cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር

Рекламные посты
2 405
Подписчики
+1124 часа
+687 дней
+49030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
                       †                          [  🕊  ድምፀ ተዋሕዶ   🕊  ]   🍒▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🍒                [  ሕይወት የሚገኝባቸው የቅድስት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርቶች በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በድምፅ ይቀርባሉ።  ] [   ሳምንታዊ መርሐ-ግብር   ] 🕊                            ❝ የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው ፤ ነፍስን ይመልሳል ፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው ፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል። የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው ፥ ልብንም ደስ ያሰኛል ፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው ፥ ዓይንንም ያበራል። ❞ [ መዝ . ፲፱ ፥ ፯  ] ▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬ [ ❝ የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው ! ❞  ]                [   ክፍል - ፲፩ -  ]           💖   ድንቅ ትምህርት  💖 [ በመምህራችን በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ] ❝ የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። ❞ [ ምሳ.፩፥፴፫ ]          †              †               † ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬                        👇
Показать все...
[ የእግዚአብሔር ሕግ - ፲፩ - ] .mp311.24 MB
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
💔 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ 😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ ✅ ➕ Add your channel
Показать все...
💧 መስከረም 💧
🔥 ጥቅምት 🔥
⚡️ ህዳር ⚡️
🌪 ታህሳስ 🌪
☀️ ጥር ☀️
💨 የካቲት 💨
🌦 መጋቢት 🌦
🌧 ሚያዚያ🌧
🌩 ግንቦት 🌩
☔️ ሰኔ ☔️
🌊 ሀምሌ 🌊
☃️ ነሀሴ ☃️
😍 ጷግሜ 😍
Фото недоступноПоказать в Telegram
▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬ [       ከመንፈሳዊ መጻሕፍት ቅኝት        ] 🔔 [     ል ሳ ን !       ] አንድ ኢትዮጵያዊ ካህን ከባሕር ማዶ ለትምህርት ተልኮ ሳለ ክርስቲያን ነን የሚሉት ነጮች በአንድ አዳራሽ ተሰብስበው እንደ ሀገር ቤቱ ዛር ቤት ሲጯጯሁ ይሰማና የጤና ስላልመሰለው ጠጋ ብሎ ይጠይቃል፡፡ ተጠያቂዎቹም ፦ "መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸው በልሳን እየተናገሩ ነው፡፡" ሲሉ ይመልሳሉ፡፡ ሻሽ ባለመጠምጠሙ ትኩረት ሰጥቶ የሚከታተለው ስለሌለ እስኪ ጉዳቸውን ልይ ከበረታሁም ፈተና አቀርብላቸዋለሁ ብሎ ወደ አዳራሹ ይዘልቃል፡፡ መሪ የለ ተመሪ ከመድረኩ ላይና ከመድረኩ በታች ግማሹ ሽር ሽር እያለ ከፊሉ ምድር ላይ እየተንፈራፈረ ..... ከሰውነት ባህርይና ሥርዓት  ውጪ በሆነ መልኩ ይጯጯሃል፡፡ ኢትዮጵያዊው ካህን አንድ ነገር አሰበ አስቦም አልቀረ ፈጸመው፡፡ ከመዝሙረ ዳዊት ውስጥ መዝሙር አንድን በግእዝ ልሳን ልበለውና መተርጎም አለመተርጎማቸውን ልፈትን ብሎ መድረካቸው ላይ ወጣና ከመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ አንድ ላይ ወስዶ በቅድሚያ እየደጋገመ ፍካሬ ፍካሬ ፍካሬ! አለ፡፡ ቀጠለና ፦ ፍካሬ ዘጻድቃን ወዘኃጥኣን መዝሙር ዘዳዊት ሃሌ ሉያ ብፁዕ ብእሲ ዘኢሖረ በምክረ ረሲአን ወዘኢቆመ ውስተ ፍኖተ ኃጥኣን ...... እያለ እስከ ፍጻሜው ዘለቀውና ሲጨርስ ቀጥ ብሎ ቆመ፡፡ የመድረኩ መሪ ጮሌ ፈረንጅ ሮጦ መጣና ለአዳራሹ ህዝብ ፦ "ሃሌ ሉያ ጌታ የተመሰገነ ይሁን" ብሎ ካስጮሃቸው በኋላ "ትርጉሙን ስሙ" አለና ይተረጉም ጀመር፡፡ እንዲህ ሲል ፦ "እኔ አንድ ጥቁር አፍሪካዊ በነጮች መካከል ተገኝቼ ጌታን በመቀበሌና በልሳን በመናገሬ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ፡፡ ይላል" ብሎ ተረጎመው፡፡ አዳራሹ በጩኸትና በጭብጨባ አስተጋባ፡፡ ይኼኔ ኢትዮጽያዊው ቄስ አዝኖ ተሳልቆባቸው ወጥቶ ሄደ፡፡ 🔔 ወገኖቼ በዚህ አይነት የማታለያ ድርጊት የጠፉ ወገኖቻችን ብዙ ናቸው፡፡ ለእነዚህ ነፍሳት መጥፋት ተጠያቂዎቹ ደግሞ አይታወቅብንም ብለው ባፈጠጠ ውሸት በሃይማኖት ስም በሕዝባችን ላይ የሚጫወቱት ጊዜ የሰጣቸው መናፍቃን ናቸው፡፡ መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ነው፡፡ መንፈስ ተሞላን እያሉ መዋሸት ፣ አረፋ እስኪደፍቁ መንፈራገጥ ፣ ቅዱሳንን መንቀፍና መሳደብ የነዚህ የመናፈቃን ተግባር ነው፡፡ ከእኛ ዘንድ ከቶ ይራቅ፡፡ ይልቁንም የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እንዲህ ያስታውሰናል ፦ "ወዳጆች ሆይ! መንፈስን [ መምህራንን ] ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መናፍስት [ መምህራን ] ከእግዚአብሔር ሆነው እንደሆነ መርምሩ፡፡ [ ፩ኛ ዮሐ.፵፩ ] [ ምጥን ቅመም ዲ/ን ምትኩ አበራ ] 💖 " ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል ፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። " [ መዝ . ፩ ፥ ፩ ] ይቆየን ! †                       †                         † 💖                    🕊                     💖
Показать все...
Показать все...
ማኅቶት ፕሮሞሽን💓

You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን💓”, which includes 79 chats.

𖥟❤️ ሙሉውን ለማግኘት❤️ 𖥟
❀✞ምክረ አበው ወእማት✞❀
🌹 ያኖስ ተዋህዶ 🌹
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈
Фото недоступноПоказать в Telegram
እውነተኛ የእምዬ የተዋህዶ ልጅ ነህ ወይም ነሽ🙏 እንግድያውስ እውነተኛ የሆነውን ለሀቅ የሚቆመውን የተዋህዶ ሚድያ JOIN✅ በማለት ይቀላቀሉን!                         👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/Spritual_Fathers_Advices https://t.me/addlist/PU5zzRP_4yc1NTY0 👆👆👆👆👆
Показать все...
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒
❀✞ምክረ አበው ወእማት✞❀
🌹 ያኖስ ተዋህዶ 🌹
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈
Фото недоступноПоказать в Telegram
                          †                           [  እመቤታችን ለአንድ በኃጢዓት ለወደቀ ወጣት ያደረገችው ድንቅ ተአምር በዘመናችን !  ] 🕊 † እግዚአብሔርን የወለደችልን ፥ የመዳናችን ምክንያት ፥ የባህርያችን መመኪያ ለፍጥረቱ ሁሉ የምትራራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ራሱን በራሱ ያጎሳቁል ለነበረው ወጣት ያደረገችው ተአምርና የሰጠችው ምክር በዘመናችን † 🔔 ራስን በራስ ማጎሳቆል የዚህ ዘመን ትልቁ ፈተና ነው፡፡ ብዙ ወጣቶች በዚህ ሱስ ይያዛሉ፡፡ ወደ ትዳር ገብተው ራሱ ከዚህ ሱስ መውጣት አቅቷቸው ከትዳር አጋራቸው ጋር የተገባ ሩካቤን የማይፈጽሙ ቊጥራቸው ቀላል አይደለም፡፡ እነዚህ ሰዎች ንስሓ መግባት ራሱ ያሳፍራቸዋል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ክሪሶስቶሞስ [ አፈ ወርቅ ] የተባሉ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ራሱን በራሱ ያጎሳቁል [ Masturbate ያደርግ ] ስለ ነበረ አንድ በዓሥራዎቹ ዕድሜ ስለሚገኝ ወጣት ምስክርነታቸውን እንዲህ ጻፉ ፦ “አንድ ወጣት አንድ ጊዜ የሚከተለውን ነገረኝ፡፡ በዓሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ እያለ ለስፖርት በተለይም ለትግል ልዩ ፍላጎት ነበረው፡፡ ወደ ዓሥራ አምስት ዓመቱ ገደማም አንድ የቡድን ጓደኛው ራስን ስለ መበደል ኃጢአት አስተዋወቀው [ ክፉ ኃጢዓትን አስተዋወቀው ] ፡፡ ከማፈሩ የተነሣም ንስሓ አልገባም ነበር፡፡ አንድ ቀንም ከአንድ ወር በኋላ ከታላቅ ወንድሙ ጋር እየታገሉ እያለ በወንድሙ ደረት ላይ ዘፍ ብሎ ወደቀ፡፡ መተንፈስ አልቻለም፡፡ ሞተ፡፡ “በዚህ ውስጥ ኾኖም የገዛ አስከሬኑን ፣ ወንድሙና እናቱ ተደናግጠው እርሱን ለመርዳት ሲሯሯጡ ፣ ነፍሱ ደግሞ በጠባቂ መልአኳ ታጅባ ከቤቱ ስትወጣ ፣ ከሚኖርበት ከተማም እጅግ ከፍ ብላ በመጨረሻም ወደ ላይ ወደ ሰማይ ስትኼድ ይመለከት ነበር፡፡ ከዚያም ጥልቅ በኾነ ጨለማ ውስጥ ራሱን አገኘው፡፡ ከዚያ አልፎም መጨረሻ ላይ ብርሃንንና ገነትን ተመለከተ፡፡ “ወደዚህ ብርሃን እንደ ገባም ወላዲተ አምላክን አያትና ጠባቂ መልአኩን ለምን እንደ አመጣው ጠየቀችው፡፡ መልአኩም የልጁን አሟሟት በዝርዝር ነገራት፡፡ በዚህ ጊዜ እመቤታችን ለዚያ ልጅ ፦ ‘ትድንላት ዘንድ እናትህ አጥብቃ እየለመነቺኝ ነው ፤ ልጄም ጸሎቷን ሰምቷል” አለችው፡፡ ያ ልጅ ግን በገነት ውበት ስለ ተማረከ በዚህ ይቆይ ዘንድ ለመናት፡፡ ወላዲተ አምላክ ግን ‘አይኾንም' አለ,ቺው፡፡ ‘ለእናትህ ስትል መመለስ አለብህ፡፡ ነገር ግን አድምጠኝ ፦ ከአንድ ወር በፊት ስለ ሠራኸው ኃጢአት ልትናዘዝ ይገባል፡፡ ይህ እጅግ አስጸያፊ ኃጢአት ነው፡፡ ይህን ለካህን ካልተናዘዝክ ፥ ምን እንደሚያገኝህ ተመልከት፡፡' ከዚህ በኋላ ወላዲተ አምላክ የሲዖል ሥቃይ ምን እንደሚመስል እንዲያሳየው ለቅዱስ ሚካኤል አዘዘችው፡፡ የሚመለከተው ነገር እጅግ የሚያስፈራ ከመኾኑ የተነሣ ፥ ልጁ ራሱን እስከ መሳት ደረሰ፡፡ “ከዚያ በኋላም ወደ ጥልቁ ጨለማ ፣ ቀጥሎም ወደ ሰማያት ፣ ዝቅ ብሎም ይኖርበት ወደ ነበረ ከተማ - ወደ መኖሪያ ቤቱ - ቤተሰቦቹ አስከሬኑን ከብበው ወደሚያለቅሱበት ክፍል ወረደ፡፡ በሰውነቱ ላይ ከፍተኛ የኾነ መጫጫን ከተሰማው በኋላም ነፍሱ ወደ ቦታዋ ተመለሰች ፤ ዓይኖቹንም ከፈተ፡፡ ከዚያም የኾነውንና የተመለከተውን ኹሉ ለቤተሰቦቹ ነገራቸው፡፡ በኀዘን ተጎድታ የነበረችው እናቱም ይህን በሰማች ጊዜ እመቤታችን ከልጇ ከወዳጇ ስላማለደቻት አመሰገነቻት፡፡ እጅግ እያለቀሰችም ልጇን ዕቅፍ አድርጋ ሳመችው፡፡” 🔔 ፈጣኗ ደመና ወላዲተ አምላክ በዚህ ሱስ ውስጥ ያሉትን ኹሉ ከዚህ በደል ይወጡ ዘንድ ትድረስላቸው፡፡ †                       †                       † 💖                    🕊                    💖
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.