🌙ኢስላሚክ Meme🤣
Закрытый канал
ይህ የኢስላሚክ ሜም ገፅ ነው ፈታ እያልን ዲናችንን እንወቅ ቤተስብ ይሁኑ👇👇👇 CEO ኢትዮ ፈገግታ 🤣 👇Request to Join Channel የሚለውን ይጫኑ👇
Больше633
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-730 день
Архив постов
632
ውበትሽን ባደነቅኩበት አንደበቴ ሌላ ውበት አላደንቅም
በዛ ላይ ሙስሊም ነኝ ማሻረክ አልወድም🤍
🌟ጅምዓ ሙባረክ 🌟
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ...
ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔☎️ +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለን 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733
632
ጠያቂ፦ ለመሆኑ ላምህ በቀን ስንት ሊትር ወተት ትሰጣለች?
ገበሬ፦ የትኛዋ? ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ።
ገበሬ፦ በቀን ሦስት ሊትር።
ጠያቂ፦ ቀይዋስ?
ገበሬ፦ እሷም ሦስት ሊትር።
ጠያቂ፦ ላሞችህ እኮ በጣም ያምራሉ፤ ጤነኛም ናቸው። ምን ቁርጥራጭ (መኖ) ነው የምታበላቸው?
ገበሬ፦ የትኛዋን? ጥቁሯን ወይስ ቀይዋን?
ጠያቂ፦ ጥቁሯን።
ገበሬ፦ ሣር።
ጠያቂ፦ ቀይዋንስ?
ገበሬ፦ እሷንም ሣር።
ጠያቂ፦ (በንዴት) ለመሆኑ መልሱ አንድ አይነት ከሆነ ለምን "ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ" እያልክ ታደናግረኛለህ?
ገበሬ፦ አይ… ጥቁሯ የእኔ ስለሆነች ነው።
ጠያቂ፦ ቀይዋስ?
ገበሬ፦ እሷም የእኔው ናት።
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
ቻይናዊው ሻወር እየወሰደ እያለ፣ ድንገት ቤቱ በእሳት ይያያዛል... ራቁቱን በመስኮት ዘሎ ይወጣል። ትንሽ እንደተረጋጋ ሚስቱ የሚቃጠለው ቤት ውስጥ መቅረቷን ያስታውሳል፤ ነገር ግን "እንግዲህ ቀኗ ካልደረሰ መውጣቷ አይቀርም" ብሎ ችላ ይላታል።
ወዲያው ግን አንድ በጣም አስደንጋጭ ነገር ትዝ ይለውና፣ በአስደናቂ ጀግንነት ድጋሚ ዘሎ ወደሚቃጠለው ቤት ይገባል። ሚስቱንም አንከብክቦ ይዟት ይወጣል።
በኋላ ላይ ጋዜጠኞች ተሰብስበው፦ "እንዴት በዚህ ድፍረት ወደሚቃጠለው ቤት ገብተህ ሚስትህን ልታተርፋት ቻልክ? ስታገኛትስ በምን ሁኔታ ላይ ነበረች?" ብለው ጠየቁት።
ስሜቱን በራሱ ቋንቋ እንስማው...
我不能把手机和妻子单独留在家里。我一直担心她会拿起我的手机偷看信息。当我急匆匆地冲进家门时,果然不出所料,她正一边被浓烟包围着剧烈咳嗽,一边在翻看我的手机。最终,我把她和手机一起救了出来。
አቻ ትርጉም ከትንሽ ቅመም ጋር
"ስልኬንና ሚስቴን ብቻቸውን እቤት ውስጥ መተው ፈጽሞ አልችልም! 'የተላላኩትን መልዕክት እያነበበች ይሆን?' የሚለው ስጋት እረፍት ነሳኝ። ዘልዬ እቤት ውስጥ ስገባ ልክ እንደፈራሁት፤ በጭስ ተከባ የቀሚሷ ጫፍ በእሳት እየተቀጣጠለና እያሳለች ስልኬን ስትፈትሽ አገኘኋት! በጨዋነት ስልኬን ተቀብየ ልወጣ ስሞክር 'ዢዋን ማናት? ለምንስ የልብ ኢሞጂ ላክህላት?' እያለች በዚያ ጭስ ውስጥ መጨቃጨቅ ጀመረች። ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ፣ ከነስልኩ አንጠልጥዬ ይዣት ወጣሁ።"
ክፉ ጊዜ ላይ ነን እ? 😁
🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
ዓፊያ ኒዕማ ነው፣
ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣
ልጅ ኒዕማ ነው፣
ሥራ ኒዕማ ነው፣
ዲን ኒዕማ ነው፣
ሰላም ኒዕማ ነው ...
ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊
አላህ ሆይ መልካም ነገር
ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ::
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال
እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی
በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️🩹
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
በመጨረሻም እኛ እንሄዳለን.
ቃላቶቻችን ግን ይቀራሉ::
መልካሙን ብቻ ከሚናገሩት ያድርገን!😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
ድንቃ ድንቅ :-
አርሴናሎች ፕርሚየር ሊጉን በማሸነፍ “Champions” ወይም “ለፕርሚየር ሊግ ድል በመበቃታችን እንኳን ደስ ያለን” ብለው በማሕበራዊ ሚዲያ ሲፅፉ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። ምክንያቱም ለመጨረሻ ጊዜ ሊጉን ያሸነፉበት ከ22 ዓመት በፊት : በ2004 በፈረንጆች : እንደ ፌስቡክ እና ትዊተር የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያ ትስስሮች (Social Media Networks) አልነበሩም።
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
አሁን አሁን ሰውን በሚደግፈው ክለብ ማወቅ ጀምሬያለሁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆነ Class ያለው የተረጋጋ አቅም ያለው አዋቂ ሰው ነው!
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
#እሱ:- እንዲህ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም
#እኔ:- ምን ብሎህ ነው
#እሱ:- ተባረሃል
😁😂😜
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
632
በጠላቶቼ ያስተናገድኳቸው ቁስሎች ሁሉ ሽረውልኛል
የልቤ ምላቸው ሰዎች የሰጡኝን ማይሽር ህመም መጠገን❤️🩹 ነው አሁን ሚቀረኝ ...🥀
ግን ደሞ ያ የሚሆን አይመስለኝም 🥀😔
#መጅኑን
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
