cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

•✞• ኃይለ ኢየሱስ ነኝ { የኖህ መርከብ } •✞•

⛪ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ ግጥሞች፣ መረጃዎችና ግላዊ ምልከታዎች የሚቀርቡበት የቴሌግራም ቻናል ነው ⛪

Больше
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ኪዳነምህረት_እመቤት ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት(፪) ነይልን ነይልን ካለንበት (፪) ከሰማያት በላይ /ካለው ከማደሪያሽ/(፪) ዝማሬ ከሞላው ከዘላለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት /ማርያም ማርያም ሲሉሽ/(፪) የቃል እናት እመቤቴ /ነይ በሰረገላሽ/(፪) #አዝ... ከጸጥታ ወደብ /ከፍቅር አውድማ/(፪) ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰዐሊ ለነ ቅድስት /ውዳሴሽ ሲሰማ/(፪) ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር /ነይልን ከራማ/(፪) #አዝ... ዘርፋፋው ቀሚስሽ /ይውረድ ከሰማያት/(፪) እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት የጽዮን ዝማሬ /ተሞላች ነፍሳቸን/(፪) ንዒ ንዒ ንዒ እንበል /እንደ አባቶቻችን/(፪) #አዝ... ፍጥረታት ሊድኑ /በአማላጅነትሽ/(፪) የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ ትውልድ ይህን አምኖ /ብፅይት ይልሻል/(፪) እናቴ መመኪያዬ /ምርኩዜ ሆነሻል/(፪) #አዝ... የልብን ሲያዋዩሽ /ሰምተሽ ዝም አትይም/(፪) ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም ከአይን ጥቅሻ /ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ/(፪) ከሐዘን ከመከራ /ታሳርፊዋለሽ/(፪) ዘማሪት፦ ለምለም ከበደ "ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ" መዝ፹፱፥፫ @AndEmnet
Показать все...
ኪዳነምህረት እመቤት.mp35.18 MB
👑🌿 " ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ " 👑🌿 ( መዝ 88 :3 ) 🍇 🌿 🍇 🌿 🍇 ❣️🌿 " ቃል ኪዳን" ማለት ምን ማለት ነው??? 🍒 " ቃል ኪዳን " ማለት በሁለት ወገኖች መካከል በአንድ ነገር የሚማማሉበት (የሚስማሙበት) ውል ነው🙏❣️🙏 📌 " ኪዳን " ማለት መሃላ ወይም ውል ማለት ነው🙏 ❣️ " ኪዳነምህረት" ለምን ተባለች?❣️ 💠🌿. በእርሷ ምክንያት ዓለም ሀሉ ስለዳነ ነው🙏👑🙏 👑🌿 አምላካችን ቃልኪዳን የገባው ለማን ለማን ነው??? 📌. በመጀመሪያ ቃልኪዳን የገባው ለአዳም ነው (ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ) 📌. ለሙሴ የገባው ቃልኪዳን ነው ( ቃል ኪዳን ታቦት እንዳጸናለት ) 📌. ለኖህ የገባው ቃል ኪዳን ነው ( ምድርን ዳግመኛ እንደማያጠፋ ) 📌. ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 👑🌿 የካቲት 16, ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን ነው! " ባንቺ ስም ቤተ ክርስቲያንን ያሰራ፣ ልጁንም ባንቺ ስም ያስጠራ፣ ዝክርሽን ያዘከረ፣ የለመነ ፣ ያመሰገነ ፣ ያከበረ እምርልሻለሁ " ብሎ ቃል ኪዳን ለእናቱ የገባበት እለት ነው 👑🌿 ✝️ 🌿ድንግል ሆይ, በተሰጠሽ ቃልኪዳን መሠረት ምህረትን ፣ ሠላምን ፣ ፍቅርን ፣ በረከትን አድይን እናቴ🙏❣️🙏 🍇 👇👇👇 🍇
Показать все...
#ኪዳነ_ምህረት♥🙏 🖊 ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው #እናታችን_ቅድስት_ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር፡፡ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ፡፡ 🖊እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ<<ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ።መዝ, 89:3 እንዲል መፅሐፉ፡፡ #ስሟን_ለሚጠሩ_በእርሷ_አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ።"ኦሪት ዘፍ.9:16 🖊በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ-ምህረት እያልን እንጠራታለ የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት #በረከት_ከሁላችን_ጋር_ይሁን 🙏
Показать все...
ሼር የማያረግ ኦርቶዶክሳዊ እንዳይኖር‼️‼️ የምስራች የምስራች የምስራች እንካን ደስ አላችሁ አለን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አንጋፋዋ ደብር የቶታሏ ስርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ህንፃ ቤተመቅደሱ አልቆ ልንሞሽራት ልንመርቃት እነሆ ቀኑ ደርሷል ግንቦት 20 እና 21 በፍፁም አይቀርም እንመርቃታለን የዛ ሰው ይበለን አንድም ኦርቶዶክሳዊ እንዳይቀር ሼር ሼር ይደረግ እንኳን ደስ አላችሁ ግንቦት 20/21 በፍፁም አይቀርም የስርጢዋ ማርያምን እንሞሽራታለን SHARE SHARE SHARE
Показать все...
#ኬሌ በወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ተካሂዷል። #ኃይለኢየሱስ // በኬሌ ደብረብርሃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ተካሂዷል። በዕለቱም የተለያዩ መንፈሳዊ የጥበብ ሥራዎች ማለትም ግጥም፣ ድራማና መነባንብ እንዲሁም ዝማሬና የስብከት አገልግሎት ቀርቧል። ዝግጅቱ በወር አንዴ የሚደረግ ሲሆን አጠቃላይ ከቤተክርስቲያኑ ወጣቶች ጋር የደመቀ መንፈሳዊ አገልግሎት እንደነበር የሰንበት ትምህርት ቤቱ ሰብሳቢ ዲ/ን ናሆም ተገኝ ነግረውናል። እግዚአብሔር ይመስገን ++++++++++++++++++++++++++++ ⛪ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ ግጥሞች፣ መረጃዎችና ግላዊ ምልከታዎች የሚቀርቡበትን የቴሌግራም ቻናል ሊንኩን ተጭነው በመቀላል እና share እያደረጋችሁ አገልግሎታችንን ተደራሽ በማድረግ አግዙ🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ + እኔ የኦርቶዶክስ #ድምፅ_ነኝ + https://t.me/haile2022 #ጏይለኢየሱስ ነኝ-- ( የኖህ መርከብ ) ___
Показать все...
•✞• ኃይለ ኢየሱስ ነኝ { የኖህ መርከብ } •✞•

⛪ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ ግጥሞች፣ መረጃዎችና ግላዊ ምልከታዎች የሚቀርቡበት የቴሌግራም ቻናል ነው ⛪

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.