𝐈𝐅𝐀 𝐇𝐀𝐐𝐀𝐀 🌄ضياء الحق
Stand for the truth, with justice & evidence! Haqaan haqaaf haa dhaabbannuu! በሀቅ ለሀቅ እንቁም!
Больше5 737
Подписчики
-1424 часа
+1977 дней
+1 19830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Repost from 𝙷𝙾𝙿𝙴 𝙿𝚁𝙾𝙼𝙾𝚃𝙸𝙾𝙽®️
Фото недоступноПоказать в Telegram
𝐍𝐀𝐌𝐎𝐎𝐓𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔 𝐁𝐀𝐑𝐁𝐀𝐀𝐃𝐔𝐔𝐅
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐨𝐥 𝐁𝐢𝐫𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐍𝐚𝐦𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐟
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐊𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐮𝐮 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
𝐀𝐝𝐬: 👇👇
https://t.me/+HzNEski01TRkN2Jk
https://t.me/+0puaGJwLzLgyY2U8
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐚𝐚 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐚𝐦𝐚𝐚
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐚𝐚 𝐊𝐢𝐫𝐢𝐬𝐭𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
𝐌𝐚𝐚𝐥𝐮𝐦𝐦𝐚𝐚 𝐘𝐞𝐬𝐮𝐮𝐬
𝐘𝐞𝐬𝐮𝐮𝐬 𝐔𝐮𝐦𝐚𝐚𝐦𝐨𝐨 𝐔𝐮𝐦𝐚𝐦𝐚𝐚
𝐘𝐞𝐬𝐮𝐮𝐬 𝐍𝐚𝐦𝐚𝐦𝐨𝐨 𝐖𝐚𝐚𝐪𝐚𝐚
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Repost from Rahma street dawah in Ethiopia ራህማ የጎዳና ዳእዋ
🔆የራህማ ዱዐቶች ለየት ባለ ዳዕዋ🔆
በድርጅታችን በራህማ ኢስላማዊ ድርጅት ዱዐቶች አማካኝነት በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ላይ #የጎዳና_ዳዕዋ እየተደረገ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ይህ ተግባርም በአላህ ፍቃድ ለማህበረሰባችን የሂዳያ ሰበብ እየሆነ እንደሆነ የቅርብ ጊዜ ቆይታው ምስክር ነው።
🌟 ሆኖም በዚህ ያላበቃው የራህማ ኢስላማዊ ድርጅት ዳዕዋው ይበልጥ ይስፋፋ ዘንድ ፤ ማህበረሰባችንም ስለ ኢስላም ይበልጥ ይገነዘብ ዘንድ ከዚህም ባለፈ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችንም ከአላህ እና ከቁርአን ጋር ያላቸውን ቁርኝነት ያጠነክሩ ዘንድ ለየት ያለ ዳዕዋችንን "ሀ" ብለን ጀምረናል።
⚡️ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት "ጀሞ ሚካኢል" አከባቢ የሚገኘውን የመግፊራ ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት በሚገልፅ የቁርአን አንቀፅ አሸብርቋል።⚡️
✨በአላህ ፍቃድ ይህ የቁርአን አንቀፅ ለማህበረሰባችን የሂዳያ ሰበብ ይሆናል።✨
🌟ራህማ ኢስላማዊ ድርጅትን ይህን እና መሰል ስራዎቹን በመደገፍ ዳዕዋውን ይበልጥ እናስፋፋ!!
CBE: 1000583883197
rahma islamic assosation
💫- ከስር ባለው ሊንክ ይከታተሉ !
🔅ራህማ የጎዳና ዳእዋ 🔅
💫Telegram : ●| https://t.me/rahma_street_daewa_eth |●
💫Tiktok: ◇|https://www.tiktok.com/@rahma_street_daewa_eth?_t=8lgD2furzQE&_r=1 |◇
💫 Youtube : □|https://youtube.com/@Ethiostreetdaewa_rahma?si=_oFLODEcmnMnu27P |□
💫 Instagram : ◇| https://www.instagram.com/raahemaaselaamaawimaahebare?igsh=eGUxMXdoeXVjaXJ0 |◇
○||~○
👍 1

https://t.me/DAANDIISIRRIITTI?videochat=dba0b9f04d3267f376
Namni kiristaanaa kottaa seenaa mee👆👆👆
DAANDII SIRRII/ቀጥተኛውን መንገድ/صراط المستقيم/
➡𝒌𝒂𝒂𝒚𝒚𝒐𝒐𝒏 𝒈𝒓𝒐𝒖𝒑 𝒌𝒂𝒏𝒂𝒂 𝑫𝒂𝒂𝒏𝒅𝒊𝒊𝒏 𝒌𝒂𝒎𝒕𝒖 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒔𝒊𝒓𝒓𝒊𝒊 𝒕𝒂'𝒆𝒆 𝒇𝒊 𝑨𝒎𝒂𝒏𝒕𝒊𝒊𝒏 𝒊𝒔𝒂𝒍𝒂𝒂𝒎𝒂𝒂 𝑨𝒎𝒂𝒏𝒕𝒊𝒊 𝒅𝒉𝒖𝒈𝒂𝒂 𝒂𝒌𝒌𝒂 𝒕𝒂'𝒆 𝑹𝒂𝒈𝒂𝒂𝒏 𝒎𝒊𝒓𝒌𝒂𝒏𝒆𝒆𝒔𝒔𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂✍️
👍 1👎 1
00:52
Видео недоступноПоказать в Telegram
የኔ ወርቅ ምርጥ ጥያቄ ነው የጠየቀችው።
"ከማርያም ከሆነ የመጣው እንደት ነው እራሱን ፈጠረ የሚባለው ?
ከማርያም በፊት ኢየሱስ አልነበረም ህልውናው ከማርያም ከመጣ እንደት ፈጣሪ ይሆናል?????"
አላህዬ ያሳድግሽ እስልምናን ይወፍቅሽ
1.81 MB
Repost from የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጥያቄ ለክርስቲያኖች:-
እግዚአብሔር ፍትሃዊ ከሆነ እንደት ለወንድም ሲሆን ገንዘቡ በረካ እንዲሆን ወለድን ከልክሎ ለእግዳ ሲሆን እንዴት አበድር ይላል ? ወለድ ወንጀል እንደሆነ እራሱ ነው የተናግረው ተመልሶ ለእንግዶች ሲሆን. ግን አበድር ይላል።
ሳትሳደቡ መልስ በማስረጃ መልሱ ወንጀልን ማስፍፍትስ አይሆንሞይ በወለድ እንዳበድሩ መፍቀዱ እግዚአብሔር?
ዘግናኝ ነው በጣም
Repost from የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء
Фото недоступноПоказать в Telegram
▩ ጥያቄ ለአይሁዳዊያን እና ክርስቲያኖች:-
አሁን ይሄ ፍትሃዊ አምላክ ነው!?
“አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሕዝብ ነህና የበከተውን ሁሉ አትብላ፤ ይበላው ዘንድ በአገርህ ደጅ ለተቀመጠ መጻተኛ ትሰጠዋለህ፥ ወይም ለእንግዳ ትሸጠዋለህ። የፍየሉን ጠቦት በእናቱ ወተት አትቀቅል።”
— ዘዳግም 14፥21
ኢስላምስ ምን ይላል
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن كان يُؤمِنُ باللهِ واليَومِ الآخِرِ فليُكرِمْ ضَيفَه،﴾
“በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6475
በየቲሞችም (አባት የሌላቸው ልጆች) በምስኪኖችም (በጎ ዋሉ)፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤
📜ምዕራፍ البقرة 2:83