cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ Chanel📚📚

ይህ ቻላል አላማው👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب}          {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ     👉https://t.me/abuoubeyda46

Больше
Рекламные посты
992
Подписчики
+4124 часа
+2007 дней
+45730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በግል መቅራት ለሚፈልግ ብቻ ቁርአን ወይም ኪታብ ለአንድ ሰዉ 30 ደቂቃ ሲሆን በሳምንት 5 ቀን ነዉ ለመመዝገብ 👇👇 @Tewhidisfirst
Показать все...
-قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله =-እዲህ አሉ ሼኽ ሙቅቢል ዋዲኢ የየመኑ ፈርጥرحمه الله -አንድ ሰው ከሚቀማመጠው ሰው ትልቅ ተፅእኖ ይደርስበታል والجليس له تأثير على جليسه -»አንድ ሰው አብሮት ከሚቀማመጠው ሰው ትልቅ ተፅእኖ ይደርስበታል فكيف بالزوجين -» ታድያ እዴት ሊሆነው በሁለት የትዳር ጥንዶች መሀከል ያለው ተፅእኖስ? 📚المخرج من الفتن 190 📚መኽረጅ ሚን ፊተን »በሁለት አብረው በሚቀማመጡ ሰዋች አንዱ በአንዱላይ ተፅእኖ ካሳደረበት -በዲኑላይ ተፅእኖ ካመጣበት »ሁለት ጥንዶች ደግሞ አብረው ለረጅም ጊዜ አብረው የሚኖሩ ባልና ሚስቶች አንዱ በአንዱላይ ምን ያህል ተፅእኖ አለው? »አስተካክለዋለው በፍፁም አይነፋም ምንያህል በራሳችን እንተማመናለን?ማነን እኛ ? :»ምርጫችንን ማሳመር ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱነው ሱንይ ከሱንይ እንጂ ሱንይ ከሙብተዲእ የማይሆነው መጨረሻው ቤትልውጣ እዳይመጣ
Показать все...
🌷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌷 🌾ኢንሻ አላህ የአምልኮ ዘርፍ (አይነት) ለማየት እንሞክራለን🌾 1💫ኸሺያ፦ማለት የተፈራውን ሀያልነት በማወቅ ላይ የተመሰረተ ፍራቻ ማለት ነው። አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል فلا تخشوهم وٱخشونى۔۔۔) አትፍራቸው ፍሩኝም (አልበቅራ 150) 2💫ኢናባ፦ ማለት አላህ ያዘዘውን በመፈፀምና የከለከለውን በመራቅ ወደሱ ንስሃ መግባት ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( وأنيبو إلىٰ ربكم وأسلموله٫۔۔۔) ወደ ጌታቹሁ (በመፀፀት)ተመለሱ ለእነርሱም ታዘዙ (አል ዙመር 54) 3💫ኢስቲአና፦ማለት የዱኒያም የአኼራ ጉዳይ ለማሳካት እርዳታ ከአላህ መፈለግ ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( إياك نعبد وإياك نستعن) አንተን ብቻ እንገዛለን አንተን ብቻ እርዳታ እለምናለን (ፋቲሐ 5) 4💫ኢስቲአዛ፦ማለት ከሚጠላ ነገር ጥበቃን መፈለግ ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( قل أعوذبرب ٱلنّاس) በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ። ከፈጠረው ፍጡር ክፋት (አል-ፈለቅ 1) 5💫ዘብህ፦ማለት ወደ አላህ ለመቃረብ ሲባል በልዩ ሁኔታ ደምን በማፍሰስ ነፍሱን ማውጣት ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( قل إنّ صلاتى ونسكى ومحياى ومماتى لله رب ٱلعلمين) ስግደቴም፣ መገዛቴም፣ ህይወቴም፣ ሞቴም ለአለማቱ ጌታ ለአላህ (አል አንአም) 6💫ነዝር(ስለት)፦ማለት አንድ ሰው ግዴታ ያልሆነን ኢባዳ እራሱ ላይ ግዴታ የሚያደርገው አምልኮ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( يوفون بالنزر ويخافن يوما كان شره مست۔۔) ዛሬ በስለታቸው ይሞላሉ መከራው ተሰራጪ የኾነን ቀን ይፈራሉ (አል ኢንሳን 7) @abuoubeyda47 @abuoubeyda46
Показать все...
03:45
Видео недоступноПоказать в Telegram
አድምጧት ምን አልባች ለአንድ እህት መመለሻ ሰበብ ይሆናል ሼር አድርጓት ! =
Показать все...
እኔ ምለው ስለ ጂንኒ እና ሸይጧን አንድነታቸውና ልዩነታቸው እንዲሁም አባታቸው ስለሆነው ኢብሊስ ታውቃላችሁ ⁉️ ወላሂ ነው ምላችሁ ይህንን መፅሐፍ ካነበብኩ በሆላ በጣም ነው የገረመኝ ስለ ጂንና ሸይጧን ያላችሁ አመለካከት ይቀየራል ። #መፅሀፉ 6 ርዕስ ያለው ሲሆን በጣም አጭር ነው ሊንኩን ተጭናችሁ በማውረድ አንብቡት ያው እኔን ስለጠቀመኝ እናንተም ተጠቀሙ ብዬ ነው ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alemulJinn.Hudasoft ይህንን ቻናልም ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችሁ ሼር አርጉት
Показать все...
ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን - Apps on Google Play

ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትና ልዩነታቸው፣ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋች

👍 3👌 1🍓 1
🌹 بـسـم اللـــه الرحمـــــن الرحـيـم🌹 💥 እነዚህ ነገሮች ካሉክ ዱንያ ተሰብስባልካለች... ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعافًى في جسَدِهِ، عندَهُ قُوتُ يَومِه، فَكأنَّما حِيزَتْ له الدُّنْيا﴾ 🌺“ከናንተ ዉስጥ በነፍሱ እና በአካሉ ላይ ሰላም ሆኖ እርሱ ጋር የእለተ ጉርሻዉ ኑሮት ያነጋ ሰዉ በእርግጥም ለሱ ዱንያ ሙሉ በሙሉ እንደተሰበሰበችለት ነዉ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2346
Показать все...
🏆 1
🌹 ቅድሚያ ለተውሂድ 🌺ከተውሒድ ቅድሚያ የሚሰጠው አንድም አንገብጋቢ ጉዳይ የለም። ምክንያቱም የአንድ ሰው እስልምና መሰረቱ ተውሒድ ስለሆነ።   🌺ተውሒዱ የተስተካከለ መላ ስራው ይስተካከላል። መሰረቱ ከተበላሸ ግን ግንቡ ያምራል ተብሎ አይጠበቅም። የሰራውም ስራ ከሽርክ ከተነካካ ዋጋ የለውም። 🌺«وَلَقَدْ أُوحِيَ إِلَيْكَ وَإِلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِكَ لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَنَّ مِنَ الْخَاسِرِينَ » 💥«ወደ አንተም ወደ እነዚያም ካንተ በፊት ወደ ነበሩት በእርግጥ ተወርዷል ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል፡፡ በእርግጥም ከከሓዲዎቹ ትሆናለህ » 🌍 suret zumer
Показать все...
👍 2