cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

በድንግል አማረ ህይወቴ

Рекламные посты
2 530
Подписчики
+4524 часа
+2467 дней
+67230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

. [ መንፈሳዊ WAVE ] መመዝገብ የምትፈልጉ ማሟላት ያለባቹ መስፈርት .....! ➛| ግዴታ ከ 5K በላይ መሆን አለበት ቻናላቹ ! ➛|የኦርቶዶክስ ቻናል ቢሆን ይመረጣል ! ➾ 👆 ይሄንን ያሟላ በ @dink_man በኩል ያናግረኝ! 𝐅𝐨𝐥𝐝𝐞𝐫 𝐋𝐢𝐧𝐤 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
Показать все...
በዚያም ዘመን ስለሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል:: -ዳን 12:1
Показать все...
👍 1 1
✞ ይለይብኛል ሚካኤል ✞ ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል(፪) በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል (፪) አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን ሚካኤል ነው ያስጌጠልኝ ህይወቴን አረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትን ለካስ ሰምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴን ሚካኤል ያን ሁሉ ዘመን የታገሰኝ ሚካኤል===ፍሬ ጠብቆ ያልቆረጠኝ ሚካኤል===የከፍታዬ መሰላል ሚካኤል===መነሻዬ ሆነሀል    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ ሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህ ሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን ሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬን    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድ አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራ ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሚካኤል===እሳታዊ ነው ነበልባል ሚካኤል===ጠላቴ ፊትህ ይቀልጣል ሚካኤል===ለኔ አይኔ ነው መከታዬ ሚካኤል===የዘለዓለም ጠባቂዬ    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ  ሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህ ሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን ሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬን 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 🟢@mezmurortodox21🟢 🟡@mezmurortodox21🟡 🔴@mezmurortodox21🔴 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
Показать все...
ይለይብኛል ሚካኤል .mp37.63 MB
👍 1
🧡ሼር🧡
ድረስ ሚካኤል ድረስ ሚካኤል አፅናኝ /2/ ተስፋ እንዳል ቆርጥ እርዳኝ የቤትህ አገልጋይ ባለሟል ነኝ ድረስ ሚካኤል በግራም በቀኝ    "           "     ፈታኜ መብዛቱ    "           "     ስምህን ስጠራ    "           "     ሁሉም ሆነ ከንቱ    "           "     ብንገዳገድ እንኳን    "           "     የሚደግፈኝ    "           "    የማከብረው መልአከ    "           "    ጎኔ ቆመልኝ          /አዝ ===== ድረስ ሚካኤል የግብፅ አስማተኞች    "            "     በፊቴ ሲቆሙ    "            "      አድነኝ ሚካኤል    "            "     ስልህ ተገረሙ    "            "    እንደ አፎሚያ    "            "    ስዕልህን ባሳያቸው    "            "     በዙሪያዬ የቆሙት    "            "     ዳግም አጣኋቸው      /አዝ ===== ድረስ ሚካኤል ተመኖርያው ስፍራ   "            "      ከእዮር ከራማ   "            "      በረረ መጣልኝ   "            "      ሀዘኔን ሲሰማ   "            "     ምስጋና ይድረሰው   "            "      የአምላክ ባለሟል   "            "      ከደንቃራ ነገር   "            "       ሰወረኝ እኔን መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗ ✢    ✥ ❖   @mezmuredawit     ❖ ❖   @mezmuredawit     ❖ ❖   @mezmuredawit     ❖                 ✥   ✢    ╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
Показать все...
ድረስ ሚካኤል .mp33.48 MB
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመተዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
Показать все...
🙏 2
🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Показать все...
💒 ሁሉንም በአንድ ላይ 💒
📍JOIN 🔐

ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ❣️
❣️🎚 JOIN NOW 🎚❣️
Показать все...
እግዚያብሔር
ኃጢያት
ማሪያም
ለሊት
ሌሊት
Фото недоступноПоказать в Telegram
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
Показать все...
🎤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሌ
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
🎤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
🎤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 የሁሉንም ዘማሪዎች መዝሙር 🔐