cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

كناشة "أبي عمران" (عجائب)

Abu Imran (አቡ ዒምራን)

Больше
Рекламные посты
251
Подписчики
-124 часа
+37 дней
+2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

01:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ لاَ إلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَاللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ. اللَّهُ أَكْبَرُ كَبيرًا والحَمْدُ للهِ كَثيِرًا وسُبْحَانَ الله بُكْرَةً وأَصِيلًا.
Показать все...
2.79 MB
👍 2
" የእገሌ ነገር ያስደነግጣል ... ይህንን ይሰራል ፣ እንዲህ ዓይነት ሰው ሆኗል ፣ አብቅቶለታል ... እኛን ግን ከዚህ ቆሻሻ ስራ አላህ ጠበቀን " እያልን ሌሎችን በማውረድ ራሳችንን ከፍ አድርገን ማሳየት የምንፈልግበት ሐሜት ከተራው ሐሜት እጅጉን የከፋ ነውና ከእንዲህ አይነቱ ትልቅ ወንጀል ራሣችንን እንጠብቅ :: https://t.me/Muhammedsirage
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👏 2👍 1
00:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
በነዚ 10ቀናቶች እነዚህን ዚክሮች አብዙ👇 ተህሊል(ላኢላሀ ኢለላህ) ተህሚድ(አልሀምዱሊላህ) ተክቢር (አላሁ አክበር) = https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy
Показать все...
8.97 MB
01:55
Видео недоступноПоказать в Telegram
10የዙል ሒጃ ቀናቶች https://t.me/Abu_Imran_lbnu_sulyman
Показать все...
4.90 MB
👍 1
የዙል ሒጃን ስምንት ቀናት መፆም ~ ነብያችን ﷺ የዙልሒጃን አስር ቀናት አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦ مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ الْعَشْرِ . فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ ''በውስጣቸው መልካም ስራ ከሚፈፀምባቸው ቀናት ውስጥ ከነዚህ አስር ቀናት በላይ አላህ ዘንድ የተወደደ የለም።" "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን?" ብለው ሲጠይቋቸው የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን! በነፍሱም፣ በገንዘቡም ወጥቶ ከዚህ ውስጥ ምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር" ብለው መለሱ። [ቡኻሪ፡ 969] በዚህ መሰረት በነዚህ የተከበሩ ቀናት የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀም በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ነው። ፆም ወደ አላህ መቃረቢያ ከሆኑ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ግልፅ ነው። ከመሆኑም ጋር በያመቱ "የዙል ሒጃን አስር ቀናት መፆም ይቻላል ወይ?" የሚል ጥያቄ ሲነሳ ያጋጥማል። የግርታው መነሻ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ "በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ፈፅሞ ፆመው አላየሁም" ማለቷ ነው። [ሙስሊም፡ 1179] ይሄ ግን ግርታ ሊፈጥር የሚገባው አይደለም። እንደሚታወቀው የነብዩ ﷺ ሱና በሶስት መንገድ ይተላለፋል። 1- በቃላቸው 2- በተግባራቸው እና 3- ሌሎች ሲፈፅሙ አይተው የሚሰጡት ይሁንታ (ኢቅራር)። የዙል ሒጃን ስምንት ቀናት መፆም ከነዚህ ውስጥ በቃላቸው ተገኝቷል። ሐዲሡም አስተማማኝ ነው። ከዚህ በኋላ የዓኢሻ ነብዩን ﷺ ሲፆሙ አለማየት የሳቸውን የቃል መልእክት ለመሻር መነሻ መሆን የለበትም። ለዓኢሻ አለማየት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ደግሞ በቃላዊ መረጃ ከተገኘ በቂ ነው። ስለዚህ ሌሎች መረጃዎች ደካማዎች (ዶዒፎች) ቢሆኑ እንኳ መግቢያ ላይ የተጠቀሰው ሐዲሥ በቂ ማስረጃ ነው። ይሄ እንግዲህ ስምንቱን ቀናት በተመለከተ ነው። * ዘጠነኛው ቀን የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሳብስ አስተማማኝ መረጃ መጥቶበታል። [ሙስሊም፡ 1162] ስለዚህ ብዥታ የሚነሳበት አይደለም። * አስረኛው ቀን በአል ስለሆነ አይፆምም። ወሏሁ አዕለም። = Ibnu Munewor የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 1
አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Показать все...
አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች.mp31.37 MB
የግጥሙ ርዕስ አይ ዐብዱልሃሚድ! https://t.me/Menhaje_Selef/
Показать все...
٢٠٢٤-٠٥-١٩_١٤'٥٠'٥٥' (1).mp36.76 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ➤➤ [[ አል በያን የቂርአት ሴንተር ]]📚📚📚📖 ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ላይ ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ እህቶች በነዚህ ቡቶች መመዝገብ ትችላላቹህ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ለመመዝገብ➤➤+251917129721 ወይም እነዚህን⬇️⬇️⬇️ ቡቶች ተጠቀሙ ➡️ @ABUIMRANBOT ➡️ @umu_aymen_asma ➡️ @EMUMAHIR2016bot https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy
Показать все...
ኢማምነትና ኸጢብነት ሸሪዐዊ ሃላፊነቶች ናቸው። በሸሪዐዊ ሃላፊነት ላይ በአግባቡ አማናን መወጣት ይገባል። የራስን ፍላጎት ብቻ ከመከተል ይልቅ ሰፊውን ተገልጋይ ማሰብ ይገባል። ስላሰኘህ ብቻ ማስረዘም፣ ስለ ታከተህ ብቻ ማሳጠር ተገቢ አይደለም። ኢማም ወይም ኸጢብ የሆነ ሰው አቅመ ደካሞችን፣ ባለ ጉዳዮችን፣ ህመምተኞችን፣ አዛውንቶችን፣ ፀሐይ ወይም ዝናብ ላይ ያሉ ሰጋጆችን ወይም አድማጮችን ታሳቢ ማድረግ አለበት። ነብያችንኮ ﷺ የሚያለቅስ ልጅ ድምፅ ሰምተው እናቱ እንዳትረበሽ በሚል ሶላት ያሳጥሩ ነበር። ልክ እንዲሁ በኸጢቦች የሚነሱ ርእሶችም ማህበረሰቡ ያለበትን ሁኔታ ወይም ወቅታዊ ጉዳዮችን የዘነጉ መሆን የለባቸውም። ረመዷን ላይ አብዛኛው ደዕዋ ስለ ረመዷን ነበር። ይሄ ጥሩ ነው። ነገር ግን በዘረኝነት ስንታመስ፣ በሱስ ስንወረር፣ ነጋዴው መሀል ማጭበርበርና መካካድ ሲንሰራፋ፣ መጨካከን ሲበዛ፣ ሺርክና ቢድዐ ሲስፋፋ፣ ... ዱዓቶችና ኸጢቦች ጭልጥ ብለው ሌላ አለም ውስጥ ሊሆኑ አይገባም። አስተማሪ ማለት ልክ እንደ ሃኪም ነው። ሃኪም የውስጥ ደዌ ለማከም የቆዳ መድሃኒት አይሰጥም። ልክ እንዲሁ ለወገኑ ተቆርቋሪ የሆነ ዳዒያህ ማለት ህዝቡ ያለበትን ነባራዊ ሁኔታ እያየ ተገቢውን ህክምና የሚሰጥ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور