ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Открыть в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Больше1 992
Подписчики
-224 часа
-67 дней
-5830 день
Архив постов
Repost from ĐESU ŦECH TIPS
15,000 Telegram Premium Giveaway ተሳተፋ.... 🙏
እጣው July 15 ነው የሚወጣው
ለመሳተፍ 👉 https://t.me/wewantyoutodothejob/114
15,000 Telegram Premium Giveaway ተሳተፋ.... 🙏
እጣው July 15 ነው የሚወጣው
ለመሳተፍ 👉 https://t.me/wewantyoutodothejob/114
Repost from N/a
🩸Gartuu dhiiga keessanii warri baruu barbaaddan Mallatto 𝐃𝐢𝐢𝐦𝐚𝐚 ⭕ 𝐁𝐢𝐥𝐛𝐢𝐥𝐚 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐮 𝐘𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐓𝐨𝐤𝐤𝐨 𝐓𝐮𝐪𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 Gartuu dhiiga keessanii baraa.
👇👇👇👇👇👇
╭━━━━━━━╮
┃ ● ══ ▪️ ┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃ ⭕ |
╰━━━━━━━╯
👆👆👆👆👆
Dhiiga kee tahuu mirkaneeffachuufis 𝐀𝐝𝐝 𝐊𝐚𝐧 𝐉𝐞𝐝𝐡𝐮 𝐓𝐮𝐪𝐢𝐢
Waver @FastVipProm
✍️ ሰላም እንደት አመሻችሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች..ለእስልምና ዕምነት ተከታይ ጓደኞቼም እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ማለት እፈልጋለሁ !
✍️አንድ ሀሳብ አለኝ...እዚህ ቻናሌ ላይ ካርድ የሚያሸልሙ ጥያቄዎች ቢኖሩ ምን ይመስላችኋል ።
ሀሳባችሁን #Comment ላይ አስቀምጡልኝ !
ሠናይ ምሽት!
🌙ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ጓደኞቼ, ቤተሰቦቼ እንኳን ለ 1445ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎉
👉 @et_books1
ብልኋ እንቁራሪት
አንዲት እንቁራሪት በኩሬ ውስጥ ያለች
የሚቃጠል መንደር ፥ ከሩቁ እያየች
ትፀልይ ጀመረ ፥ እንደዚህ እያለች
.
.
እባክህ ጌታዬ ይህን እሳት አጥፋው
ባለበት እንዲቆም ግዛቱን አታስፋው
ብላ ለፈጣሪ ፥ አዝና ስትናገር
ለካስ ካጠገቧ እባብ ቆሞ ነበር
እሱም በመገረም ፥ በጸሎቷ ነገር
የሽሙጥ እያየ እንዲህ ይላት ጀመር
.
.
እንደ ምን ትገርሚ እንደምን ትደንቂ
እሳቱ እንዲጠፋ ፥ ጌታን 'ምጠይቂ
እሱ 'ሚነድ እዛ እሩቅ ነው ካንቺ ዘንድ
በምን ደርሶብሽ ነው ያንቺን ቤት የሚያነድ ?
ደሞም ከውሃ ውስጥ ቁጭ ብለሽ ያለሽው
የማይደርስብሽን ፥ እሳት የምትፈሪው
እያለ በሹፈት ፥ ከልቡ ሳቀባት
ወደታች በንቀት አዘቅዝቆ እያያት
.
.
ይ'ን ጊዜ እቁራሪት እየተገረመች
በእባብ ጅልነት በጣም እያዘነች
እንዲ ትለው ጀመር ቀና ብላ እያየች
አዎ ትክክል ነህ ፥ እሳቱ እሩቅ ነው
እኔም ያለሁበት ዙሪያውን ውሀ ነው
ነገር ግን አስተውል እጅግ አትሳት
ቃጠሎውን ቶሎ ወዲያው ካላቆሙት
ከ'ኔ ዘንድ መ'ተው ነው ውሀ የሚቀዱት
.
.
እናም ያላወከው እውነታው ይሄ ነው
ምንም'ኳ እዚህ ብቀመጥ ከውሃው
እዛ እሩቅ ቢሆን መንደሩ 'ሚነደደው
ካልጠፋ በጊዜ ፥ አምላክ ካላቆመው
የ' ኔም ቤት ነውና ተዝቆ የሚያልቀው
.
.
ስለዚህ ወዳጄ አያጥቃህ ጅልነት
ቃጠሎው ባይደርስም እኔ ካልሁበት
እዛ ነዶ ነዶ ፥ እጅግ ከባሰበት
ባልዲ ተሸክመው ሲመጡ ለመቅዳት
ይከቱኛል ወስደው ፥ ከሚነደው እሳት
.
.
ይህን አውቄ ነው ከሩቁ መፍራቴ
አጥፋው በሚል ፀሎት ምድር መደፋቴ
የአቅሜን ያህል እነሱን መርዳቴ
ብላ ስትናገር ፥ እባብን ገረመው
ማየት ያልቻለውን ገልጣ ስታሳየው
.
.
እናም እሩቅ ያለ ከ' እኛ የማይደርስ
የሌላ ነው ያልነው ፥ እሳቱ ሲለኮስ
ስለማይቀር እዚ ፥ መምጣቱ ቀስ በቀስ
ትልቅ እገዛ ነው
የሰው ችግር አይቶ ፥ ለኔ ብሎ ማልቀስ
@et_books1
❤️ጀምበር ወታ ሳይ ማልዳ ከሰማይ
ሱስ ሆናብኛለች ነድፋኝ አፋፉ ላይ
አረ ያምራል ተፈጥሮዋ የማናት ውብ ቆንጆ
እሱአን ብዬ ገባው ከማላቀው ጎጆ
አረ እንጃልኝ መውጫም የለኝ
አረ እንጃልኝ እንጃልኝ ጉድ ሆኛለው
አረ እንጃልኝ ተከትያት
አረ እንጃልኝ ኮብልያለው
አረ እንጃልኝ በሩቅ ሳያት
አረ እንጃልኝ ስታይ ሰርቃ
አረ እንጃልኝ ስስቅልኝ
አረ እንጃልኝ ፈራው በቃ
ማልዳ ነው የምቶጣው ያቺ ፀሀይ
እንቅልፌን ነስታኛለች ያቺ ውብ እንጉዳይ
እናቱዋ የት ልካት ነው በዚ ጠዋት
ፀለይኩኝ ቀና ብዬ በክፉ እንዳያዩዋት
እረ እንጃልኝ ቆሜ ካምባ
እረ እንጃልኝ ካፋፉ ላይ
እረ እንጃልኝ ጓጉቻለው
እረ እንጃልኝ አይኖቹዋን ላይ
እረ እንጃልኝ ኮኮብ ሆኖ
እረ እንጃልኝ እድል ፈንታ
እረ እንጃልኝ ከፋኝ ዛሬ
እረ እንጃልኝ ፀሀይ ቀርታ
@et_books1
🎗አብራችሁን በመሆን የራሳችሁን ስራ ለመስራት ዝግጁ የሆናችሁ ብቻ አናግሩን
ሰላም በትርፍ ሰአት እንዲሁም በሙሉ ሰአት ሊሰራ የሚችል ህይወት የሚቀይር ምርጥ እና የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቢዝነስ መስራት የሚፈልግ ሰው ብቻ በፅሁፍ ያናግረን
ከስር ባለው አድራሻ
1. ሙሉ ስም ስልክ ቁጥር እና አድራሻ በመላክ አናግሩን
📌ቢዝነስ ለመጀመር ቁርጠኛ የሆናችሁ ብቻ አናግሩን
@WizDesu01
ይሄንም ስራ ለሚፈልጉ ለሌሎችም ሼር አድርጉት
🙋♂️ guys Are you ready to give me a gift ? 😀
ቴሌግራም ለቻናል ባለቤቶች ግፍት ካርድ ልጀምር ነው wow
👆👆👆👆👆👆👆
✍️ገራሚ ከዕለታዊ ህይወታች ጋር የተያያዘ የቴክኖሎጅ መረጃ✍️
የገፅ ብዛት 👉 65
ቋንቋ👉: Amharic and English
አዘጋጅ 👉 በረሻድ ኢብኑ
✍️ ስለ ቴክኖሎጂ ምን ያህል ያውቃሉ?
✍️ በኮምፒውተርዎ በአግባቡ ይጠቀሙበታልን?
✍️ስልኮት ወይም ኮምፒውተርዎት ትንሽዬ ብልሽት አጋጥሞት ከእውቀት ማነስ የተነሳ ለጥገና ብለው ወጪ አላወጡምን?
✍️ ስለ ሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች አጠቃቀም በደንብ ያውቃሉን?
✍️ የኮምፒውተር መሠረታዊ ነገሮችን ያውቃሉን?
✍️ስልኮትን በመጠቀም ብቻ በጣም ብዙ ነገር ማድረግና መማር እንደሚችሉስ ያውቃሉን?
(ለብዙ ችግሮች ቀላል መፍትሔ ከፈለጉ ከላይ ያለውን መረጃ ያንብቡ )
✍️በማንበብ ራስዎን በቴክኖሎጅ ያዘምኑ‼️
ሠናይ ምሽት!
📚ርዕስ:- ጥቁር አዝሙድ
📝ደራሲ:- ዶ/ር ኬኬ
📜 ይዘት:- ጠቅላላ እውቀት
📖 ገፅ ብዛት:- 160
📆ዓ.ም:- 2010
══════════════
https://t.me/et_books1
⭐#ለውብ_ምሽት
ግማሽ ህይወት አትኑሩ ።
ግማሽ ሞት አትሙቱ ።
ዝምታን ከመረጣችሁ ዝም በሉ ።
ከተናገራችሁ ጨርሳችሁ ተናገሩ ።
የተስማማችሁበትን ሀሳብ በልበሙሉነት እንደተቀበላችሁት ተናገሩ አትሸፋፍኑ ።
የማትቀበሉትን ሀሳብ በድፍረትም እምቢ በሉ ። አሻሚ እምቢታ ደካማ መቀበል ነውና ።
ግማሽ መፍትሔ አትቀበሉ ።
ግማሽ እውነትን አትመኑ ።
ግማሽ ህልም አታልሙ ።
ስለ ግማሽ ተስፋዎች አታስቡ ።
ግማሽ መንገድ የትም አያደርስም ።
በግማሽ ሳይሆን ህይወትን በምሉዕ ኑሯት ።
ካህሊል ጂብራን
መልካም ምሽት 💚
መጽሓፍ ለማንበብ 1) ለንባብ ፈታኙ እርምጃ የመጀመሪያውን ገጽ መግለጽ ነው። ማንበብ የፈለግኸውን መጽሓፍ ምረጥና የመጀመሪያውን ገጽ ገልጸህ አንብብ! 2) የጀመርከውን መጽሓፍ ለ5 ደቂቃ ለማንበብ ወስንና ቁጭ በል - ለ5 ደቂቃ ብቻ! ገለጽ ገለጽ አድርግና ከመጽሓፉ ለመወዳጀት ሞክር። 3) የግድ ካልሆነ በቀር የማይስብህን መጽሓፍ ለማንበብ አትቸገር። የሚጥሙህን መጽሓፍ ለማንበብ እንድትችል የሚያሰለቹህን መጽሓፍ ተዋቸው። ሁሉም መጽሓፍ አስፈላጊ ጊዜው ሲደርስ አሰልቺ አይሆንም። 4) አንድ መጽሓፍ አንብበህ ላትለወጥ ትችላለህ። በየቀኑ በማንበብህ ግን ውሎ አድሮ መለወጥህ እርግጥ ነው። 5) አንድ መጽሓፍ አንብበህ በበጎ ከለወጠህ ያንን መጽሓፍ በየ3 ወሩ ደጋግመህ አንብበው። ያንን ህይወት ለዋጭ መጽሓፍ ለወዳጆችህም ስጣቸው። 6) አንድን መጽሓፍ በ500 ብር ወይም በ1,000 ብር ወይም በ10,000 ብር ልትገዛ ትችላለህ። ያቺ ትንሽ ክፍያ ግን 100,000 ብር ወይም 1,000,000 ብር ወይም ቢሊየን ብር ልታመጣልህ ትችላለች። ይህንን ካላመንህ ቢሊየነሩ ዋረን በፌት ስለ Intelligent Investor ያሉትን ፈልገህ አንብብ። 7) ሁሌም መጽሓፍ በእጅህ ወይም በሞባይልህ ውስጥ ይኑርህ። ሁሌም ክፍት ጊዜ ስታገኝ አንብብ። ቀጠሮ ይዘህ ሰው ስትጠብቅ ላለመናደድ ከፈለግህ መጽሓፍ ከእጅህ ወይም ከሞባይልህ አትጣ! የትም፣ መቼም፣ ሁሌም አንብብ!መልካም ቀን ተመኘሁ👍✌️
🎗 ለአብሮነታችሁ በኢት~መጽሐፍት ስም ከልብ እናመሰግናለን 👨👩👦👨👩👦👨👩👦 2.6k ደርሰናል ! Thank You ! 🙏🙏🙏
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
