GAT Tutorial Official
Открыть в Telegram
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️
Больше5 709
Подписчики
+2524 часа
+1717 дней
+30230 день
Архив постов
5. ወደ Portalu ተመልሳችሁ Admission Ticket ማውረድ ይጠበቅባችኋል።
ይህን( Admission Ticket) ወደፈተና ስትሄዱ Print አድርጋችሁ ይዛችሁት የምትሄዱት ነው።
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web
3. በቀይ ውስጥ ያለውን ስትነኩት ካሜራ ይከፍታል። Gallery የሚል ፈልጋችሁ Screenshot ያደረጋችሁትን Photo ምረጡ። 750 ብር ቴሌብር ላይ ካላችሁ Confirmation ያመጣላችሁ እና የቴሌብር password ይጠይቃችኋል። አስገቡ።
2. ቴሌብር ጋ ሂዳችሁ "Send Money" ሚለውን ነክታችሁ ከዚያ በኋላ ደግሞ "Send to Individual" የሚለውን ምረጡ። በቴሌብር ገንዘብ ተላልካችሁ የምታውቁ ከሆነ ይህ በጣም ቀላል ነው።
1. መጨረሻ ላይ Submit የሚለውን ከነካችሁ በኋላ 750 ብር የምትከፍሉበት QR Code ይሰጣችኋል። እሱን Screenshot አድርጋችሁ ያዙ።
ፖርታሉ አሁን ላይ እየሰራ ስለሆነ ይሄን ሊንክ ነክታችሁ ተመዝገቡ። https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web
@GAT_Tutorial
ውድ የGAT Tutorial Official ቤተሰቦች ቀድመው @dr_hanuel ላይ ለምትጽፉ 5 ሰዎች የ Registration Proccess ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ለየብቻችሁ የምናሳያችሁ ይሆናል።
ማስታወሻ: ምንም አይነት ገንዘብ ወይም Personal info አንጠይቅም።
@GAT_Tutorial
የአዲስ አበባ GAT registration ለብዙ ሰው እየሰራ አይደለም። በመሆኑም ከዚህ በፊትም ምዝገባ በተጀመረባቸው የመጀመሪያ ሁለት እና ሶስት ቀናት የተለመደ ሁኔታ ነው።
የምዝገባው ቀን የሚያበቃው ከአንድ ወር በኋላ ነሐሴ 11 በመሆኑ ተረጋግታችሁ ድረገፁ ለምዝገባ እስኪሰራ ድረስ እንድጠብቁ እናሳስባለን።
Share @GAT_Tutorial
ከ GAT Registration ጋር ተያይዞ ያሉዋችሁን ሁሉንም አይነት ጥያቄዎች እዚህ ጋር አስቀምጡልን:: አንድ በአንድ የምንመልስላችሁ ይሆናል::
@GAT_Tutorial
ሙሉ የGAT ሲሙልየሽን
ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ
🔥 በዚህ አመት ጨርሰን ያቀረብነው በአይነቱ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሙልየሽን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሚፈትነው GAT ጋር ተመሳሳይ መልክ፣ ተመሳሳይ ጥራት እና ተቀራራቢ የሆነ የጥያቄ ይዘት አንዲኖረው ሁኖ የተዘጋጀ ነው።
አጠቃላይ አቀራረቡ
✅️ ለGAT ፈተና ስትቀመጡ ኮምፒውተሩ ስክርን ላይ የምታዩዋቸውን ነገሮች ተለማምዳችኋቸው እንድትገቡ፣
✅️ ከፈተና በፊት ራሳችሁን በሰአት ገድባችሁ ሁሉንም GAT ላይ የሚመጡ የጥያቄ አይነቶች እንድትለማመዱ፣
✅️ በዚህም የትኛው ላይ ዝቀተኛ አፈጻጸም የትኛው ላይ ከፍተኛ አፈጻጸም እንዳላችሁ በቀላሉ እንድታውቁ እና
✅️ በዚያም መሰረት ለዋናው ፈተና በቀላሉ እንድትዘጋጁ ያስችላችኋል።
👉 ሲሙልየሽኑ የራሱ ክፍያ የለውም። ለGAT Tutorial በ @GATTutorialbot በኩል ተመዝግባችሁ ስትገቡ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ።
ከGAT እና ከNGAT ጋር የተገናኙ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ማቴሪያሎችን በየጊዜው በዚህ ቻናል ስለምናደርሳችሁ ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው። 🙏
⁉️ ጥያቄዎች ካሉዋችሁ ከዚህ በታች ኮሜንት ብክስ ውስጥ ወይም በPrivate @Dr_hanuel ላይ ጠይቁን። ፈጥነን እንመልስላችኋለን።
@GAT_Tutorial
+8
Complete GAT Simulation
Ready for registered students✔️
In our simulation, we present exactly the same appearance, format, exam content, and quality as the real GAT exam. The whole structure mirrors the actual testing environment. Students will see: Immediate result reports, National-level ranking, AI-based performance suggestions and feedback.This simulation is designed to build confidence, improve timing, and sharpen exam strategy, making it one of the most realistic and effective practice tools available for NGAT/GAT preparation.
Register: @GATtutorialbot
Share: @GAT_Tutorial
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
