ru
Feedback
Lule Tech - ሉሌ ቴክ

Lule Tech - ሉሌ ቴክ

Открыть в Telegram

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Lule Tech - ሉሌ ቴክ

Канал Lule Tech - ሉሌ ቴክ (@lule_tech) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 25 526 подписчиков, занимая 5 342 место в категории Технологии и приложения и 1 311 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 25 526 подписчиков.

Согласно последним данным от 09 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -751, а за последние 24 часа — -19, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 7.78%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
Lule Tech 👇👇👇 @luleacc Welcome

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 10 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

25 526
Подписчики
-1924 часа
-1467 дней
-75130 день
Архив постов
Orex App አሰራሩን ለጠየቃችሁኝ ይሄን ቪዲዮ እዩት https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033 https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033

ኦንላይን ስራ መስራት ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተቀላቀሉት አሪፍ ስራ ነው, https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033 https://t.me/OrexApp_bot?start=8797413033 USDT Mining ማድረግ ነው በጣም ቀላል ነው ስራው ገብታችሁ ቼክ አድርጉት እንዲሁም አንዳንድ አሰራሩ ምናምን ያልገባችሁ ነገር ካለ በዚህኛው @luleacc ማውራት ትችላላችሁ።

💬ድንገት ቴሌግራም ላይ "Log out" ብታደርጉ ያለምንም code እንደገና ለመግባት passkey feature ን ይጠቀሙ ! 😀 ይህን setting on ለማድረግ Telegram setting ላይ በ
💬ድንገት ቴሌግራም ላይ "Log out" ብታደርጉ ያለምንም code እንደገና ለመግባት passkey feature ን ይጠቀሙ ! 😀 ይህን setting on ለማድረግ Telegram setting ላይ በመግባት -> privacy and security -> passkeys -> create passkeys የሚለውን በመጫን passkey ይፈጠሩ ! 📌 ይህ ለምን ይጠቅማል ? ድንገት ከ telegram log out ብትሉ በቀላሉ በ አሻራ / pattern/screen lock ወይ face በቀላሉ እንድንገባ ያደርጋል ! 📌• ይህም code አልላክ የሚለውን ችግር ይቀርፍልናል !👍

Android ስልካችን ላይ የምንጭናቸዉ ነፃ የኳስ,ፊልም የሚባሉ አፕሊኬሽንዎች ሊያበቃላቸዉ ትንሽ ነዉ የቀራቸዉ።😭 Soon Google will have you wait 24 hours before side
Android ስልካችን ላይ የምንጭናቸዉ ነፃ የኳስ,ፊልም የሚባሉ አፕሊኬሽንዎች ሊያበቃላቸዉ ትንሽ ነዉ የቀራቸዉ።😭
Soon Google will have you wait 24 hours before sideloading Android apps from unverified devs

​📱 ስልክዎ ቢጠፋስ? "Find My Device" — የዲጂታል ዘበኛዎ! ​ስልክዎ ከመጥፋቱ በፊት ወይም ከጠፋ በኋላ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች። ​1. ስልኩ ሳይጠፋ አሁኑኑ መስተካከል ያለባ
​📱 ስልክዎ ቢጠፋስ? "Find My Device" — የዲጂታል ዘበኛዎ! ​ስልክዎ ከመጥፋቱ በፊት ወይም ከጠፋ በኋላ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች። ​1. ስልኩ ሳይጠፋ አሁኑኑ መስተካከል ያለባቸው ​ ስልክዎ ቢጠፋ በቀላሉ ለማግኘት እነዚህን 3 ነገሮች ቼክ ያድርጉ፦ ​Find My Device: ወደ Settings > Google > Find My Device በመግባት On ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ​ Offline Finding: በዚያው ሴቲንግ ውስጥ With network in all areas የሚለውን ይምረጡ። ይህ ስልኩ ኢንተርኔት ባይኖረውም በብሉቱዝ እንዲገኝ ይረዳል። ​ Location: የቦታ መገኛ (GPS) ሁልጊዜ ክፍት መሆን አለበት። ​ 2. ስልኩ ቢጠፋባችሁስ? ​ስልኩ በጠፋ በደቂቃዎች ውስጥ በሌላ ስልክ ወይም ኮምፒውተር google.comandroid/find ላይ ገብተው በጂሜይልዎ ይግቡ። ከዚያ እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ ይችላሉ፦ ​Play Sound: ስልኩ በአቅራቢያዎ ካለ (Silent ቢሆንም እንኳ) ለ5 ደቂቃ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል። ​Secure Device: ስልኩን በፓስወርድ መቆለፍ እና ላገኘው ሰው የሚታይ መልዕክት በስክሪኑ ላይ መላክ። ​Erase Device: ስልኩ መመለሱ ካጠራጠራችሁ መረጃችሁ ለሌባ እንዳይጋለጥ በሩቅ ሆኖ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት። ​3. "Offline" ቢሆንም ይገኛል? ​አዲሱ የአንድሮይድ ሲስተም ስልክዎ ኢንተርኔት ባይኖረው እንኳ በአቅራቢያ ካሉ ሌሎች አንድሮይድ ስልኮች ጋር በብሉቱዝ በመገናኘት ያለበትን ቦታ ለእናንተ ያሳውቃል። ​ የጂሜይል (Gmail) አካውንታችሁንና ፓስወርዳችሁን በጥንቃቄ መያዝ እንዳትረሱ! ስልኩ ሲጠፋ ዋናው ቁልፋችሁ እሱ ነው።

📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ FOREX TRADING 📉PASS FUNDED ACC መግዛት የምትፈልጉ 💡 FREE SIGNALS & CLASS በነፃ 📉 ACC MANAGEMENT በ HFTBOT 💡እንዲሁም DOLL
📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ FOREX TRADING 📉PASS FUNDED ACC መግዛት የምትፈልጉ 💡 FREE SIGNALS & CLASS በነፃ 📉 ACC MANAGEMENT በ HFTBOT 💡እንዲሁም DOLLAR መግዛት ለምትፈልጉ ዛሬውኑ ተቀላቅለው በነፃ ይማሩ የራስዎን ገንዘብ ማምረት ይጀምሩ JOIN NOW 🔘

⚡️ fast Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም 📱📱📱📱📱 Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿⚡️ በጣም ፈጣን ፋይሎች ናቸው⚡️ Rᴇᴀᴄᴛɪᴏɴ አይረሳ ቤተሰብ🍸🔥

🔺 የ Activator IP 🔻
⚡️10.85      ⚡️10.205    
⚡️10.129     ⚡️10.48
⚡️10.45      ⚡️10.130     
⚡️10.46      ⚡️10.47
⚡️10.47      ⚡️10.49&others
🤔 ACTIVATOR IP⚡️ 🤔 UNLIMITED SERVER 💯 🔸 ETHIO TELECOM SIM ⌛ 🔤🔤🔤🔤🔤

+2
✨ Premium Telegram File ✨
HTTP INJECTOR
Telegram Package ገዝታቹህ ለሁሉም Application እንዲሰራላቹ የምታደርጉበት ምርጥ ፋይል ነው✌️🔥

+2
🤩Http injector🤩
୧⍤⃝💐ፈጣን 00 ብር 🍸 🔺በሁሉም  iƤ ይሰራሉ🚀 Status : Active  🔹  Just Airplane Mode On Off እምቢ ካለ 🔛🔛🔛 💻Fast file ናቸው💻 አረ ባላየ አትለፍ REACT🔥🔥🔥🔥

🆓Free INTERNET ለ TG በደንብ ይሠራል !
አረ ባላየ አትለፍ REACT🔥🔥🔥🔥

🤩Http injector🤩APK🎮 📱Telegram,  package  ፋይል ⚡️ 📱Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም 📱📱📱📱📱 Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️➿➿➿➿➿➿➿➿➿ Rᴇᴀᴄᴛɪᴏɴ አይረሳ ቤተሰብ🍸🔥

😀በአስቾካይ የምሸጥ ቻናል 📣       
☄️ Monetized channel ☄️
🙂 28.3k Subscribes✔️ 🙂 Medium View ✔️ 🙂 3.8 TON Alewu ✔️ 🙂 Content Tech news & Crypto 🙂ዋጋ በስምምነት ✔️ 🙂 ለመግዛት በ @mame_iso✉️                            @mame_iso DM 💠💠💠💠💠💠💠💠💠

J

🆓Free INTERNET ለ TG በደንብ ይሠራል !
አረ ባላየ አትለፍ REACT🔥🔥🔥🔥

🌐free በ 0 ብር  safaricom💻✅ ⏰𝟔 Hours Remaining ⌚️ Connected ካለ ጠብቁት ይሰራል 🔥                  🔥𝐀𝐩𝐩: 𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫🔥 React👍👍

🤩Http injector🤩APK🎮 📱Telegram,  package  ፋይል ⚡️ 📱Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም 📱📱📱📱📱 Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️➿➿➿➿➿➿➿➿➿

🆓Free INTERNET ለ TG በደንብ ይሠራል ! Reaction 👍👍👍

መልካም ዜና ስልካችሁን በመጠቀም ስራ መስራት የምትፈልጉ !⭐️ ስራው taka ይባላል➡️ 📸 ከላይ video ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ  ከዛ  ባንዴ 8$ ወይም 7.4$ ይሰጣችኋል 🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin 10$ ሲሞላ በቴሌብር ወይም በፈለጋችሁት ባንክ ማውጣት ትችላላችሁ ቶሎ ጀምሩት  ይሄን እድል ድጋሜ ላታገኙት ትችላላችሁ ! ስራውን ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ንኩ እና  አውርዱት  አፑን  👇👇👇 https://os8.me/jkmBFm https://os8.me/jkmBFm https://os8.me/jkmBFm ➡️በቀጥታ  እኔን  ማግኘት  ከፈለጉ  👇👇 @mame_iso ➡️ @mame_iso   ላይ አውሩኝ !

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ