tebuk media ተቡክ ሚዲያ
ቁርዐን ፣ ሀዲስ የሰለፎች እና የኡለማዎች ንግግር እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎች ፣መልዕክቶች የሚተላለፍበት ቻናል📚
Больше316
Подписчики
+224 часа
+57 дней
+3830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Repost from tebuk media ተቡክ ሚዲያ
01:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
ማረኝ ጌታዬ ሆይ!
9.40 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለዒልም ፈላጊዎች ልዩ የሆነ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቷል።
ፕሮግራሙ ውስን ወንዶችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን መሰረታዊ ኪታቦችን ለተማሩ በሚመጥን ደረጃ የሚሰጥ የኪታቦች ትምህርት ነው።
የሚሰጡት የኪታብ አይነቶች:-
✨متن الورقات في اصول الفقه
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ
✨خلاصة تعظيم العلم
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ሲሆኑ
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት፡‐ በሳምንት 4 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ሐሙስ
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00
👉 የመመዝገቢያ ቀናት፡‐ ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 28 ፤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር…
🗂 በተመዝጋቢዎች በኩል መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡‐
— በዐቂዳ፣ በፊቅህ፣ በነሕውና በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ
— ዐረቢኛ ማንበብ የሚችል
— ኢስላማዊ ስነምግባርን የተላበሰ
👉 ለምዝገባና ለበለጠ ማብራሪያ፡‐
0912617005
0912023190
ያለው ቦታ ውስን ሰለሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ይበረታታል።
———
http://t.me/merkezuna
Repost from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወራሪዎቹ የሰው ጭራቆች ለዓለም በገሃድ የሚያሳዩት ጭራቃዊ ተግባር ይህ ነው። "ከገርቀድ" ዛፍ በስተቀር ለመደበቂያ ዋስ የሚሆናቸው አጥተው በድንጋዩም በዛፉም እክ ትፍ እየተባሉ ሌጣቸውን የሚቀሩበት ቀን ለመምጣቱ ከዚህ ምስል በላይ ማስረጃ ማቅረብ አስፈላጊ አይደለም። የሰዎቹ የፀነነ ግፍ ከጣሳው በላይ ሞልቶ ከፈሰሰ ሰንብቷል። ዕድሜ በሸበሸበው የአዛውንቶች ቆዳ ላይ እነሱን መሳይ አውሬዎች የሚያሰፍሩት ወራሪዎቹ የግፍ ዘመን ሰዓታቸው ሊገባደድ ከወትሮው በተለየ ፍጥነት እየቆጠረ ነው። ያኔ ሰንኮፉ ከሥር ሲነቀል ዓለም አዲስ ቅርፅ መያዟን በችግሮች የተበተበው የሰው ዘር በሙሉ መመልከቱ አይቀሬ ይሆናል። መቼ ...
ويقولون متى هو؟ قل عسى أن يكون قريبا !
Abx
~የአየር ሁኔታዎች መቀያየር ጭምር ነገሮች ባሉበት እንደማይቀጥሉ ያሳዩናል። አላህ ሁሌም ሥራ ላይ ነው። ባላሰባችሁበት ጊዜና ሁኔታ በቅጽበት ከባድ ሁኔታችሁን ሊቀይር ይችላል። ብቻ ጊዜው ይርዘምም ይጠር ተረጋግታችሁ፣ ተስፋ አድርጋችሁ፣ ታግሳችሁ የአላህን የለውጥ ቀን ጠብቁ። እሱ ለውጡን ሲያመጣው አይሰስትም።
የተጎዳችሁ፣ የተበደላችሁ፣ ሥራ ያጣችሁ፣ ልጅ ያላገኛችሁ፣ ትዳር የዘገባችሁ አሁንም ጠብቁት። እሱን ብቻ ተስፋ አድርጉ።
ከአላህ ዉጭ ማን አለን!!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
⭕ምዝገባ ተጀመረ 📢
እድሜያቸው ከ⭐️ - ⭐️⭐️ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ !
ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ።
📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ
የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ
የምዝገባ ሰዐት ⏰፦ ከ 3:00 - 6:00
ለበለጠ መረጃ : 📞
0970448879 / 0970449079
ይደውሉ
⭐️ https://t.me/rebbaniy
🌐 http://rebbaniy.com
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.