬ ለሰነፍከው ነገ የምትለፋባት ሚስጥር ናት። ህይወት ማለት አንድ ሰው ሁሉን አድራጊነት በሚሰማው ወጣትነቱ በኩል አልፎ ለሁሉም ነገር ድጋፍ ወደሚፈልግበት ሽምግልናው የሚሄድበት ጎዳና ነው። በዚህ ጉዞ የመጀመሪያ ክፍል ካልሮጥክ ኋላ ከመጨረሻ ከሚወጡት እንደምትሆን ግልፅ ነው። በህይወትህ ዛሬ ላይ እንቅልፍን መርጠህ የጠዋቱን ብርድ በብርድ ልብስ ከሸወድከው ላይፍ ሸውዳሀለች ማለት ነው። ምክንያቱም ነገ ጊዜ ሲነጉድ: ነገ ጎንህ አቅምህ ጤናህ ኪስህ ሲከዱህ ያቺ የብርድ ልብሷ ሙቀት አታድንህም: የጤና መድህን: የአስቤዛ መሙያ: አልያም የምትወልዳቸውና የምትወዳቸው ልጆችህ ወተት መግዣ አትሆንህም። እናማ ምን ልልህ ነው... ካልተጠገረርክ ህይወት አሰማህም!!! ሰቶ በመቀበል ላይ በተመሠረተ ዓለም ተኝተህ ካረፈድክ ቆሞ የሚጠበቅህ የለም። እናማ ንቃ... ዛሬን ተጠግረርና ነገህን አሳምር። ባለህ ነገር ተደሰት ግን ደግሞ Hustle Harder ብራዳ። ጥረህ ግረህ ብላ...man.✌️ ይቺን☝️ ምስል በሾፍካት ቁጥር ወጣትነት የመሮጫ ጊዜህ መሆኑን አስታውሰህ ንቃባት።  Just keep up the indurance. ስትወድቅ ደስ ይበልህ: ባትወድቅ ኖሮ ላትማረው ስለምትችል ስለነበር። ግን ደሞ ተማርበት: ልምድ ቅሰምበት። እመነኝ with that 'Django' mentality we're gonna start eating the market so soon. Just keep consistent and on your own. ሰው ሳይሆን ዲሲፒሊንህን ከጠበክ ... ያኔ አንተን ከማማው ላይ ወተህ ስናይህ: እኛን ወደታች ማየትህ አይቀርም።

+1
ኅቡዕ አስማት ወጠልሰም.pdf1.68 MB

+1
ህልም_አለኝ_ማርቲን_ሉተር_ኪንግ_ትርጕም_@et_books1.pdf20.45 MB

አማክሪኝ የኔ አለም ነይ አብረን እንጠርጥር ይህ ናፍቆት የሚሉት ምኑ ነው ለፍቅር መጠየቄን አልተው ሰውም መልስ አያጣ ልሸሸው ነው ስለው ይሄው ዞሮ መጣ አንዳንዶች ሲያነሱት ለፍቅር ትልቅ ቤት አጥሩ ነው ናፍቆት ያንን ያልዘለለ ማፍቀርን መች አውቆት ሌሎቹም ሲነግሩኝ.. ፍቅር ስናጣጥም ናፍቆት ቅመሙ ነው ይሄ ሁሉ ምግብ ጨው ባይነሰነስ በርበሬ ባይኖረው የሚቀምሰው ማነው ትልቅ ሰው ብጠይቅ ያሁን ዘመን ትውልድ ማስተዋል ርቆት እንጂማ ነገሩ ናፍቆት ማለት ፍቅር ፍቅር ማለት ናፍቆት ልጃቸው ምን አለ? በሰፊ የፍቅር መስክ ሰላም በሚያነፍሰው ትንንሽ መወጋት መለስተኛን ህመም ናፍቆት ይለዋል ሰው አንዱን ስጠይቀው መጠበቅ መናፈቅ በመሄድ ዘመን ላይ አቋቋሙን ሰርቆት እንዲ መለሰልኝ ፍቅር ገደል ይግባ እናቱን ይህ ናፍቆት አንዷን ሳናግራት ይህ የምትለው ቃል ጨርቄን እያስጣለ ቢያንደፋድፈኝሞ እስኪጠፋኝ ስሜ ፍቅር ሁሌ ይንገስ ናፍቆት ይስጠው እድሜ አንቺየ የማይገናኙ ቃላት ሰፋፍቼ ይሄን ሁሉ የምለው ስለናፈቅሽኝ ነው ናፈቅሽኝ ምንድን ነው? ላይሽ ስለጓጓሁ? ስስት ስላማሟኝ? አይንሽን መራቤ ቀልቤን ስለቀማኝ? አርፌ ስቀመጥ በአይኔ ስለሞላሽ ወይስ በእያንዳንዱ ቅጽበት ልቤን ስለገዛሽ ትናንትናን ሽቼ ነፍስ ያቀፍኩበትን ዛሬን ስለናቅኩት ካንቺ የራቅኩበትን? ላገኝሽ የሚያስችል መንገድ ስለማልስት ከአካል ከሳቅሽ ስላቀፈኝ ስስት ግራ ገባኝኮ ምንድን ነው ናፈቅሽኝ? እንዲ ስወናበድ ምናለ ባቀፍሽኝ🥹 ናፍቆትን ያዘለ ፍቅር ያዘነብሽው ከመቼ ወዲህ ነው ክፋት ግን ያወቅሽው? ይለይልኝ ላልቅስ ወንድነቴን ልጣው? እንደው ለመሆኑ አሁን በዚህ መሀል እንባን ምን አመጣው? ላስመስል ልገልፍጥ ልሳቅ ድዴን ላስጣው? ኤዲያ የግዱን ሚፈግግ ጥርሴስ በምን እዳው እንደ አንዳንዶቹ እኔን ቢጠይቁኝ የቃላቱን ፍቺ ፍቅር ማለት ሂደት ናፍቆት ማለት መንገድ ሚያደርሰኝ ወደ አንቺ         (እየመጣሁልሽ ነው...❤️❤️)            በአቤኒ የተጻፈ✒️✒️           ሐምሌ 19 2016 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

ወላሂ ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂 ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
ወላሂ ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂 ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏

Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇 𝑾𝒂𝒗𝒆𝒓 @Youloved4
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇 𝑾𝒂𝒗𝒆𝒓 @Youloved4

ዛሬ ሊስት እንደተደረገውን አቫ ኮይን ሌሎችም Airdrop ከሰራችሁ Claim ለማድረግ የግድ Ton ያስፈልጋቹሀል። ለዚህ ደግሞ ከታች ያለውን ቦት ተቀላቅላችሁ ቢያንስ ለ 5 ሰው ሼር ስታደርጉ ከምት
ዛሬ ሊስት እንደተደረገውን አቫ ኮይን ሌሎችም Airdrop ከሰራችሁ Claim ለማድረግ  የግድ Ton ያስፈልጋቹሀል። ለዚህ ደግሞ ከታች ያለውን ቦት ተቀላቅላችሁ ቢያንስ ለ 5 ሰው ሼር ስታደርጉ ከምትፈልጉትም በላይ Ton ታገኛላችሁ ሁላችሁም እየሰራችሁ ለጓደኞቻቹ ሼር አድርጉላቸው👍👇 https://t.me/YourAgeTon_bot?start=07719560565