cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የስፔን ላሊጋ በኢትዮጵያ

በዚህ ቻናል ጣፋጭ የስፔን ላሊጋ ክንውኖችን ከየስታድየሞቹ ከየመዝገቡ ይኮመኩማሉ ✅ተጠባቂ ጨዋታዎች በቀጥታ ✅ የጨዋታ ቁጥራዊ መረጃ ሁሉንም ክንውኖች በስፔን ላሊጋ ብቻ ይኮምኩሙት!

Больше
Эфиопия1 765Амхарский1 398Спорт5 920
Рекламные посты
12 184
Подписчики
-4824 часа
+2457 дней
+1 72330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ ቤት፡- ◉ 5x የፊፋ ክለብ የዓለም ዋንጫ ◉ 4 x ላሊጋ ◉ 4x ሱፐርኮፓ ዴ ኢስፓኛ ◉ 4x የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ◉ 3x UEFA ሱፐር ካፕ ◉ 1 x ኮፓ ዴል ሬይ One of the greatest Medfield in all time!🔥 SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
👏 10👍 3🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅Confirmed ቶኒ ክሩስ ከዩሮ 2024 በኋላ ጫማውን እንደሚሰቅል አስታውቋል። SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
😢 11👍 2
ልክ በዛሬዋ ቀን አንድሬስ ኢኔስታ ለባርሴሎና 670ኛ እና የመጨረሻ ጨዋታውን አደረገ ። ከዚያም በካምፕ ኑ ሜዳ ውስጥ 😔 SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
👍 9🔥 2🥰 2💔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሪያል ማድሪድ በሚቀጥለው ሲዝን ይጠቀሙበታል ተብሎ የተገመተው ማሊያ ይህንን ይመስላል። SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
🔥 8💯 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Match Day 🤩🔥 SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
🔥 7👍 5🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሪያል ማድሪድ በ2025/2026 የውድድር ዘመን ቶኒ ክሩስ እና ሉካ ሞድሪች ተተኪዎችን ይፈልጋሉ። ሪያል ማድሪድ የነሱ ተተኪ ለማድረግ ለሊቨርፑሉ የመሀል ሜዳ ተጫዋች አሌክሲስ ማካሊስተር   €70m አዘጋጅተዋል። SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
👍 11🔥 3😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዚህ ሲዝን ከገጠምካቸው ከባድ ቡድን? 🗣️ ፊል ፎደን፡ ''ሪያል ማድሪድ'' SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
13👍 3🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደ #Relevo ዘገባ ከሆነ ጂሮና በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን እንደሚለቅ የተረጋገጠው ቲያጎ አልካንታራን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
👍 10🔥 2🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በላሊጋ ታሪክ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች! SHARE ➲ @Laliga_Et SHARE ➲ @Laliga_Et
Показать все...
🔥 14👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጁድ ቤሊንግሃም በዚህ ሲዝን ለሪያል ማድሪድ፡- 🏟 40 ጨዋታዎች ⚽️ 23 ጎሎች 🅰️ 12 አሲስቶች
Показать все...
🔥 19👍 2