ru
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Открыть в Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Pp of Pp ꨄ

Канал Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 15 877 подписчиков, занимая 5 375 место в категории Религия и духовность и 2 112 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 15 877 подписчиков.

Согласно последним данным от 29 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -403, а за последние 24 часа — -21, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 5.22%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.39% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 829 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 380 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 21.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 30 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

15 877
Подписчики
-2124 часа
-887 дней
-40330 день
Архив постов
ተራራ እና ዘመድ ከሩቅ ነው የሚያምረው 🙌

እናትህ ስትስቅ ካየህ በቂ ነው።🥰 ሌላው ሁሉም ትርፍ ነው!🥛

አንተን በseen ትታህ ለሱ double text ታደርግለታለች በጊዜ ተኛ man🙌

እንደ አባትሽ .
የሚንከባከብሽ .
ልኡል የሆነ ባል.
ይስጥሽ 🤗 እኔን.
አተሽኛል.

አስመሳይ አስመሳይ ናት ለካ፤ የውሸቷ ብዛት ፍፁም አይሰፍርም ጭራሽ ማይለካ። ትላንትናም መካድ ዛሬ ላይ መሸምጠጥ፤ እውነቱ ሲነቃ ደግሞ አይን ማፍጠጥ። ኧረ  በስመ አብ! ደግሞኮ አታፍርም ስትመጣ እደጄ፤ ማነሽ የኔ ቆንጆ እኔ ወድሻለው ምላለው በልጄ። ብላ እያባበለች ሰውን በቁም ቀብራ ይኸው ትኖራለች፤ መርዶ እየነገረች ታስለቅሰናለች። ይሔ አስመሳይነት መቼነው ሚያበቃው?፤ የሰው መቀበሪያው ጉድጓዱስ ሚዘጋው?። ማስመሠል ማሥመሠል ማስመሰል............፤ ትላንትናም ዛሬም ደጋግሞ ለማስመሠል። ቢጫስታይ ቢጫ ቀይ ስታይ ቀዩን ምታየው የሚያምራት ሚያምራትን የምትሆን ሁሉን ሆና ኗሪ፤ ኸረ አሠቃየችኝ ሆንኩኝ ተማራሪ፤ ዛሬ ገናገባኝ የእርሷ ባሕሪ፤ መሆኗን ተረዳው ለጥቅሟ አዳሪ።                    🖋በኅብስትመንገሻ

እኛ በእድሜ ሳይሆን በህመም ነው 
ybeshlnew🤕🥺

ድምፃዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ አለም በሞት ተለየ ። RIP 🕯️🕯️🕯️
ድምፃዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ አለም በሞት ተለየ ። RIP 🕯️🕯️🕯️

እኔም እንደማንኛውም ደንቆሮ ክርስቲያን ሰምቼ እንደ አልሰማ መሆን እችላለሁ ከንግዲህ ወዲያ ብነቁ ባነቁ የራሳችሁ ጉዳይ ከፈለጋችሁ ገደል መግባት ትችላላችሁ አይመለከተኝም እኔ ድሮ ክርስትና ንቁ ህዝብ ነበር አሁን ደንቁሮ ፈርቶ ተቀምጦል 🥺💔 አይመለከተኝም የራሳችሁ ጉዳይ ምድረ ፈሪ ሁላ መቼም አላቁም ወንድም እህቶቻችሁ እንደ በግ በሰይፍ ሲሰየፉ እናንተ መልሳችሁ ምን ሆነ ዝም 💔🥺 ስንታረድ እንበዛለን በሉ እሱን ማለት ነው የምታቁት ሌላ ምን ታቃላችሁ ከብት ማህበረሰብ 💔 እኔስ በቃችሁኝ 🥺

እኔ ሀይማኖተኛ አይደለውም ግን ስለ ሀይማኖቴ ይመከተኛል ስዛም ነው አለማዊ ቻናል ላይ የወጡት ይውጡ ብዬ ስለ ሀይማኖታችን ድምፅ እየሆንኩ ያለውት እናንተ ግን መንቃት አቅቷቹሀል ስለ ህዝቡ ሰቆቃ መስማት ሰልችቷቹሀል አይ ክርስትና 💔🥺

አሁን ዝም ብለን ቁጪ አለን ወገኖቻችን ሲፈናቀሉ ነገ በእያንዳንዳችን ላይ ሲደርስ እንረደዋለን 💔 መቼማ የማይነቃ ህዝብ ሀይማኖቱ ሲደፈር የሚፈራ ሴታሴት ማህበረሰብ ክርስቲያን መቼም አይነቃም ደንቆሮ ማህበረሰብ ነው እመቤቴን 🥺

እኔ አሁንስ እሄንን የማይነቃ ህዝብ ማንቃት ስልችት ብሎኛል
ማርያምን 🥺

አርሲ ውስጥ በትናንትናው ቀን ሁለት መኪና ታግቷል 💔 ከታገቱት ህዝቦች ውስጥ ሙስሊም እና ፕሮቴስታንቱ እየተመረጡ ተለቀዋል የቀረው ክርስቲያን እና አማራው ወደ ጫካ ተወስደዋል ይሙት ይኑሩ ምንም የሚታወቅ ነገር የለም 😥💔 ዘር እና ሀይማኖት የማጥፋት ዘመቻ ነው ክርስቲያን ሆይ ንቃ ተደራጅ ተናበቡ ዝም አትበሉ እረ ባካችሁ 😥🥺

"ሰዎች ሲያሞግሱሽ አትኩሪ ሲያዋርዱሽም አትዘኚ የሰዎች ቃል እንደ ንፋስ ነው ዛሬ ወዳንቺ ይነፍሳል ነገ ደሞ አቅጣጫውን ይቀይራል so... ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ምንም ነገር እንዳደንቅሽ, 🥰 "ሰዎች ሲያሞግሱህ አትኩራ ፤     ሲያዋርዱህም አትዘን። የሰዎች ቃል እንደ ንፋስ ነው    ዛሬ ወዳንተ ይነፍሳል ፤ ነገ ደግሞ አቅጣጫውን ይቀይራል። " አባ አጋቶን🤌

የመጀመሪያ ፍቅር አይሞትም፤ እውነተኛ ፍቅር ግን... የመጀመሪያ ፍቅርን በህይወት ይቀብረዋል! ይህንን ጥቅስ ስታነቡ ምን ይሰማችኋል? 1. የመጀመሪያ ፍቅር  የስሜት የልጅነት እና የትዝታ ነው። 2. እውነተኛ ፍቅር የብስለት የሰላም እና የውሳኔ ነው። ብዙ ጊዜ በህይወታችን መጀመሪያ ያፈቀርነውን ሰው ማጣት ትልቅ ስብራት ይመስለናል ነገር ግን ጊዜው ሲደርስ ሰላም እና እረፍት የሚሰጠን ትክክለኛው እውነተኛ ፍቅር ሲመጣ የትናንቱ ናፍቆት ትርጉም ያጣልዕ። እስኪ እናንተ ጋር የትኛው ያመዝናል? የመጀመሪያ ፍቅር ወይስ እውነተኛ ፍቅር? 👇

''የመጀመሪያ ፍቅር አይሞትም ፤ እውነተኛ ፍቅር ግን... የመጀመሪያ ፍቅርን በ ህይወት ይቀብረዋል።😒''

ክብር ከፍቅር ይበልጣል 🙌

አላስተዋልነዉም እንጂ ቀልድ አስመስለዉ ነግረዉን ነበር

ድንገት ለሚያበቃ ህይወት 🤷‍♂️ ብዙ እንጨነቃለን😴😴

በድሮ ዘመን በንነገስታት ጊዜ .... ውታፍ ነቃይ የሚባሉ አሉ ስራቸው ምን መሰላቹ ነገስታቱ እና ሹማምንቱ ከመቀመጫቸው ሲነሱ ቀሚሳቸው ወይ ልብሳቸው ቂጣቻው ላይ ሲወተፍ ከመቀመጫቸው ላይ በመሳብ የሚነቅሉ ናቸው። እና አሁንም እንዳሉ ይነገራል። አንዳንዶቹ ካድሬ የተቀሩት ፓርላማ ውስጥ ነው የሚሰሩት አሉ። ደሞ አልፖተለኩም ☕

ልጇን ገደሉባት ነጥቀዉ ከእቅፏ ከዛን ቀን ጀምሮ ኣልመጣም እንቅልፏ ስታነባ ስታለቅስ ኣልነበረም ጎኗ ያይኖቿን እንጂ የልቧን የሚያብስ ኣይዞሽ ኣለልሽ ገሃነም የበደሉሽ ሁሉ ኅዋላ የእሳት ባህር ቁልቁ
ልጇን ገደሉባት ነጥቀዉ ከእቅፏ ከዛን ቀን ጀምሮ ኣልመጣም እንቅልፏ ስታነባ ስታለቅስ ኣልነበረም ጎኗ ያይኖቿን እንጂ የልቧን የሚያብስ ኣይዞሽ ኣለልሽ ገሃነም የበደሉሽ ሁሉ ኅዋላ የእሳት ባህር ቁልቁል ይጣላሉ ኣይዞሽ ኣታልቅሺ ይልቁንስ ተነሺ ተነሺ እንዉጣ እገሊት ወልዳለች ጠይቀን እንምጣ በይ ተነሺ ህይወት ይቀጥላል.... ኣሏት እዉነት ነው ህይወት ይቀጥላል ኣፅናኝ የማያየው ኣይቶ ያላወሳዉ ኣንድ እዉነት ግን ኣለ ይች እናት የማትረሳዉ.... እዉነት ነው ህይወት ይቀጥላል በየመንገዱ ግን ኣንድ ሰው ይጥላል.......
Aቤኒ •••💔